Official Zemen Bank S.C
СтатистикаZemen Bank S.C is all about giving customers choice and convenience. Driving the future financial services experience.
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 12 авг.
- Постов за неделю
- 8
- Всего постов
- 70
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 12 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 2 509
- 1/48двое суток
- 2 875
- 1/72трое суток
- 3 101
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ለዘመን ባንክ አክስዮን ማኅበር ገለልተኛ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ለመምረጥ የወጣ ማስታወቂያ የማመልከቻ ጊዜ ማራዘሚያ፤ ዘመን ባንክ አ.ማ. በ18ኛ የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔው ላይ ባንኩን ለቀጣይ ሦስት ዓመታት የሚመሩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ ያካሂዳል፡፡ በመሆኑም ባንኩን በገለልተኛ ዳይሬክተርነት ማገልገል የምትፈልጉ ዝርዝር መረጃዎችን እንዲሁም መሟላት ያለባቸውን መስፈርቶችና የማመልከቻ አድራሻ ለማግኘት ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፦https://shorturl.at/xTCHz #ዘመንባንክ #Shareholders #Directors #BoardMembers #Nomination #ZemenBank
без подписи
ዘመን ባንክ የመረጃ ደህንነት አስተዳደር ሥርዓት የISO/IEC 27001:2022 ዓለም አቀፍ ማረጋገጫ አገኘ። ዘመን ባንክ የመረጃ ደህንነት አስተዳደር ሥርዓት (Information Security Management System) የሚሰጠውንነና ዓለም አቀፍ እውቅና ያለውን የISO/IEC 27001:2022 መስፈርት በማሟላት የማረጋገጫ ሰርቲፊኬት አገኘ። ለተጨማሪ ንባብ ፦ https://shorturl.at/2snce *** ቤተሰብ ይሁኑ፦ Facebook: https://bit.ly/47Q7GeR LinkedIn: https://bit.ly/3NmAmnE Twitter: https://bit.ly/48fi5AAIns Instagram: https://bit.ly/3RmlUNP YouTube: https://bit.ly/47U4sqI Telegram: https://bit.ly/48fs1dE *** #ዘመንባንክ #InformationSecurity #SecurityManagement #ISOIEC #Certification #ZemenBank
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
የዘመን ባንክ ሠራተኞች በለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ አረንጓዴ አሻራቸውን አሳረፉ። የዘመን ባንክ ሠራተኞች በለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ነሐሴ 2 ቀን 2018 ዓ.ም 5000 የፍራፍሬና አገር በቀል ችግኞችን በመትከል ባንኩ ለአካባቢ ጥበቃና ማኅበራዊ ሐላፊነቱን ለመወጣት ያለውን ፍላጎት አሳይተዋል። አቶ ግሩም ታሪኩ የዘመን ባንክ የማርኬቲንግና ኮርፖሬትኮምዩኒኬሽንስ ዳይሬክተር በወቅቱ ባስተላለፉት መልዕክት ከተተከሉት ችግኞች ውስጥ አቦካዶ፣ ፅድ፣ ግራቪሊያና ቦትልብረሽ እንደሚገኙበትና የችግኞቹ ስብጥርም 70 በመቶ የፍራፍሬ፣ 30 በመቶ የአገር በቀል ዛፎች መሆናቸውን አስታውቀዋል። በዚህ ስፍራ የባንኩ ሠራተኞች ከ2015 ዓ.ም አንስቶ በየኣመቱ የተከሏቸው ችግኞች አብዛኞቹ ፀድቀዋል። #ዘመንባንክ #Seedling #Plantation #GreenerFuture #LemiIndustrial #ZemenBank

"ለእኔ፣ ዘመን ባንክ ከስራ ቦታ በላይ ነው፤ ፍላጎት እና ዓላማ የሚገናኙበት ቦታ ነው።" እያንዳንዱ ስኬታችን የቡድናችንን ትጋት፣ የደንበኞቻችንን እምነት እና ለላቀ አገልግሎት ያለንን የማይናወጥ ቁርጠኝነት ያንፀባርቃል። በአንድነት እያደግን እና ትርጉም ያለው ተፅዕኖ እየፈጠርን እንቀጥላለን። አምላካዊት ካሳ ሥራ አስኪያጅ- ጎተራቅርንጫፍ #ዘመንባንክ #Successful #Awardee #HighPerformance #Goterabranch #ZemenBank
Official Zemen Bank S.C pinned a photo
ለዘመን ባንክ አክስዮን ማኅበር ገለልተኛ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ለመምረጥ የወጣ ማስታወቂያ፤ ዘመን ባንክ አ.ማ. በ18ኛ የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔው ላይ ባንኩን ለቀጣይ ሦስት ዓመታት የሚመሩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ ያካሂዳል፡፡ በመሆኑም ባንኩን በገለልተኛ ዳይሬክተርነት ማገልገል የምትፈልጉ ዝርዝር መረጃዎችን እንዲሁም መሟላት ያለባቸውን መስፈርቶችና የማመልከቻ አድራሻ ለማግኘት ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፦ https://shorturl.at/Pqyjp #ዘመንባንክ #Shareholders #Directors #BoardMembers #Nomination #ZemenBank
“ዘመን ባንክ ከስራ ቦታ በላይ ትልቅ ቤተሰብ ነው። ባንካችን አምኖብንና አክብሮን ችሎታችንን አውጥተን ውሳኔዎችን እንድንወስንና ስራዎችን በራሳችን ሙሉ አቅም እንድንፈጽም እድል ሰጥቶናል። ከአለም አቀፍ የስልጠና ተቋማት ጋር በመተባበር የሚያዘጋጃቸው ስልጠናዎችም በስራ ላይ ብቻ ሳይሆን በህይወታችን የሚያጋጥሙንን ፈተናዎች በብቃት እንድንወጣና እውነተኛ የቤተሰባዊነት ስሜት እንዲኖረን አድርጓል።” አቶ ሊቃውንት ዘሪሁን ስራ አስኪያጅ-ባህር ዳር ቅርንጫፍ #ዘመንባንክ #Successful #Awardee #HighPerformance #BahirdarBankingCenter #ZemenBank
ለዘመን ባንክ አክስዮን ማኅበር ገለልተኛ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ለመምረጥ የወጣ ማስታወቂያ፤ ዘመን ባንክ አ.ማ. በ18ኛ የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔው ላይ ባንኩን ለቀጣይ ሦስት ዓመታት የሚመሩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ ያካሂዳል፡፡ በመሆኑም ባንኩን በገለልተኛ ዳይሬክተርነት ማገልገል የምትፈልጉ ዝርዝር መረጃዎችን እንዲሁም መሟላት ያለባቸውን መስፈርቶችና የማመልከቻ አድራሻ ለማግኘት ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፦ https://shorturl.at/Pqyjp #ዘመንባንክ #Shareholders #Directors #BoardMembers #Nomination #ZemenBank
የዘመን ባንክ 2017/18 ዓመታዊ የማኔጅመንት ስብሰባ *** ቤተሰብይሁኑ: Facebook: https://bit.ly/47Q7GeR LinkedIn: https://bit.ly/3NmAmnE Twitter: https://bit.ly/48fi5AAIns Instagram: https://bit.ly/3RmlUNP YouTube: https://bit.ly/47U4sqI Telegram: https://bit.ly/48fs1dE *** #ዘመንባንክ #Recap #AnnualManagementMeeting #RemarkableSuccess #Leadership #ZemenBank
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи