Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ
Статистикаትክክለኛው የአዩዘሀበሻ ቻናል ይህ ብቻ ነው❗ ለማስታወቂያና ጥቆማ👉 t.me/ayulaw Buy ads👉 https://telega.io/c/ayuzehabeshanews
- Последний пост
- 16:42
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 58
- Всего постов
- 235
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 12 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 36 595
- 1/48двое суток
- 41 937
- 1/72трое суток
- 45 230
Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
+1
በርካሽ ድሮን ሚሊዮን ዶላር ማሳጣት‼️ ኢራን የአሜሪካን የአየር መከላከያ አቅም ለማዳከም ርካሽ ድሮኖችን እየተጠቀመች መሆኑ ተገለጸ❗❗ ኢራን ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ርካሽ የ«ሻሄድ» (Shahed) አይነት አጥቂ ድሮኖች ከባለስቲክ ሚሳይሎች ጋር በማቀናጀት የአሜሪካን እና አጋሮቿን የአየር መከላከያ ስርአት በመፈታተን ላይ እንደሆነ ተዘገበ። የኢራን ስትራቴጂ ዋና ዓላማ በእያንዳንዱ ድሮን ኢላማን መምታት ሳይሆን፣ በተደጋጋሚ በሚላኩ የድሮን ማዕበሎች የአሜሪካን የመከላከያ አቅም ማድከም ነው። ይህ አካሄድ የአሜሪካን ውድ ሚሳይሎች (ኢንተርሴፕተሮች) በዝቅተኛ ዋጋ በሚገመቱ የኢራን ድሮኖች ላይ እንዲባክኑ በማድረግ፣ በሁለቱ ሀገራት መካከል የኢኮኖሚ እና የመከላከያ አቅም ሚዛን መዛባትን እንዲፈጠር እያደረገ መሆኑን ወታደራዊ ተንታኞች ይገልጻሉ። አዩዘሀበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
видео или голосовое, без подписи
ባንዳ ለሆዱ ሲሞት እኛ ለሀገር ሉዓላዊነት ለህዝቦች ክብርና አንድነት እንሞታለን-ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ‼️ ሻዕቢያ ከጅምሩ ኢትዮጵያን ከባህር በር ለማራቅ ከታሪካዊ ጠላቶቻችን ጋር ፅምዶ ፈጥሮ ኢትዮጵያ ላይ ደባ የሰራ ሃይል ነው ያሉት ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ህወሃትም የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም አሳልፎ የሸጠና ለ27 አመታት ስልጣን ይዞ ኢትዮጵያ የባህር በር እንድታጣ አጠንክሮ የሰራ ቅጥረኛ የገዛ አገሩን ሠራዊት ያጠቃ የክህደት ሃይል ነው ብለዋል ። ኢትዮጵያ በተደጋጋሚ በሕወሃት ክህደት የተፈተነች ነገር ግን ፀንታ የቆመች የልዩ ዘመቻ ሠራዊት መሰል ጠንካራ አርበኛ ልጆች ያሏት አገር ስለሆነች ጉዞዋን ቀጥላለች ብለዋል። የጥፋት ሃይሎች በባዕዳን ስትራቴጂ ሥር ተሰልፈው ኢትዮጵያን የማዳከምና የማፍረስ ፅምዶ የተባለ ጥምረት ቀርፀው ሕዝባችንን ለስቃይና መከራ በመዳረግ ደካማ ኢትዮጵያን ለማየት ጓጉተው ቢሠሩም ይህ ፍላጎታቸው መቼም ሊሳካ እንደማይችል አሳይተናቸዋል ብለዋል። ወያኔ የኢትዮጵያን ህዝብ በመከፋፈል እርስ በእርሱ እንዳይተማመን ያደርግ እንደነበረ አውስተው የትግራይን ህዝብ ደግሞ የኢትዮጵያ ልጆች እየመጡብህና እየከበቡህ ነው እያለ ከወንድም የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር በጠላትነት እንዲተያይ ሲሰራ የኖረ እኩይ ፖለቲካ አራማጅ ፀረ አገር ሃይል ነው ብለዋል። ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
видео или голосовое, без подписи
+1
በሱዳን ድንበር ከባድ ውጊያ‼️ የሱዳኑ ፈጣን ድጋፍ ኃይል በኢትዮጵያ ደንበር አቅራቢያ የምትገኘውን ቁልፍ ከተማ መቆጣጠሩን አስታወቀ! የሱዳን ፈጣን ድጋፍ ኃይል (RSF) እና አጋር ታጣቂዎች ከኢትዮጵያ ጋር በሚዋስነው ብሉ ናይል ግዛት ውስጥ የምትገኘውን እና ስትራቴጂያዊ ጠቀሜታ ያላትን አል ኩርሙክ ከተማን መቆጣጠራቸውን አልጃዚራ እና ዘ ናሽናል ዘገቡ። የወታደራዊ እና የመንግሥት ምንጮች ሐሙስ ዕለት ለአልጃዚራ እንደገለጹት፣ የሱዳን መከላከያ ሠራዊት (SAF) አባላት ለቀው በመውጣት በኩርሙክ ክወጭ መክተማቸውን ተከትሎ የአር ኤስ ኤፍ ታጣቂዎች እና የሱዳን ሕዝቦች ነፃነት ንቅናቄ-ሰሜን (SPLM-N) አባላት ወደ ከተማዋ ገብተዋል። ታጣቂ ቡድኑ በበኩሉ በሰራዊቱ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን እና በርካታ መሳሪያዎችንና ጥይቶችን መማረኩን ገልጿል። አዩዘሀበሻ ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи