Woldia University Students Media
СтатистикаDM FOR PROMOTION @XOMAME ይህ የወልድያ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ሚድያ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው። አላማውም በወልድያ ዩኒቨርሰቲ ውስጥ የሚደረጉ ሁነቶችን፣ ማስታወቂያዎችን፣ መረጃዎችንና የትምህርት ማቴርያሎችን ለተማሪዎች ተደራሽ ማድረግ ነው። #We_are_here_for_you!
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 16
- Всего постов
- 34
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 620
- 1/48двое суток
- 710
- 1/72трое суток
- 766
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ በ11ኛ ክፍል የሚተገበሩ 11 አዳዲስ የሙያ ዘርፎች ይፋ ሆኑ። የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር አዲሱን የትምህርትና ሥልጠና ፖሊሲ መሠረት በማድረግ፣ ተማሪዎች ከንድፈ ሀሳብ ባለፈ በገበያ ፍላጎት ላይ የተመሰረቱ ተግባራዊ ክህሎቶችን ይዘው እንዲወጡ የሚያስችል አዲስ ውሳኔ አሳለፈ። በዚህም መሠረት ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች (በ11ኛ ክፍል) ተግባራዊ የሚደረጉ 11 የሥራና ተግባር የሙያ ዓይነቶችን ይፋ አድርጓል። ለዚሁ ተግባር የሚሆኑ የመርሐ ትምህርት፣ የተማሪ ሞጁሎች እና የመምህራን መምሪያዎች ዝግጅት መጠናቀቁም ተገልጿል። ሚኒስቴሩ የክልልና የከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች የመምህራን ቅጥርን ጨምሮ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ ጥሪ አስተላልፏል። 📋 የሚተገበሩት 11 የሙያ ዘርፎች ዝርዝር፡- 1.ብረታ ብረት ሥራ ቴክኖሎጂ 2.አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ 3.አልባሳት ቴክኖሎጂ 4.ህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋት 5.ቧንቧ ሥራ 6.ሶፍትዌር ማበልጸግ 7.ሰብል አመራረት 8.ጤና ክብካቤ አገልግሎት 9.ሆቴል አገልግሎት 10.ፀጉር ሥራና ውበት አገልግሎት 11.ምግብ ዝግጅት
የወልድያ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ሚድያ☆ የኛ ቤተሰብ ይሁኑ! @woldiamedia @woldiamedia @woldiamedia
ማስታወቂያ! የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ :- የጤና ሚኒስቴር ነሀሴ 13-15 /2018 ዓ.ም ለሚሰጠው የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥር ጋር አያይዛችሁ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች በሙሉ፤ ተመዛኞች ከሀምሌ 27- 30/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ https://hple.moh.gov.et/ ማስፈንጠሪያ /Link/ በመጫን FAYDA and Password በማስገባት የፈተና ጣቢያ እንድትመርጡ እናሳስባለን፡፡ ማሳሰቢያ፦ ▪️ እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ በየሙያ መስኩ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር ልክ ገደብ ስለተቀመጠለት የፈተና ጣቢያ ምርጫ ቀድማችሁ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ከፍተኛው የተመዛኝ ቁጥር በደረሰበት የፈተና ጣቢያ ላይ ተጨማሪ ምዝገባ ማከናወን የማይቻል መሆኑን እናሳስባለን። ▪️ በምዝገባ ወቅት ለሚገጥማችሁ ማንኛውም ችግር በነጻ የስልክ መስመር 952 በመደወል ከዚያም 3 ቁጥርን በመጫን በቀጥታ እገዛ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ እናሳስባለን፡፡ ቀን: 27/11/2018 ዓ.ም Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia Linkedin: lnkd.in/ewFJ6 የወልድያ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ሚድያ☆ የኛ ቤተሰብ ይሁኑ! @woldiamedia @woldiamedia @woldiamedia
Updated!! NGAT Registration Extended 1. Registration deadline extended: The registration deadline has been extended to Wednesday, August 5. Please complete your registration before the deadline. 2. Exam center & accessibility update: You can now update your exam center and accessibility status (visual or hearing impairment) from your profile page by refreshing the page first. 3. Non-Ethiopian registration is now open: Non-Ethiopian applicants can now register. You may be asked to provide additional documents during the registration process. 4. Username , Password and Entrance ticket will be issued once registration is closed. ©️ Woldia University registrar የወልድያ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ሚድያ☆ የኛ ቤተሰብ ይሁኑ! @woldiamedia @woldiamedia @woldiamedia
የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT Exam) የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ‼️ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በ2018 ዓ.ም የሚሰጠውን መደበኛ የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና /National Graduate Admission Test/ ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ፈተናውን ለመውሰድ እየተጠባበቃችሁ ላላችሁ የድህረ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች በሙሉ ምዝገባ የሚካሄደው ከሀምሌ 15 – 25/2018 ዓ.ም ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ከታች በተቀመጠው የመመዝገቢያ ሊንክ ገብታችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ለፈተናውም አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን። የፈተና መስጫ ጊዜው ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ፡- https://ngat.ethernet.edu.et #ማሳሰቢያ⚠️ ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ እንደ ቅድመ ሁኔታ መቀመጡን አውቃችሁ ከወዲሁ እንድትዘጋጁ። የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር (ሰባት መቶ ሀምሳ ብር) መሆኑን አውቃችሁ በቴሌ ብር በኩል በምዝገባው ወቅት የሚፈጸም ይሆናል ምዝገባው የሚከናወነው በሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ሲሆን የፈተና ጣቢያውን በሚመለከት ግን ከምዝገባ በኋላ የተመዝጋቢ ቁጥሩ ታይቶ በስታንዳርዱ መሰረት የሚወሰን ይሆናል፡፡ ===================== የወልድያ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ሚድያ☆ የኛ ቤተሰብ ይሁኑ! @woldiamedia @woldiamedia @woldiamedia