Woldia University/ወልድያ ዩኒቨርሲቲ
Статистикаይህ ትክከለኛዉ የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የቴሌግራም ቻናል ነዉ፡፡ This is Woldia University Official Telegram channel.
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 51
- Всего постов
- 71
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 2 347
- 1/48двое суток
- 2 689
- 1/72трое суток
- 2 900
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ለዩኒቨርሲቲው መምህራንና ባለሙያዎች የኢንተርፕረነርሺፕ ሥልጠና ተሰጠ ነሀሴ 9/2018 ዓ.ም በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ እና በኢትዮጵያ ኢንተርፕረነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት (EDI) በትብብር የተዘጋጀ የሥራ ፈጣሪነት ሥልጠና (Entrepreneurship Training Workshop - ETW) ለዩኒቨርሲቲው መምህራንና ባለሙያዎች ተሰጠ። ስልጠናው ከነሀሴ 4/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ስድስት ቀናት ለ34 የተመረጡ መምህራንና ከሚመለከታቸው ክፍሎች ለተውጣጡ ባለሙያዎች ነው የተሰጠው። ሥልጠናውን የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የአስተዳደርና ቢዝነስ ልማት ም/ፕሬዝደንት ዶ/ር በላይ መንግስቴን ጨምሮ በአራት ሀገር አቀፍ አሠልጣኞች ተሰጥቷል። ዓላማውም የሥራ ፈጣሪነት ሥነ-ምግባር ማሳደግ ፣ የባህሪ (Behavioral) ለውጥ ማምጣት እና አጠቃላይ የሥራ ፈጠራና (Business ecosystem) መረዳት መሆኑን በኢትዮጵያ ኢንተርፕረነርሽፕ ልማት ኢንስቲትዩት የንግድ ልማት አማካሪ (National Trainer) እንዲሁም የስልጠናው አስተባባሪ አቶ ወንደሰን ነገዱ ገልጸዋል። በሥልጠናው በዓለም አቀፍ ደረጃ ውጤታማ በሆኑ 10 Competencies (ብቃቶች) እና 30 Behavioral Indicators (ባህሪያት) ላይ ያተኮረ ሲሆን ሰልጣኞች በተግባር የተደገፉ የቢዝነስ ሃሳቦችን በመፍጠርና በመሸጥ Self-responsibility (የራስ ኃላፊነት) የመውሰድ ብቃታቸውን እንዲያሳድጉ ለማድረግ ጥረት መደረጉን አስተባባሪው ገልጸዋል። አቶ ወንደሰን አክለውም ሰልጣኞቹ ያገኙትን እውቀት ለመማር-ማስተማርና ለCommunity Service ከመጠቀማቸው ባለፈ ወደፊት ከዩኒቨርሲቲው ጋር በሚደረግ ስምምነት መሠረት ወደ Basic TOT (Training of Trainers) እና National Trainer ደረጃ ማደግ እንደሚችሉ ጠቁመዋል። የስልጠናው ተሳታፊዎችም ከስልጠናው ብዙ ነገር አግኝተናል። ሰልጥነን መቀመጥ ሳይሆን ይህንን መሬት ላይ አውርደን ችግሮቻችንን ቀስ በቀስ በመቀነስ ራሳችንን ልንለውጥ ይገባል ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። በመጨረሻም ለተሳታፊዎች የማበረታቻ ሽልማትና በኢንስቲቲዩቱ የተዘጋጀ የምስክር ወረቀት በማበርከት ስልጠናው ተጠናቋል። ዘገባው የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የህዝብና አለም ዓቀፍ ግንኙነት ነው ፡፡ ------------------------------------------- ‹‹አእምሮ ሲከፈት፤ ዓይኖች ማየት ይችላሉ!›› ‹‹ Open Mind, Open Eyes!›› For latest updates, please follow the university official pages: Web site: https://www.wldu.edu.et/ Facebookhttps://www.facebook.com/WoldiaUniversity Telegram Channel =https://t.me/Woldia_University Linkedin = https://t.me/Woldia_University/2985 Tiktok = https://www.tiktok.com/@woldia.university?_r=1&_t=ZS-95j0halspeP P.O.Box = 400Woldia Town, Amhara Region, Ethiopia.
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи