tgindex
Woldia University Students Union

Woldia University Students Union

Статистика

ይህ የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ይፋዊ ገጽ ነው። እውነተኛና የተረጋገጡ መረጃዎችን ለማግኘት ገጻችንን ይቀላቀሉ! "የኛ ስኬት የእናንተ ደስታ ነው" የወልድያ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት

Последний пост
1 июн.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 174
+1 за 2 дн.
Сутки
−1
−0,09%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 149
19 постов
Вовлечённость
97,9%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 1 июн.6708из ayuzehabeshanews

    መንገድ ላይ የቀሩት ተማሪዎች‼️ ከግንቦት 21/2018 ዓ.ም ጀምሮ በአማራ ክልል ባለው የጸጥታ ችግር ምክኒያት የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች መንገድ ላይ እንዳሉ መንገዱ ተዘግቶባቸው ለተለያዩ ችግሮች ተጋልጠዋል። መንገድ ተዘግቶባቸው ከቤተሰቦቻቸው ሳይደርሱ ከቀሩት ውስጥ 234  የወልደያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከወልደያ ተነስተው  ጋይንት፣ደበረታቦር፣ወረታ ፣ባህርዳር፣ጎንደርና በዙሪያ ወደ ሚገኙ ቦታዎች እየተጓዙ ያሉ ተማሪዎች ሰሜን ወሎ ዞን ፍላቂት ገረገራ ከተማ፡ሲደርሱ መንገድ ተዘግቶባቸው በከተማው ለመቆየት ተገደዋል። የከተማ አስተዳደሩ  ከንቲባ አቶ አንደበት ተስፋየ የአካባቢውን ህብረተሰብ፣ ወጣት፣የመናሃሪያ አስተባባሪዎችን፣በጎ ፍቃደኛ ወጣቶችን፣ሹፌሮችን፣እድሮችንና ነጋዴዎችን በማስተባበር ምግብና መጠጥ  አዘጋጅቶ ተማሪዎችን እየተንከባከቡ ይገኛል። # በከተማው የሚገኙ አልጋ ቤቶች ለተማሪዎች በነጻ  አልጋቸውን ሰጥተዋል። # የአካባቢው ወጣቶች ለመጠጥና ንጽህና መጠበቂያ ውሃ ለተማሪዎች እያቀረቡ ይገኛል። # ወጣቶችና የአካባቢው ማህበረሰብ እንጀራ እያዋጣና ወጥ እየሰራ ተማሪዎችን እየመገበ ይገኛል። # የሃይማኖት አባቶች ደግሞ በቦታው ተገኝተው ጾለትና ቡራኬ እየሰጧቸው ይገኛል። # ዛሬ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም የሰኔ ጾም የሚገባበት በመሆኑ ትናንት የጾም መያዥያ ለክርስቲያን ተማሪዎች ፍየል ታርዶላቸዋል። # ለሙስሊም ተማሪዎችም ለብቻቸው ፍየል ታርዶላቸዋል። ተማሪዎቹ ከቤተሰብ ቢርቁም በፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደር ማህበረሰብ ግን የጎደለባቸው ነገር የለም ሲሉ የፍላቂት ገረራ ከተማ ነዋሪዎች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። ለዚህ በጎ ተግባር ለፍላቂት ገረራ ከተማ አስተዳደርና ነዋሪዎች ምስጋና ለማቅረብ እንወዳለን። (አዩዘሀበሻ) ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

  • 26 мая1 17451

    عيد الأضحى عرفة   <<አላህ ፍትሐዊ አድራጊዎችን ይወዳል።>> (ሱረቱ አል ሙምተሂና 60:8) ▫️ለኹሉም የግቢያችን የእስልምና እምነት ተከታይ ተማሪዎች እና ሠራተኞች እንኳን ለ 1147ኛው ኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳቸችሁ አደረሰን ። Eid al adha arafa Mubarak ! ▪️عيد الأضحى عرفة ميلاد  🎉🎉🎉 ✍️ኃይለ ሚካኤል አባይነህ የተማሪዎች ህብረት ፕሬዝዳንት ©️የተማ/ህ/ጽ/ቤት

  • 25 мая1 06824

    ደብረ ታቦር ጋይንት

  • ደብረ ታቦር

  • 25 мая1 20026

    ጎንደር

  • ሰላም! 👋 እንዴት ናችሁ? 🤔 ወደ እናትዋ ጎንደር የምትጓዙ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን 🛤️, ምዝገባችንን ማጠናቀቃችን እየገለጽን ስማችሁን ቼክ ማድረግ ትችላላችሁ? ✅ የደብረ ታቦርን ቀጣይ እንልካለን 🚀

  • አስቸኳይ ማስታወቂያ! ​🚌 ወደ ባህርዳር የምትሄዱ ተጓዦች፤ ​📅 ግንቦት 18፣ 19 እና 20 የምትጓዙ  ተማሪዎች  በሙሉ፡ ​⏱️ ምዝገባ ለማጠናቀቅ የቀረን 2 ሰዓት ብቻ ነው!

  • ማስታወቂያ:- እየመዘገባችሁ ያደረሳችሁኝ ተማሪዎች እና inbox  ያረጋችሁልኝ መመዝገባችሁን "Travel to Gojam" በሚለው ግሩፕ እየገባችሁ ቼክ አድርጉ። ዛሬ ከሶስት ሰዓት በኋላ የላካችሁልኝ ተማሪዎች እና ስም፣ እንዲሁም ቦታ እና ስልክ ቁጥር ያጓደላችሁ ተማሪዎች ቴሌግራም ላይ መልሼላችኋለሁ። እሱን ከላካችሁልኝ በኋላ ማታ አሳውቃችኋለሁ። መልካም ውሎ  !!! ይህ  መልእክት የሚያገለግለው  dawit mulugeta  ላይ  ለተመዘገባችሁ   ተማሪዎች ብቻ  ነው!!! አሁን  ምዝገባ  ላይ  ብቻ ነን አዲስ  ነገር  ሲኖር  የምናሳውቃችሁ  ይሆናል  እስከዚያው በትዕግሥት ጠብቁን ። አንድ  ጊዜ  ከተመዘገቡ በሗላ  ድጋሚ መመዝገብ  ፈፅሞ የተከለከለ  ነው!!! https://t.me/+fDnyZUXNEwM1OGE0

  • ሰላም  ቤተሰብ  እንዴት  ናችሁ  ሁሉ ሰላም ? ይህ  መልእክት ፈተና  ለጨረሳችሁ  እና ወደ  ውቢቷ ባሕርዳር  በ 18፣19እና 20 ለመጓዝ ዝግጅት ላይ ላላችሁ ተማሪዎች ብቻ እና ብቻ ነው። ከ dawit mulugeta   ወይም @dawit9203 ላይ  የተመዘገባችሁ  እና  እየተመዘገባችሁ  ላላችሁ  እንዲሁም  መመዝገብ ለምትፈልጉ   ነገ Travel from Woldia University To Gojjam በሚለው ግሩፓችን መመዝገባችሁን   አሳውቃችሁ  ዘንድ update ማድረግ  የምትፈልጉ   አስተካክሉ  ያልተመዘገባችሁም  ተመዝገቡ  እስከ ዛሬ ማለትም 15/09/2018 ዓ.ም ሌሊት  ስድስት  ሰዓት  ድረስ ጨርሱ መልእክቱንም  ላልሰሙት አሰሙ። ይህ  መልእክት የሚያገለግለው  dawit mulugeta  ላይ  ለተመዘገባችሁ  እና መመዝገብ ለምትፈልጉ ተማሪዎች ብቻ  ነው!!! አሁን  ምዝገባ  ላይ  ብቻ ነን አዲስ  ነገር  ሲኖር  የምናሳውቃችሁ  ይሆናል  እስከዚያው በትዕግሥት ጠብቁን ። አንድ  ጊዜ  ከተመዘገቡ በሗላ  ድጋሚ መመዝገብ  ፈፅሞ የተከለከለ  ነው!!!

  • Woldia University Students Union pinned «ቀን: 13/09/2018 ዓ.ም     ማስታወቂያ     ለ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች በሙሉ፤ የሃገር አቀፍ ፈተናው ሊሰጥ የታሰበው ከግንቦት 17 እስከ 20/2018 ዓ.ም የነበረው ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 3/2018 ዓ/ም የተራዘመ መሆኑን አውቃችሁ በብሔራዊ መታወቂያ (National ID) በመጠቀም የራሳችሁን መለያ ማረጋገጫ (Self-Identity Verification) ከዛሬ ጀምሮ ማጠናቀቅ ይኖርባችኋል።…»

  • https://t.me/+fDnyZUXNEwM1OGE0 ለመወያየት

  • ጎጃም  የምትመዘገቡ ተማሪዎች    ማስታወቂያ ላይ እንደተጠቀሰው   የምትሄዱበትን ቦታ (ጎጃም  ማለት ባሕር ዳር) ፣ቀን፣ ስም  እና  ስልክ   በ telegram inbox አድርጉልኝ ሁሉንም  በስልክ  ለማስተናገድ  ይከብዳል። የምትተዋወቁ  ስዎች  በአንድ  ላይ ተመዝግባችሁ ላኩልኝ። አንድ ጊዜ  ከተመዘገባችሁ  ድጋሚ  አትመዝገቡ። @dawit9203

  • ቀን: 13/09/2018 ዓ.ም     ማስታወቂያ     ለ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች በሙሉ፤ የሃገር አቀፍ ፈተናው ሊሰጥ የታሰበው ከግንቦት 17 እስከ 20/2018 ዓ.ም የነበረው ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 3/2018 ዓ/ም የተራዘመ መሆኑን አውቃችሁ በብሔራዊ መታወቂያ (National ID) በመጠቀም የራሳችሁን መለያ ማረጋገጫ (Self-Identity Verification) ከዛሬ ጀምሮ ማጠናቀቅ ይኖርባችኋል። ይህ ማረጋገጫ በምዝገባ ጊዜ በሰጣችሁት የFAN ቁጥር እና የግል መረጃ (Biographic Data) መሠረት ይፈጸማል። ይህን ሂደት ለማጠናቀቅ ከ2–3 ደቂቃ ብቻ ይወስዳል። ለፈተናው መቀመጥ አስፈላጊ የሆነ ግዴታ ስለሆነ፣ የመለያ ማረጋገጫውን በተቻለ ፍጥነት በሚከተለው መግቢያ በመጠቀም ማጠናቀቅ ይጠበቅባችኋል፦ https://verify.ethernet.edu.et. On the verification page, candidates will find everything they need to complete the process, including a video guide. verify.ethernet.edu.et Ministry of Education Ministry of Education | Exit Exam Verification እናመሰግናለን። ምንጭ:ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር

  • 21 мая1 636520

    ​ማስታወቂያ ​በወልድያ ዩኒቨርሲቲ የምትገኙ ከጤና እና ከተመራቂ ተማሪዎች ውጭ ያላችሁ ተማሪዎች በሙሉ ትምህርታችሁን በመጨረስ ላይ መሆናችሁ ይታወቃል። በመሆኑም ወደ ተለያዩ ከተሞች (ጎንደር ፣ ባሕር ዳር ፣ ሸዋ(አዲስ አበባ) ፣ ሰቆጣ ፣ ወሎ(ደሴ)) የምትሄዱ ተማሪዎች የምትሄዱበትን ቦታ ፣ ቀን ፣ ስም እና ስልክ ቁጥር እየሰጣችሁ እንድትመዘገቡ እንጠይቃለን። ​ይህ ምዝገባ ዓላማው ለተማሪዎቻችን ደህንነት እና ለነዳጅ ድጋፍ ለማስደረግ ሲሆን በወልድያ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ከሰሜን ወሎ ዞን ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ነው። ማሳሰቢያ 👉​አንድ ጊዜ ከተመዘገቡ በኋላ ድጋሚ መመዝገብ አይቻልም። 👉​የምትጓዙበትን ቀን መጻፍ ግዴታ ነው። 👉​ለስራ ያመቸን ዘንድ በተቻላችሁ አቅም የምትታወቀው ተማሪዎች ሰብሰብ ብላችሁ ተመዘጋግባችሁ ብታደርሱን ይመረጣል። 👉​ከታች በተቀመጡ ስልክ ቁጥሮች በየአድራሻችሁ ብቻ በመደወል ይመዝገቡ ። 👉​የምዝገባ ማብቂያ ጊዜ እስከ 17/09/2018 ዓ.ም ድረስ መሆኑን አውቃችሁ ምዝገባችሁን አጠናቁ። ​1. ጎንደር ​ዮሐንስ አለባቸው – 0922889499 ​ዓለምፀሐይ ተሾመ – 0975592324 ​2. ጎጃም ​አዶንያስ አበበ – 0943813712 ​ዳዊት ሙሉጌታ – 0919219203 / Telegram - @dawit9203 ​3. ዋግህምራ-(ሰቆጣ) ​ደስአለ ንጉስ – 0943170927 ​ቤተልሄም እንዳለው – 0943082528 ​ሃየሎም አበራ – 0993312820 ​4. ሸዋ እና አዲስ አበባ ​አብርሃም አሊ – 0960693926 ​ንጉሥ ሙለታ – 0980216053 ​5. ወሎ-(ደሴ) ​ዳዊት በስፋት – 0950170212 ​ህይወት ጎማታው – 0995739118 ​ሃይለሚካኤል አባይነህ – 0924580928 ✍️ሀይለ ሚካኤል አባይነህ የተማሪዎች ህብረት ፕሬዝዳንት ©️የተማ/ህ/ጽ/ቤት

  • 16 мая7001из woldiamedia

    #ሰበርExitExan 🔥የዳግም ተፈታኞች  ምዝገባ  ጀምሯል!! http://exam.ethernet.edu.et/ ለምዝገባ  የባለፈው  ፈተና ላይ ከትምህርት  ቤት የወሰዳቹት username ያስፈልጋል‌‌! ላልሰሙ ሼር አርጉላቸው

  • 13 мая9852из wduborntowinclub

    🔥⚡️ የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች — የወደፊታችሁ ጊዜ አሁን ነው! ⚡️🔥 ❓ ለምን እየተቸገራችሁ ነው? ❓ ለምን እየተማራችሁ ነው? ❓ ለምን በየቀኑ እራሳችሁን እየገፋችሁ ነው? 📚 ከፈተና… 😓 ከውጤት ጭንቀት… 📰 ከየቀኑ መጥፎ ዜና… 🤯 ከግራ መጋባት እና ጫና… ✨ ለአንድ ምሽት እረፍት ስጡ! 🧠 ስለ ወደፊታችሁ ግራ ተጋብታችኋል? 💪 ሞቲቬሽን፣ ዲሲፕሊን እና አቅጣጫ ይፈልጋሉ? 💸 የገንዘብ ነፃነት ትፈልጋላችሁ? 🎓 ከምረቃ በኋላ ሕይወት አሳስቦአችኋል? 🌧 ክረምታችሁን በተጠቃሚ መልኩ ማሳለፍ ትፈልጋላችሁ? ✨ እንግዲያውስ ይህ ፕሮግራም ለእናንተ ነው! ✨ 🏆 MOTIVATIONAL & CULTURAL EVENT በBorn to Win Club አዘጋጅነት 📍 ቦታ ➤ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የምረቃ አዳራሽ 🕛 አርብ ከምሽቱ  12:00 ሰዓት ላይ ⚠️ ሁሉም ተማሪዎች በሰዓታቸው እንዲገኙ በአክብሮት እናሳስባለን! 🌍 አንድ ፕሮግራም አስተሳሰባችሁን ሊቀይር ይችላል። 🔥 አንድ ውሳኔ ወደፊታችሁን ሊቀይር ይችላል። 🏆 ራሳችሁን ለመቀየር ተዘጋጁ! 🚀 ተነሱ! 🚀 ተነሳሱ! 🚀 Born To Win ለመሆን ተዘጋጁ! https://t.me/wduborntowinclub https://t.me/wduborntowinclub https://t.me/wduborntowinclub

  • 13 мая3 39111

    ማስታወቂያ ለሪሚዲያል ተማሪዎች በሙሉ 📢 National ID ያላወጣችሁና ከዚህ በፊት ለትምህርት ሚኒስቴር fan number ሲላክ ለሪጅስትራር ገቢ ያላደረጋችሁ እስከ ዛሬ (05/09/2018 ዓ.ም) 8:00 ሰዓት ድረስ ⏰ ለሪጅስተራር ሪፖርት እንድታደርጉ ስንል በጥብቅ እናሳስባለን 📝።ይህን ባለማድረጋችሁ ለሚፈጠረው ችግር ሐላፊነቱን ራሳችሁ የምትወስዱ ይሆናል ⚠️ የፍሬሽማን ማስተባበሪያ

  • 7 мая1 3022

    የምስራች - እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉🎓 ጆርጅ የአሜሪካን ቋንቋ ትምህርት ቤት (George American Language School) በወልድያ ዩኒቨርሲቲ የሚገኙ ተማሪዎችን የእንግሊዝኛ ቋንቋ ብቃታቸውን በማሳደግና በማጠናከር ለረጅም ጊዜ በታማኝነት ሲያገለግል ቆይቷል። ✨📚 አሁንም እንደተለመደው ትምህርታቸውን በስኬት ላጠናቀቁ ተማሪዎች ለ6ተኛ ዙር ደማቅ የምረቃ ስነ-ስርዓት አዘጋጅቷል። 🎓🎊 "ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በዚህ ታላቅ በዓል ላይ እንዲታደሙ በክብር ተጋብዘዋል!" 🤝🎈 የምረቃው ፕሮግራም ዝርዝር፦ 🗓️ ቀን፦ ግንቦት 2/2018 ዓ.ም ⏰ ሰዓት፦ ከቀኑ 7:00 ሰዓት ጀምሮ 📍 ቦታ፦ በወልድያ ዩኒቨርሲቲ መምረቂያ ሳላሽ (Graduation Hall) ውስጥ ጆርጅ የቋንቋ ማሰልጠኛ ማዕከል "Never Say Never Forever!" 🚀💪

  • 6 мая1 16211

    видео или голосовое, без подписи

  • 29 апр.1 4602

    ለሁሉም ሪሚዲያል (Remedial) ተማሪዎች በሙሉ ቅዳሜ በ24/08/2018 ዓ.ም በሳይኮሎጂ መምህራንና በICT ባለሙያዎች በቅንጅት የሚሰጥ የፈተና ስነ-ልቦና ዝግጅት እና ኦንላይን (Online) ፈተና ዝግጅት ኦሬንቴሽን (Orientation) ስላለ ከጠዋቱ 2:30 ሁሉም ተማሪ በመመረቂያ አዳራሽ ተገኝታችሁ እንድትከተሉ እናስባለን።

Woldia University Students Union — tgindex