tgindex
መሪ ብርሃን መሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ // Meri Birhan MKC_Official (Addis Ababa)

መሪ ብርሃን መሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ // Meri Birhan MKC_Official (Addis Ababa)

Статистика

“ከተመሠረተው በቀር ማንም ሌላ መሠረት ሊመሠርት አይችልምና፥ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 3፥11

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
6
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
697
−1 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
546
20 постов
Вовлечённость
78,3%
к подписчикам
Постов в день
0,9
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
181
1/48двое суток
207
1/72трое суток
223

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • ተመዝግባቹህ የቀራቹህ አሳውቁን ሰው ስለምንተካበት

  • መሰባሰቢያ ሰአት 1፡00 ሰአት መኪናው ከግቢ የሚወጣው 2፡00 ሰአት ነው ። ማርፍድ መቀርት ነው

  • Remainder ከወጣት እህት ወንድሞቻችሁ ጋር ለመሄድ ያሰባችሁ ታዳጊዎች በወጣቶች trip register ያረጋችሁ ፈጥናችሁ በድጋሜ ታዳጊዎች ላይ ተመዝገቡ፤ የሌሎች ወጣቶችን ኮታ ስለያዛቹ ነው ስለዚህ ለመመለስ እንገደዳለን🙏 Packages: - Transport service 🚌 🚌🚌 - Lunch 🍽️🍽️ - Boat 🛶 and Swimming 🏊‍♀️ service - Interesting Lake view 🌄🌄 - Fun games and get-together programs All expense covered by churchonly for those registered🙏🙏🙏 Get ready for your trip youth 🙌🙌🙌

  • без подписи

  • https://youtu.be/gXih2Jc-34s?si=kOHBLoq5BbUrvhl9

  • ለቤተ ክርስቲያናችን አባላት በሙሉ ጉዳዩ፦ የሙሉ አጥቢያ ቤተ ክርስቲያንነት ዕውቅና የምስራች ማበሰር በመጀመሪያ በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ወንድማዊ ሰላምታችንን እናቀርባለን። ጌታ በሕዝቡ መካከል ታላቅና ድንቅ ነገር ማድረጉን ቀጥሏል! የገላን አራብሳ ቤተ ክርስቲያናችን ከዚህ ቀደም ከነበረችበት የስርጭት ጣቢያነት ደረጃ አድጋ፣ ከመሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የምሥራቅ አዲስ አበባ ክልላዊ ጉባኤ የሙሉ አጥቢያ ቤተ ክርስቲያንነት ዕውቅና ማግኘቷን በታላቅ ደስታ እናበስራችኋለን። ይህ ታላቅ የምስራች በእግዚአብሔር ጸጋ፣ በመሪዎች የጽናት አገልግሎት እንዲሁም በምዕመናን ያልተቋረጠ ጸሎትና ድጋፍ የተገኘ በረከት ነው። ለዚህ ሁሉ ድንቅ ሥራው የክብር ሁሉ ባለቤት የሆነው አምላካችን ስሙ የተባረከ ይሁን። እግዚአብሔር መልካም ነው! ሸመክት በጋሻው

  • без подписи

  • 6 авг.490102

    без подписи

  • የነሐሴ ወር ጾም ጸሎት ነግገ አርብ ይጀምራል። ስለዚህ ሁላችንም በመገኘት በጋራ የጌታን ፊት እንድንፈልግ

  • 2 авг.740102

    без подписи

  • без подписи

  • ታላቅ የምስራች! እንኳን ደስ አለን! የመሪ ብርሃን መሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ መጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ  ከመሠረተ ክርስቶስ ሴሚነሪ እና ከምሥራቅ አዲስ አበባ ክልል መሠረተ ክርስቶስ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ከ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ በዲግሪ መርሃ ግብር ሥነ መለኮት በአማርኛ ማስተማር ይጀምራል፤ ስለሆነም መማር የምትፈልጉ እና መስፈርቱን የምታሟሉ ሁሉ እንድትመዘገቡ ቤ/ክ ታስታውቃለች፤ ታበረታታለችም፡፡

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 28 июл.315из meribirhanmkc

    без подписи

  • 24 июл.1 04032

    без подписи

  • без подписи

  • без подписи