Enat Bank Sharecompany
СтатистикаEnat Bank, Ethiopia’s sole female-initiated bank. Since March 5, 2013, we have been dedicated to providing comprehensive banking services and driving financial innovation. Our core mission is to empower women and build a prosperous future. ማን እንደ እናት!
- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 12:46
- Постов за неделю
- 4
- Всего постов
- 33
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 12 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 703
- 1/48двое суток
- 1 951
- 1/72трое суток
- 2 104
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ክፍያዎችን በቀላል እና ዘመናዊ መንገድ በመቀበል ጊዜዎን ይቆጥቡ! ወላጆች ለልጆቻቸው የሚያወርሱት ትልቁ ሃብት ትምህርት ነው ፡፡ ለልጆችዎ ብሩህ ተስፋ እና ለትምህርት ቤትዎ ቀልጣፋ የፋይናንስስርዓት የእናት ባንክን ዩኑ-ካሽ መላ ዘመናዊ የክፍያ ሥርዓትን ይጠቀሙ። ✅የእናት ባንክ የሞባይል ባንኪንግ በመጠቀም ወይም ወደ *845# በመደወል አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ! ማን እንደ እናት! የማህበራዊ ገፆቻችን ቤተሰብ ይሁኑ ፡ https://solo.to/enatbank #Uni_cash #Enatmela #EnatBankSC #schoolfee #Digitalpayment #SmartBanking #SecurePayment #Ethiopia
የልጆችዎትን የትምህርት ቤት ክፍያ በ ፈጣንና ዘመናዊ በሆነው በዩኒ ካሽ በኩል ይፈጽሙ! የእናት ባንክ ዩኒ-ካሽ እናት መላ ዘመናዊ የክፍያ ሥርዓት የወላጆችን ጊዜ ከመቆጠቡም በላይ የትምህርት ቤትዎን የፋይናንስ ቁጥጥር ቀላል ያደርገዋል። ማን እንደ እናት! ማስፈንጠሪያውን በመጫን የማህበራዊ ገፆቻችን ቤተሰብ ይሁኑ ፡ https://solo.to/enatbank #Uni_cash #EnatBankSC #schoolfee #simplelife #SmartBanking #SecurePayment #Ethiopia
ኢንተርኔት መጠቀም ሳያስፈልገዎ በስልክዎ ወደ *845# በመደወል ብቻ ባሉበት ሆነው ገንዘብ ማስተላለፍ ፣ የተለያዩ ክፍያዎችን መፈፀም ፣ ቀሪ ሒሳብዎን ማወቅ ፣ ከአንደኛው ሒሳብዎ ወደሌላኛው ሒሳብዎ ገንዘብ ማስተላለፍ እና ሌሎችም አገልግሎቶች ማግኘት ይችላሉ፡፡ ማን እንደ እናት! የማህበራዊ ገፆቻችን ቤተሰብ ይሁኑ ፡ https://solo.to/enatbank #EnatBankSC #EnatUssd #Internetfree #SmartBanking #SecurePayment #Ethiopiabank
የትምህርት ቤትዎን የፋይናንስ ስርዓት ያዘምኑ ክፍያዎችን በእናት ባንክ ዩኒ ካሽ መላ በኩል ይቀበሉ! የእናት መላ የዩኒካሽ የትምህርት ቤት ክፍያ ስርዓት ለትምህርት ቤቶች ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን ያካተተ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ ፡- 👉 ተማሪዎችን ለመመዝገብ 👉 የተማሪዎችን የ ሰርቪስ( የጉዞ) ክፍያ ለመፈጸም 👉 የመፅሀፍ ግዥ ክፍያ ለመፈጸም 👉 የትምህርትቤት ክፍያ በቀላሉ ለመክፈል 👉 የተማሪዎችን መረጃ ለማስተዳደር 👉 የፋይናንስ ሪፖርት ለማዘጋጀት 👉 ትምህርት ቤቶች ከወላጆች ጋር ያላቸውን ግንኙነት ለማጠናከር ያግዛል:: በባንካችን የዩኒካሽ የትምህር ቤት ክፍያ ስርዓት ለሚጠቀሙ ትምህርት ቤቶች እና ሰራተኞቻቸው የተለያዩ የብድር አገልግሎቶችን የምንሰጥ መሆኑን በታላቅ ደስታ እንገልፃለን! ወላጆች ዛሬውኑ የእናትባንክ የሞባይል ባንኪንግ በመጠቀም ወይም ወደ *845# በመደወል የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እየጋበዝን ስለ ዩኒካሽ ስኩል ፔይ በአቅራቢያዎ ወደ ሚገኙ ቅርንጫፎቻችን ጎራ በማለት ወይም ወደጥሪ ማዕከላችን 9845 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ! ማን እንደ እናት! የማህበራዊ ገፆቻችን ቤተሰብ ይሁኑ ፡ https://solo.to/enatbank #Uni_cash #Enatmela #EnatBankSC #schoolfee #Digitalpayme
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
Enat Bank's Gender Bond Gains Strong Strategic Partnerships Enat Bank S.C. has signed a landmark Memorandum of Understanding (MoU) with four key strategic partners—i-Capital Institute PLC, FSD Ethiopia, and FSD Africa—forming a powerful four-party collaboration to launch Ethiopia’s inaugural private-sector Gender Bond. The agreement was formally signed by executive leadership: Ermias Andarge (PhD), CEO of Enat Bank S.C.; Gemechu Waktola (PhD), CEO of i-Capital Institute PLC; and Ms. Hikmet Abdella, CEO of FSD Ethiopia. FSD Africa joined the agreement as a signatory through an electronic signature, completing the four-party partnership. #EnatBankSC #GenderBondGains #StrategicBanking #Financingsystem #SmartBanking
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
እናት ባንክ በተጠናቀቀው 2025/26 የሂሳብ በጀት አመት አበረታች ውጤት ማስመዝገቡን ገለፀ። 📈 እናት ባንክ 2025/26 የሂሳብ በጀት አመት የሥራ አፈፃፀምና የቀጣይ ሥራ አቅጣጫ ግምገማ ትላንት ሀምሌ 28/2018 ዓ.ም በኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል አካሂዷል። በግምገማ መድረኩ የባንካችን የሥራ አመራር አባላት፣የዲስትሪክት ዳይሬክተሮችና የቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆች ተገኝተዋል። በሂሳብ አመቱ ባንካችን በዋና ዋና የባንክ መመዘኛዎች በሀብት ማሰባሰብ ፣በዲጂታል አገልግሎት ተደራሽነት፣በአካታች የባንክ አገልግሎትና የደንበኞች እርካታ ከፍ ማድረግ የቻለ ሲሆን፣በዚህም በአጠቃላይ የተሻለ ውጤት አስመዝግቧል። በግምገማ ሥነ ስርዓቱ ላይ የባንካችን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኤርሚያስ አንዳርጌ (ዶ/ር) ፦ ባንካችን በተጠናቀቀው የሂሳብ በጀት አመት በሁሉም የባንክ አገልግሎት ዘርፎች የተገኘው ገቢና ትርፍ አበረታች እንደነበር ተናግረዋል። ባንኩ በቀጣይ አመት የተሻለ ውጤት የተገኘባቸውን አሰራሮች በማጠናከርና አዳዲስ የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቶችን ለደንበኞች በማቅረብ ከፍተኛ ውጤት ለማስመዝገብ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ አስገንዝበዋል። ሁሉም ሰራተኛ የደንበኞችን ፍላጎት መሰረት ያደረገ ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት በመሰጠት የባንኩን ተወዳዳሪነትና እድገት ለማፋጠን በትጋት መስራት እንደሚገባው አሳስበዋል። 📍በመጨረሻም በአመቱ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ዲስትሪክትና ቅርንጫፎች እንዲሁም ለዋና መስሪያቤት ሰራተኞች የማበረታቻ እውቅና ተበርክቶላቸዋል። እናት ባንክ፣ ማን እንደ እናት! #EnatBankSc #AnnnualSuccess #BudgetManagment #Management #Accomplishments #BankingFinance
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи