Woldia University®🕎
Статистика⚜WHAT IS NEW!! Info about Woldia University,📝 ⚜Talk about most burning issues of the student🗣 🔱Motivations ⚜Funny GIFs😂 ⚜️Great restaurants in the city and their foods🍔 for any comments and ads @VJ_Sura
- Последний пост
- 18 сент. 2025 г.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Образование
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የስራ እድል ለነርሶች ብቻ! በሳውዲ እያቀረብን ነው! ከ120,000 ብር ደመወዝ እና ነፃ ቤት ኪራይ ጋር፣ አመልካቾች ማስረጃችሁን ከፓስፖርት ኮፒ ጋር በFacebook/WhatsApp ወይንም Telegram ይላኩልን። ለበለጠ መረጃ በቀጥታ ይደውሉ 📞0910100509 📩 https://t.me/VJ_Sura Deadline Sep 22nd, 2025.
ለነርሶች ብቻ(Women only)! የስራ እድል በሳውዲ እያቀረብን ነው! ከ120,000 ብር ደመወዝ እና ነፃ ቤት ኪራይ ጋር፣ አመልካቾች የ1 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ከዚያ በላይ ያላቸው ነርሶችን እንፈልጋለን። ለበለጠ መረጃ በቀጥታ ይደውሉ ወይም በFacebook መልእክት ያግኙን፦ 📞 0985341472 / 0910100509 @vj_sura
без подписи
For regular students.
🚨 ማስታወቂያ 🚨 Two days due date
🚨 ማስታወቂያ 🚨
🚨 ማስታወቂያ 🚨 https://m.facebook.com/fdremoe/photos/a.557862457650351/3734338213336077/?type=3&source=48
🚨 ማስታወቂያ 🚨 ቀን: 16/11/2013 ዓ.ም ለሁሉም የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ዲግሪ የክረምት ተማሪዎች በሙሉ ዩኒቨርሲቲያችን የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ዲግሪ አዲስ እንዲሁም ነባር የክረምት ተማሪዎችን በ19/11/2013 ዓ/ም የምዝገባ ጊዜ መሆኑን ጠቅሶ ጥሪ የተደረገ እንደነበር ይታወቃል። ሆኖም የምዝገባ ጊዜው ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን አውቃችሁ በሌላ ማስታወቂያ እስክንገልጽ ድረስ በያላችሁበት እንድትቆዩ እያሳሰብን ይህን መረጃ የደረሳችሁ ተማሪዎቻችን ላልሰሙት በማሳወቅ መረጃው ለሁሉም እንዲደርስ እንድታደርጉ እንጠይቃለን።
🚨 ማስታወቂያ 🚨
🚨 ማስታወቂያ 🚨
без подписи
ለወልድያ ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች የነበራችሁ በሙሉ !
ጥብቅ ማስታወቂያ !!!
ለወልዲያ ዩንቨርሲቲ ፍሬሾች ✅ወልድያ ዩኒቨርሲቲ✅ የመንገድ ዋጋ፣ በባጃጅ *ከ W-በር እስከ ጎንደር በር 5 ብር *ከ ማርያም በር እስከ ፒያሳ 5 ብር *ከ አውራ ጎዳና እስከ ፒያሳ 3 ብር *ከ ጎንደር በር እስከ አዳጎ 1.50 ብር *ከ አዳጎ እስከ ፒያሳ__ 1.50 የግቢው WI-FI ቦታ 1- ሰባ ደረጃ 2- mechanical department 3- ICT department 4- student lounge 1 5- teacher's lounge ወዘተረፈ.... ለfreshman ወንድ ተማሪዎች በማርያም በር ብትገቡ አሪፍ ነው። ዶርማችሁ እዛው ጋር ነው። ሁለት የተማሪዎች ላውንች አለ። ኳስ ማየት ለምትፈልጉ ደግሞ ሁለት DSTV አዳራሽ አሉ፣ አንደኛው በጣም ሰፊ ነው ሁለት ሰፋፊ ኳስ ሜዳዎች አሉ በ W-በር ስትገቡ። 🍊🍊ብርትኳን ለምትወዱ ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ፣ ብርትኳን እየተሰጣችሁ ነው የምትገቡት።🍊🍊 ነባር ተማሪዎች በሁሉም መግቢያ በሮች ላይ እስከ ዶርም ድረስ ስለሚያደርሷችሁ ለሻንጣችሁ አታስቡ። ዶርም ስትደርሱ እናመሰግናለን ማለት እንዳትረሱ። 🚫🚫 የካፌ ምግብን ስትበሉ "ሳታማሀኝ ብላ" የሚለውን ዘፈን እየዘፈናችሁ ብሉ። ቀልዴን ነው ከኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ሶስተኛ ነው በምግብ ጥራት። ©Mame @African_brains @African_brains
📌 Here is a group that can provide you the hottest 🔥 news and updates all around the woldia university! ✌So stay tuned and follow us! 👉 Don't forget to suggest your friends 🙏 ! Our Official news page @Woldia_students
без подписи
....and he was soooo talented😔
Why does the good once has to leave early😔😔😔 I lost my dear friend, my your soul Rest In Peace brother😭😭😭
Channel photo updated
без подписи