tgindex
Tsedey Bank S.C

Tsedey Bank S.C

Статистика

Demonstrating a strong financial foundation, Tsedey Bank S.C. has grown its capital and asset base significantly. Its total capital has increased to Birr 13.4 billion, while total assets have reached Birr 75.5 billion.

Последний пост
16:01
Последнее чтение
16 авг.
Постов за неделю
18
Всего постов
306
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
18 224
+73 за 6 дн.
Сутки
+4
+0,02%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
3 354
40 постов
Вовлечённость
18,4%
к подписчикам
Постов в день
2,6
всего 306
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
по 4 постам
1/24сутки в ленте
1 951
1/48двое суток
2 299
1/72трое суток
2 479

Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.

Посты

  • 16:011 235193

    እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል አደረሳችሁ!   #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!

  • 13:011 705204

    እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል አደረሳችሁ!   #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!

  • 08:281 93051

    በእያንዳንዱ ዶላር ተጨማሪ 10 ብር ጉርሻ ይውሰዱ! ሥጦታው አጓጊ ሆኗል፤ በጉርሻ ብቻ ኪስዎን ይሙሉ! ከውጭ ሀገራት የሚላክልዎትን የአሜሪካን ዶላር በባንካችን የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል ሲቀበሉ እንዲሁም በእጅዎ ያለውን የአሜሪካን ዶላር በባንካችን ቅርንጫፎች ሲመነዝሩ ከእለቱ የመሸጫ ዋጋ ተጨማሪ 10 ብር ጉርሻ ከባንካችን ይበረከትልዎታል፡፡   #EthiopiaExchangeRate #USDtoETB #EthiopianBirr #DailyExchangeRate #ForexEthiopia #EthiopiaFinance #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!

  • 17 авг.2 3368

  • 17 авг.2 25013

    የሥራ ሳምንትዎን በደስታ ይጀምሩት! ስኬታማ የሥራ ሳምንት ይሁንልዎ!     #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!

  • 16 авг.2 56528

    መልካም ሰንበት ይሁንልዎ!       Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!

  • 15 авг.2 994111

    በእያንዳንዱ ዶላር ተጨማሪ 10 ብር ጉርሻ ይውሰዱ! ሥጦታው አጓጊ ሆኗል፤ በጉርሻ ብቻ ኪስዎን ይሙሉ! ከውጭ ሀገራት የሚላክልዎትን የአሜሪካን ዶላር በባንካችን የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል ሲቀበሉ እንዲሁም በእጅዎ ያለውን የአሜሪካን ዶላር በባንካችን ቅርንጫፎች ሲመነዝሩ ከእለቱ የመሸጫ ዋጋ ተጨማሪ 10 ብር ጉርሻ ከባንካችን ይበረከትልዎታል፡፡   #EthiopiaExchangeRate #USDtoETB #EthiopianBirr #DailyExchangeRate #ForexEthiopia #EthiopiaFinance #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!

  • 15 авг.2 7827

    ሸመታን በምቾት!     #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!

  • 14 авг.3 1529

    እንዳይታለሉ! ትክክለኛ ማንነታቸውን ሳያረጋግጡ ገንዘብ እንዳይልኩ! በስልክ በመደወል፣ እንደ Telegram, WhatsApp, Facebook ባሉ የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮች ወይም በኢሜይል (Email) እና በአጭር የጽሑፍ መልእክት (SMS) ‹‹ገንዘብ ይላኩልኝ›› የሚሉ መልእክቶች ሲደርሱዎት የጠያቂውን ትክክለኛ ማንነት ሳያረጋግጡ ገንዘብ እንዳይልኩ በአክብሮት እናስታውስዎታለን፡፡ #አስቸኳይ_የጥንቃቄ_መልእክት #ጥንቃቄ  #ሳይበር_ደኀንነት #ScamAlert #FraudPrevention #StaySafeOnline #CyberSecurity  #PhishingAwareness #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!

  • 14 авг.3 339121

    በእያንዳንዱ ዶላር ተጨማሪ 10 ብር ጉርሻ ይውሰዱ! ሥጦታው አጓጊ ሆኗል፤ በጉርሻ ብቻ ኪስዎን ይሙሉ! ከውጭ ሀገራት የሚላክልዎትን የአሜሪካን ዶላር በባንካችን የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል ሲቀበሉ እንዲሁም በእጅዎ ያለውን የአሜሪካን ዶላር በባንካችን ቅርንጫፎች ሲመነዝሩ ከእለቱ የመሸጫ ዋጋ ተጨማሪ 10 ብር ጉርሻ ከባንካችን ይበረከትልዎታል፡፡   #EthiopiaExchangeRate #USDtoETB #EthiopianBirr #DailyExchangeRate #ForexEthiopia #EthiopiaFinance #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!

  • 14 авг.2 94710

    መልካም ጁምዓ! የእርስዎ ምርጫ፣ የእኛ ኩራት! ፀደይ አርሂቡ! እሴትዎን ያከበረ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት-ከፀደይ ባንክ!   በታማኝነት፣ በዘመናዊ አሠራር እና በቀልጣፋ መስተንግዶ አርሂቡ! ብለን በፈገግታ እንቀበልዎታለን። ዛሬውኑ ይጎብኙን! #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!

  • 13 авг.3 622141

    በእያንዳንዱ ዶላር ተጨማሪ 10 ብር ጉርሻ ይውሰዱ! ሥጦታው አጓጊ ሆኗል፤ በጉርሻ ብቻ ኪስዎን ይሙሉ! ከውጭ ሀገራት የሚላክልዎትን የአሜሪካን ዶላር በባንካችን የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል ሲቀበሉ እንዲሁም በእጅዎ ያለውን የአሜሪካን ዶላር በባንካችን ቅርንጫፎች ሲመነዝሩ ከእለቱ የመሸጫ ዋጋ ተጨማሪ 10 ብር ጉርሻ ከባንካችን ይበረከትልዎታል፡፡   #EthiopiaExchangeRate #USDtoETB #EthiopianBirr #DailyExchangeRate #ForexEthiopia #EthiopiaFinance #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!

  • 13 авг.3 38132

    без подписи

  • 13 авг.3 5511734

    ቀን፡- ነሐሴ 7/2018 ዓ.ም የውጭ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ የማስታወቂያ ቁጥር፦ TS/B/C/EX-03/2026 የፀደይ ባንክ አ.ማ. የሠራተኞች ካፊቴሪያ የካፊቴሪያውን የሥራ አፈጻጸምና የአገልግሎት ጥራት ለማሻሻል ከዚህ በታች በተጠቀሱት የሥራ መደቦች ላይ ብቁና ተወዳዳሪ እጩዎችን በኮንትራት በውጭ ቅጥር ለመቅጠር ይፈልጋል። በመሆኑም በሥራ ማስታወቂያው ላይ የተጠቀሱትን ዝቅተኛ መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች በተጠቀሰው የማመልከቻ ሂደት መሠረት እንዲያመለክቱ ይጋብዛል።

  • 13 авг.3 26494

    ለዘመናዊ የትምህርት አሥተዳደር የተመቼ!   ፀደይ የትምህርት አሥተዳደር  ሥርዓት   ፀደይ ‹‹ስኩል ማኔጅመንት ሲስተም››  ለወላጆች፣ ለተማሪዎች እና ለትምህርት ቤቶች ታላቅ እፎይታ ይዞ መጥቷል፡፡ •  ወላጆች የልጆቻችሁን የትምህርት ክፍያ በፀደይ ባንክ “ስኩል ማኔጅመንት ሲስተም” በቀላሉ መፈጸም ትችላላችሁ! ይህ ብቻ አይደለም፡- •  የትምህርት ቤት ክፍያ ዝርዝር መግለጫ እና ደረሰኝ በቀላሉ ማግኘት፣ •  የተማሪዎችን የእለት ከእለት አቴንዳንስ መከታተል፣ •  የተማሪዎችን ውጤት መሙላት፣ ሪፖርት ማዘጋጀት እና የምስክር ወረቀት (ሰርተፊኬት ማተም)፣ •    ደኅንነቱ እና ምስጢራዊነቱ የተጠበቀ የተማሪዎች መረጃ አያያዝ እና ሌሎችንም አገልግሎቶች ማግኘት ያስችልዎታል። #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!

  • 12 авг.3 359352

    ከልብ ለሕዝብ-የ2018 በጀት ዓመት የማኅበራዊ ኀላፊነት ጉዟችን በጥቂቱ! 1. ያልተቋረጠ ድጋፍ ለነገዎቹ የዓለም ሻምፒዮናዎች! 1.1. ለፀደይ አትሌቲክስ ክለብ ላለፉት 14 ዓመታት ሙሉ በጀት በመመደብ ወጣቶች ህልማቸውን እውን እንዲያደርጉ በየዓመቱ ከፍተኛ የገንዘብ ድጋፍ እያደረግን እንገኛለን፡፡ 2. የትምህርት ብርሃን ለሕፃናት! 2.1.  ከ1 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ በማድረግ ሕጻናት ትምህርታቸውን እንዳያቋርጡ እገዛ አድርገናል፡፡ 3. ለዝግባ የሕጻናትና አረጋውያን በጎ አድራጎት ድርጅት የፍቅር እጅ! 3.1.  ለዝግባ ሕፃናትና አረጋውያን በጎ አድራጎት ድርጅት ለበዓላት መዋያ ከ 1 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አድርገናል፡፡ 3.2. ባንካችንን ለማስተዋወቂያ ሥራ የሚውል ከ2 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ተሽከርካሪ ለዝግባ ሕፃናትና አረጋውያን በጎ አድራጎት ድርጅት ድጋፍ አድርገናል፡፡ 4. በበዓላት ወቅት ደስታን ማካፈል! 4.1.ለትንሣዔ በዓል፦ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖቻችን የበዓል መዋያ የሚሆን የ2 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር የዓይነት ድጋፍ አድርገናል፡፡ 4.2.ለዒድ አልፈጥር በዓል፦ በ550,000 ብር ወጪ የዓይነት ድጋፍ በማድረግ፣ የበዓላትን ደስታ በጋራ በመካፈል ኢትዮጵያዊ አብሮነታችንን በተግባር አሳይተናል፡፡     #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!

  • 12 авг.3 3444

    በእያንዳንዱ ዶላር ተጨማሪ 10 ብር ጉርሻ ይውሰዱ! ሥጦታው አጓጊ ሆኗል፤ በጉርሻ ብቻ ኪስዎን ይሙሉ! ከውጭ ሀገራት የሚላክልዎትን የአሜሪካን ዶላር በባንካችን የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል ሲቀበሉ እንዲሁም በእጅዎ ያለውን የአሜሪካን ዶላር በባንካችን ቅርንጫፎች ሲመነዝሩ ከእለቱ የመሸጫ ዋጋ ተጨማሪ 10 ብር ጉርሻ ከባንካችን ይበረከትልዎታል፡፡   #EthiopiaExchangeRate #USDtoETB #EthiopianBirr #DailyExchangeRate #ForexEthiopia #EthiopiaFinance #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!

  • 12 авг.3 3938

    ስካን ክፍል፤ በፀደይ QR!     #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!

  • 11 авг.3 780182

    በእያንዳንዱ ዶላር ተጨማሪ 10 ብር ጉርሻ ይውሰዱ! ሥጦታው አጓጊ ሆኗል፤ በጉርሻ ብቻ ኪስዎን ይሙሉ! ከውጭ ሀገራት የሚላክልዎትን የአሜሪካን ዶላር በባንካችን የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል ሲቀበሉ እንዲሁም በእጅዎ ያለውን የአሜሪካን ዶላር በባንካችን ቅርንጫፎች ሲመነዝሩ ከእለቱ የመሸጫ ዋጋ ተጨማሪ 10 ብር ጉርሻ ከባንካችን ይበረከትልዎታል፡፡   #EthiopiaExchangeRate #USDtoETB #EthiopianBirr #DailyExchangeRate #ForexEthiopia #EthiopiaFinance #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!

  • 10 авг.4 437641

    የሐዘን መግለጫ! ፀደይ ባንክ፣ በባንኩ እንጅባራ ዲስትሪክት የመንታውኃ ቅርንጫፍ የጥበቃ ሠራተኛ በነበሩት በአቶ ውባንተ እሸቱ ሕልፈተ ሕይዎት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን እየገለጸ፣ ለቤተሰቦቹ፣ ለባልደረቦቹ እና ለመላው የፀደይ ሠራተኞች መጽናናትን ይመኛል፡፡ #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!