Hibret Bank
СтатистикаHibret Bank a progressive and modern banking institution, endowed with a strong financial structure and strong management, as well as a large and ever-increasing customers and correspondent base. https://t.me/HibretBanket
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 22
- Всего постов
- 422
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 12 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 2 808
- 1/48двое суток
- 3 217
- 1/72трое суток
- 3 470
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
Hibret Bank Wins Excellence Award in Cyber Security! Hibret Bank has been awarded the "Excellence in Cyber Security" award at the 29th Connected Banking Summit – Innovation & Excellence Awards 2026, organized by the International Center for Strategic Alliance (ICSA) on August 13, 2026 at the Addis Ababa Skylight Hotel. As Ethiopia's first bank to earn the ISO 27001 certification, the Bank sets the benchmark for information security excellence. Hibret is reputable in building world-class systems and practices through continued compliance, validated through successive annual surveillance audits. The "Excellence in Cyber Security" award granted to Hibret Bank is of a crucial importance in this era of digitization where cyber security has become a major concern. The award affirms the Bank’s reliability in proactively safeguarding customer information and securing digital banking services. Hibret Bank United, We Prosper! #HibretBank #UnitedWeProsper #CyberSecurityExcellenceAward #CyberSecurity #Banking
ሕብረት ባንክ በሳይበር ደህንነት (Cyber Security) ልሕቀት የብቃት ተሸላሚ ሆነ! ሕብረት ባንክ በሳይበር ደህንነት (Cyber Security) ልሕቀት ዓለም አቀፉ የስትራቴጂክ ጥምረት ማዕከል (ICSA) ነሐሴ 7 ቀን 2018 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ስካይላይት ሆቴል ባዘጋጀው የ29ኛው “Connected Banking Summit – Innovation & Excellence Awards 2026” የ” Excellence in Cyber Security” ዘርፍ ተሸላሚ ሆኗል፡፡ ባንኩ የ ISO 27001 ሰርቲፊኬሽን እውቅና በማግኘት በሀገራች የመጀመሪያው ባንክ ሲሆን በደንበኞቹ ዘንድ ያለውን አስተማማኝነት ለመጠበቅም በየአመቱ ተከታትይ አመታዊ የሰርቬይላንስ ምርመራ (Successive Annual Surveillance Audits) በማድረግ ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ መዋቅር እና አሰራር መገንባቱ ይታወቃል፡፡ የተገኘው የሳይበር ደህንነት የብቃት ሽልማት የባንክ አሠራሮችን በማዘመን ላይ ባለንበት በአሁኑ ወቅት ተያይዞ የሚነሳውን የመረጃ እና የሳይበር ደህንነት ስጋት ለማስወገድ ሕብረት ባንክ የወሰደውን ቅድመ ጥንቃቄ ያሳየ እና በፋይናንስ ኢንደስትሪ ውስጥ የደንበኞችን መረጃ እንዲሁም አጠቃላይ የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎት ደህንነትን ለመጠበቅ ባንኩ የገነባውን አስተማማኝ ብቃት ያረጋገጠ ነው፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #HibretBank #CyberSecurityExcellenceAward #CyberSecurity #Banking
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ.ም. ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! 📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ 🌐 ትክክለኛውን የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ፡፡ Telegram | Facebook | Instagram | LinkedIn | X | TikTok | YouTube | Website #ExchangeRate #CurrencyExchange #HibretBank #Banking #DailyExchangeRate
እሴትዎን የሚያከብር ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት! ባንካችን በሸሪዓ የተፈቀደ ሕብር ሀቅ የተሰኘ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በአካታች ውስንነት ምክንያት አገልግሎቱን ላላገኙ የህበረተሰብ ክፍሎች በስፋትና በጥልቀት ለማዳረስ በትጋት በመስራት ላይ ሲሆን፤ የተለያዩ የተቀማጭ ሒሳቦችን እንዲጠቀሙ እንዲሁም ንግድዎን ለመደገፍ ከአነስተኛ እስከ ከፍተኛ የብድር/ፋይናንስ አገልግሎቶች ተጠቃሚ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት ተጋብዘዋል፡፡ ለበለጠ መረጃ 995 ይደውሉ አልያም አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡ ሕብር ሀቅ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #HibretBank #IFB #HibirHaq #IslamicBanking #Banking #InterestFreeBanking
እንዴት ልክፈል ብለው አስበዋል? ፈጣን • አስተማማኝ • ምቹ በሁሉም ቦታ፣ በማንኛውም ሰዓት፣ በሕብር ሞባይል ባንኪንግ የሕብረት ባንክን ‘QR Code’ ስካን በማድረግ ክፍያዎን በቀላሉ፣ በፍጥነትና በአስተማማኝ ሁኔታ ይፈጽሙ። ስልክዎን ብቻ ይያዙ፤ ስካን፣ ክፍል፣ ጭርስ! የሕብር ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያን ከPlay Store ወይም App Store በማውረድ አሁኑኑ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ። ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #HibretBank #HibirMobileBanking #HibretBankQRCode #QRCode #DigitalBanking
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ነሐሴ 7 ቀን 2018 ዓ.ም. ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! 📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ 🌐 ትክክለኛውን የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ፡፡ Telegram | Facebook | Instagram | LinkedIn | X | TikTok | YouTube | Website #ExchangeRate #CurrencyExchange #HibretBank #Banking #DailyExchangeRate
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ነሐሴ 6 ቀን 2018 ዓ.ም. ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! 📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ 🌐 ትክክለኛውን የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ፡፡ Telegram | Facebook | Instagram | LinkedIn | X | TikTok | YouTube | Website #ExchangeRate #CurrencyExchange #HibretBank #Banking #DailyExchangeRate
የገንዘብዎን ደህንነት ይጠብቁ! ውድ ደንበኞቻችን፣ ስልክዎ፣ ኤቲኤም ካርድዎ ወይም የባንክ አገልግሎት የሚጠቀሙበት መሣሪያ ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ አይዘግዩ። ወዲያውኑ በአጭር የስልክ ቁጥር በ995 በመደወል ወይም በአቅራቢዎ በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በአካል በመቅረብ ማሳወቅ እንደሚችሉ በአክብሮት እንገልፃለን። ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #HibretBank #Bank #FraudAwareness #CyberSecurity #ScamAwareness
ማራኪ ጥቅሞች ከሕብር ማራኪ! ሕብር ማራኪ የኃዋላ የቁጠባ ሒሳብ በባንካችን ስዊፍት ኮድ-UNTDETAA ወይም ዓለም አቀፍ ካርዶች እና የኃዋላ አገልግሎት ሰጪዎች በኩል በቋሚነት ገንዘብ ለሚቀበሉ ደንበኞች የተዘጋጀ ልዩ የቁጠባ ሒሳብ ነው። የዚህ አገልግሎት ተጠቃሚ ሲሆኑ ባንካችን ላቀዱት የውጭ ሀገር ጉዞ ከቁጠባዎ ላይ የውጭ ምንዛሬ እንዲያገኙ እና በየቀኑ የሚሰላ ጠቀም ያለ ወለድ ተጠቃሚ ያደርግዎታል። ለበለጠ መረጃ 995 ይደውሉ አልያም አቅራቢያዎ ከሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ሙሉ መረጃዎን ያግኙ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! 🌐 ትክክለኛውን የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ፡፡ Telegram | Facebook | Instagram | LinkedIn | X | TikTok | YouTube | Website #HibretBank #HibirMarakiSaving #SavingsAccount #Hawala #Remittance #Banking #Ethiopia
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ነሐሴ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! 📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ 🌐 ትክክለኛውን የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ፡፡ Telegram | Facebook | Instagram | LinkedIn | X | TikTok | YouTube | Website #ExchangeRate #CurrencyExchange #HibretBank #Banking #DailyExchangeRate
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи