Oromia Bank
СтатистикаOromia Bank is continually adopting modern approaches to optimize operations, add value and provide enhanced superior customer experiences.
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 29
- Всего постов
- 49
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 4 629
- 1/48двое суток
- 5 304
- 1/72трое суток
- 5 721
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
Jumaa Mubaarak! Herreega Tajaajila Baankii Dhala irraa Bilisaa Baankii Oromiyaa-Oroo Barakaa banachuun maatii Baankii keenyaa ta'aa! ጁምዓ ሙባረክ! የኦሮሚያ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት-ኦሮ በረካ ሂሳብ በመክፈት የባንካችን ቤተሰብ ይሁኑ! #OromiaBank #OroBaraka #ServingToEmpowerYou #JumuaMubarak
Kabajamtoota Maamiltoota Keenya, Neetworkii Baankii keenyaa yeroo yeroon fooyyessuu (update) gochuu waan qabnuuf, Sanbata Duraa jechuunis Hagaya 09, 2018 galgala sa’atii 12:00 irraa kaasee hanga Dilbata, Hagaya 10, 2018 galgala sa’atii 12:00tti tajaajilli dijitaalaa Baankii keenya hundi tajaajila akka hin kennine isinii ibsina. Sababa kanaan, addaan citinsa tajaajilaa uumamuuf dhiifama isin gaafachaa, gamanumaa qophii barbaachisaa akka taasiftan kabajaan isin beeksifna. Baankii keenya waliin hojjechaa waan jirtaniif galatoomaa! Baankii Oromiyaa ክቡራን ደንበኞቻችን፣ በወቅታዊ የኔትወርክ ማሻሻያ ሥራ ምክንያት ሁሉም የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቶቻችን ከቅዳሜ፣ ነሐሴ 09 ቀን 2018 ዓ.ም. ከምሽቱ 12፡00 ጀምሮ እስከ እሁድ፣ ነሐሴ 10 ቀን 2018 ዓ.ም. እስከ ምሽቱ 12፡00 ድረስ ለጊዜው አገልግሎት የማይሰጡ መሆናቸዉን እንገልጻለን። ለሚፈጠረው የአገልግሎት መስተጓጎል ይቅርታ እየጠየቅን፣ ከወዲሁ ቅድመ ዝግጀት እንዲያደርጉ በአክብሮት እናሳዉቃለን። ከባንካችን ጋር እየሰሩ ስላሉ እናመሰግናለን! ኦሮሚያ ባንክ
Fudhadhaa, Sharafadhaa, Badhaafamaa! Maallaqa biyya alaa harka keessan jiru Baankii Oromiyaatti wayita sharafattan, Maallaqa biyya alaa irraa isiniif ergame Baankii keenya irraa wayita fudhattan ykn qusattaan, sharafa guyyaa irratti dabalataan boonasii qarshii 10 ni badhaafamtu! ይቀበሉ ፣ ይመንዝሩ ፣ ይሸለሙ! የውጭ ሀገራት ገንዘቦችን በጥሬ በባንካችን ሲመነዝሩ፣ ከእኛ ጋር በሚሰሩ ዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ ሲቀበሉ አልያም ሲቆጥቡ በዕለቱ የውጭ ምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ10 ብር ጉርሻ ያግኙ! #OromiaBank #Peoples_Bank #ServingToEmpowerYou
Ergaa! Boonasii dabalataa Qarshii 10 Badhaasisaa! Biyya alaa irraa firaa fi aantee keessaniif maallaqa yommuu ergitan, sharafa Jijjiirraa guyyaa irratti badhaasa dabalataa qarshii 10 akka argamsiisu quba qabduu? Maarree, maamiltoonni maallaqa isiniif ergame karaa Baankii keenyaa yammuu fudhattan ykn Baankii keenyatti yammuu sharafattan, badhaasa dabalataa sharafa guyyaa Doolaara tokkoo irratti Qarshii 10 isinii argamsiisaa! Filannoo keessan Baankii keenya taasifadhaa; Badhaasa argadhaa! ይላኩ! ተጨማሪ 10 ብር ሽልማት ያስገኙ! ከውጭ አገር ለወዳጅ ዘመድዎ ወደ ኦሮሚያ ገንዘብ ሲልኩ፣ በዕለቱ የምንዛሬ ተመን ላይ ተጨማሪ 10 ብር ሽልማት እንደሚያስገኝ ያውቃሉ? እንግዲያውስ፣ አሁኑኑ ከወዳጅ ቤተሰብዎ የተላከውን ገንዘብ ከባንካችን ይቀበሉ፤ እጅዎ ላይ ያለዉን በባንካችን ይመንዝሩ፤ ከዕለቱ የምንዛሬ ተመን በተጨማሪ በእያንዳንዱ ዶላር ላይ 10 ብር ጉርሻ ያግኙ! ባንካችን ምርጫዎ ያድርጉ፤ በሽልማት ይንበሽበሹ! #OromiaBank #Peoples_Bank #InternationalBankingServices #RemittanceService
Fudhadhaa, Sharafadhaa, Badhaafamaa! Maallaqa biyya alaa harka keessan jiru Baankii Oromiyaatti wayita sharafattan, Maallaqa biyya alaa irraa isiniif ergame Baankii keenya irraa wayita fudhattan ykn qusattaan, sharafa guyyaa irratti dabalataan boonasii qarshii 10 ni badhaafamtu! ይቀበሉ ፣ ይመንዝሩ ፣ ይሸለሙ! የውጭ ሀገራት ገንዘቦችን በጥሬ በባንካችን ሲመነዝሩ፣ ከእኛ ጋር በሚሰሩ ዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ ሲቀበሉ አልያም ሲቆጥቡ በዕለቱ የውጭ ምንዛሪ ተመን በተጨማሪ የ10 ብር ጉርሻ ያግኙ! #OromiaBank #Peoples_Bank #ServingToEmpowerYou
Enjoy: .Fast and secure transactions .24/7 account access .Wide ATM network coverage .Easy and convenient banking Get your OroCard today and experience banking without limits. #OromiaBank #OrooDigital #OroCard #ServingToEmpowerYou
ኦሮሚያ ባንክ እና የባንካችን መሠረታዊ የሠራተኛ ማህበር የህብረት ስምምነት ተፈራረሙ ኦሮሚያ ባንክ እና የባንካችን መሠረታዊ የሠራተኛ ማህበር በባንኩ እና በሰራተኞች መካከል ያለውን የስራ ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር ያለመ የህብረት ስምምነት ተፈራረሙ። የህብረት ሰምምነቱን የተፈራረሙት የባንካችን ዋና ስራ አስፈፃሚ ኦቦ ተፈሪ መኰንን እና የማህበሩ ፕሬዝዳንት ኦቦ ደረጀ በቀለ ሲሆኑ፣ የፋይናንስ ተቋማት የሰራተኛ ማህበራት ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት ኦቦ ደስታ በርሄ በክብር እንግድነት ተገኝተዋል። የባንካችን ዋና ስራ አስፈፃሚ ኦቦ ተፈሪ መኰንን በፊርማ ስነ ስርዓቱ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት የህብረት ስምምነቱ ማዕከል እና ዋነኛዉ ማጠንጠኛ የሆነዉ ባንካችን ኦሮሚያ ባንክ መሆኑን በአጽንኦት ገልፀዋል። ጤናማ የስራ ግንኙነት መፍጠር እና በባንኩ የተቀመጡ ግቦችን በጋራ በማሳካት ምርታማነትን ለመጨመር እና ዘላቂ እድገት ለማጎልበት ጉልህ ሚና እንደሚኖረው ባንኩ ያምናል በማለት ኦቦ ተፈሪ አክለዋል። የማህበሩ ፕሬዝዳንት ኦቦ ደረጀ በቀለ በበኩላቸው ይህንን የህብረት ስምምነት የጋራ የመግባቢያ ሰነድ ለማድረስ፣ የባንኩ አመራር አባላት ላበረከቱት አስተዋጽኦ እንዲሁም ላሳዩት ቅንነት አመስግነዉ ሰራተኛዉ የሚጠብቅበትን ኃላፊነት በመወጣት ለባንኩ ሁለንተናዊ ዕድገት ተግቶ በመስራት መብቱን ማስጠበቅ እንዲችል ማህበሩ በቁርጠኝነት ይሰራል ብለዋል። የህብረት ስምምነቱ መፈረም በአሰሪና ሰራተኛ መካከል በመተማመን፣ በጋራ ውይይት እና በመተባበር ላይ የተመሰረተ የስራ ባህልን ለማጠናከር አዲስ ምዕራፍ የሚከፍት ሲሆን፣ ሁለቱም ወገኖች በስምምነቱ የተካተቱ ጉዳዮችን በታማኝነትና በተጠያቂነት መተግበር እንደሚገባቸዉ የፋይናንስ ተቋማት የሰራተኛ ማህበራት ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት ኦቦ ደስታ በርሄ አሳስበዋል። ኦሮሚያ ባንክ ያለ ማንም ሶስተኛ ወገን ጣልቃ ገብነት በስክነት በመደራደር ይህንን የህብረት ስምምነት ለመፈራረም መቻሉ የአመራሩን ብስለት የሚያሳይ አርአያነት ያለዉ ተግባር መሆኑን ኦቦ ደስታ ገልጸዋል። የህብረ ስምምነቱ መፈረም የተሻለ የስራ አካባቢ፣ የሰራተኛ ደህንነት እና የበለጠ ውጤታማ የባንክ አገልግሎት ለመገንባት የጋራ ቁርጠኝነትን ያሳያል።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи