- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 10
- Всего постов
- 29
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 350
- 1/48двое суток
- 1 547
- 1/72трое суток
- 1 668
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ምርት አና አገልግሎት ለማስተዋወቅ Direct message አስቀምጡልን አሁን የምናስተናግደው በዛ መንገድ ብቻ ይሆናል፡፡ ለተማሪዎች ቅናሽ ለሚያደርጉ ድርጅቶች በታላቅ ቅናሽ ፡፡ @uogzena
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከአፈር የተሠራ ነዳጅ ከ30 እስከ 40 ሊትር ማምረት ተቻለ! 📌 ከአፈር ነዳጅ ለማዘጋጀት የተወጠነው ፈጠራ የት ደረሰ? ከአስር ዓመታት በፊት በነዳጅ እና በሊቲየም ፈጠራ ሥራቸው የብዙዎችን ትኩረት ስበው የነበሩት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የኬሚስትሪ መምህር እና ተመራማሪው አቡሃይ ውብሸት አሁን ፈጠራው ስላለበት ወቅታዊ ሁኔታ ከአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ጋር ቆይታ አድርገዋል። እርሳቸው እና ሌሎች ጓደኞቻቸው የጀመሩት ከአፈር ነዳጅ የመፍጠር የምርምር ፕሮጀክት ትንንሽ የላቦራቶሪ ሙከራዎችን (በሚሊ ሊትር ደረጃ የነበሩትን) አልፎ በሊትር ደረጃ (ከ30 እስከ 40 ሊትር) ማምረት የሚያስችል ደረጃ ላይ መድረሱን ነግረውናል። ለፈጠራው የባለቤትነት (የፓተንት) መብት ማግኘቱንም ገልጸዋል። የኢትዮጵያ የጥራት ኤጀንሲ ምርቱ ለተሽከርካሪዎች መዋል እንደሚችል የጥራት ማረጋገጫ እንደሰጣቸውም አንስተዋል። በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አማካኝነት ነዳጁ ተመርቶ የተወሰኑ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት እንዲሰጡ ማድረግ ተችሎ እንደነበረም አስታውሰዋል። በዚያው በጎንደር ዩኒቨርሲቲ እያገለገሉ ከሚገኙት ፕሮፌሰር ብርሃኑ አንዷለም ጋር በመኾን ለቀረበው ለዚህ የምርምር ውጤት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እውቅና እና ሽልማት እንደተበረከተላቸውም ተናግረዋል። ለዚሁ ምርት ግብዓት የሚኾነውን ዶቤ የተባለ የአፈር አይነት መኾኑን ጠቅሰዋል። ባለፉት ሁለት እና ሦስት ዓመታት ግን በተለያዩ አካባቢዎች ተንቀሳቅሶ ለጥሬ ዕቃት የሚያገለግለውን የዶቤ አፈር ናሙናዎችን በማጥናት ሥራው ሙሉ በሙሉ ወደ ፋብሪካ እና ሰፊ ምርት እንዳይሸጋገር የጸጥታ ሁኔታው አስቸጋሪ እንደኾነባቸው ነው የተናገሩት። @uogzena ።
በሳመር ወቅት ሪጉላር ተማሪዎች ይንቨርስቲ ውስጥ ገብተው ማንበብ እንዳይችሉ በር ላይ ዘቨኞች አይዲ ካልሰጣችሁን አናስገባም በማለትና ተማሪወችም አይዲ ሰተው ሲገቡ ቤተ መፃሀፍት ደግሞ አይዲ ሳትይዙ አናስገባም ይላሉ እሂን ችግር ብትፈቱልንና እየገባን ብናነብ የተማሪዎች ጥያቄ መፍትሔ ይሰጥበት መደበኛ ተማሪዎች id የማሳየት ግዴታ ብቻ ነው ያለባቸው። በቅርቡ ይስተካከላል @uogzena
Uog zena pinned a photo
ይነበብ ይነበብ!!! ሰላም ለሁላችሁ ይሁን ውድ እህቶቻችን እንዴት ከረማችሁ pathfinder የተባለ ግብረ ስናይ ድርጅት በዩኒቨርስቲያችን 30(ሰላሳ) ሴት ተማሪዎችን ማገዝ ይፈልጋል።በመሆኑ ሙሉ መረጃውን በፎቶው ላይ ተመልከቱ።@uogzena
. የቻናል ጥቆማ የህይወት እይታዎን ማሻሻል ከፈለጉ ይህ ቦታ ለእርስዎ ነዉ፤ ይቀላቀሉ ! @Seidendre ስኬት ከፈለግክ ድምፅህን አጥፍተህ ስራ፤ በጥንቃቄ ተጓዝ። ቀጣይ እርምጃህን እንዲያዉቁ በፍፁም አትፍቀድላቸዉ፤ ትጠለፋለህ። አላማህን ልክ እንደ ተኩላ ሆነህ እደን ወዳጀ ! Rise Daily — Where great minds are built through daily discipline ! 📌 Join: @SeidEndre 🚀Share: @SeidEndre
"ከብረታ ብረት እስከ ፀጉር ሥራ፦ ትምህርት" ሚኒስቴር ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ የሚተገበሩ 11 አዳዲስ የሙያ ዓይነቶችን ይፋ አደረገ ******** የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁለተኛው ዙር ተግባራዊ የሚደረጉ 11 የሥራና ተግባር ትምህርት የሙያ ዓይነቶችን ለመተግበር ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና ለክልል ትምህርት ቢሮዎች መመሪያ አስተላልፏል። በአዲሱ የትምህርትና ሥልጠና ፖሊሲ መሠረት የሙያና ቴክኖሎጂ ትምህርት ከቅድመ አንደኛ ደረጃ ጀምሮ ከዕድሜ ጋር በተመጣጠነ መልኩ እንዲሰጥ አቅጣጫ የተቀመጠ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት በ7ኛ እና 8ኛ ክፍል ራሱን ችሎ፣ እንዲሁም በ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ከቀለም ትምህርት ጎን ለጎን በ12 የሙያ ዓይነቶች እየተሰጠ ይገኛል። አሁን ይፋ የተደረጉትና ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በ11ኛ ክፍል ተጨማሪ ሆነው የሚተገበሩት 11ዱ የሙያ ዓይነቶች፦ ብረታ ብረት ሥራ ቴክኖሎጂ፣ አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ፣ አልባሳት ቴክኖሎጂ፣ ህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋት፣ ቧንቧ ስራ፣ ሶፍትዌር ማበልጸግ፣ ሰብል አመራረት፣ ጤና ክብካቤ አገልግሎት፣ ሆቴል አገልግሎት፣ ፀጉር ሥራና ውበት አገልግሎት እንዲሁም ምግብ ዝግጅት ናቸው። ትምህርት ሚኒስቴር ለእነዚህ ትምህርቶች የመርሐ ትምህርት፣ የተማሪ ሞጁል እና የመምህር መመሪያ ዝግጅት ማጠናቀቁን ገልጿል።ክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች ትምህርቱን በ2019 ዓ.ም ለማስጀመር ዝርዝር ዕቅድና በጀት ማዘጋጀት፣ መምህራንን መቅጠር፣ ግብዓቶችን ማሟላት፣ ለአመራሮችና ለመምህራን ሥልጠና መስጠት እንዲሁም የሕዝብ ንቅናቄ ሥራዎችን በማከናወን ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ ሚኒስቴሩ አሳስቧል። @uogzena
ተማሪዎች ወደ ሰላም አምባሳደሩ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለመመለስ ከ 4 ሳምንታት ያልዘለለ ጊዜ ብቻ ቀርቶታል ፡፡ አዳዲስ መረጃወችን በታማኝነት እናደርሳለን፡፡ @uogzena
ለ IELTS ወይም Duolingo ውጤት መጨነቅ ድሮ ቀረ 🎯 Achieve the IELTS or Duolingo Score You’re Aiming For with Yimaru Academy! Prepare with Yimaru Academy! Your target score doesn’t happen by chance. Practice. Get feedback. Take mock exams. Improve. Repeat. With Yimaru Academy, you get: 📚 Free Video Lessons — learn at your own pace 📱 Free App Practice — practice wherever you are 📝 Free Mock Exams — know where you stand before the real test 👨🏫 Expert Guidance & Materials — prepare with the right strategy 🚀 Stop guessing your score. Start preparing for it. 📞 Register Now: 0946 396 655 💬 Telegram: @yimarusup 📲 Download the Yimaru App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.yimaru.lms.app 📢 Join Yimaru on Telegram: https://t.me/yimaru
🤑 በInside Ad በቴሌግራም ቻናልዎ ያስገኙ! ቀላል የገንዘብ ማግኘትና ፈጣን እድገት። በጣም ይመክራል! 👍 https://t.me/InsideAds_bot/open?startapp=r_5152551218
በጎንደር ዩኒቨርስቲ በሚቀጥለው አመት መሻሻል ያሉባቸው አንገብጋቢ ነገሮች 1 ተማሪዎች የሚገለገሉባቸው ላዉንጆች ቁጥር መበራከት ይኖርበታል በሁሉም ካምፓሶች የምግብ ዋጋም በትክክል መተመን ይኖርበታል። ከዚህ በፊት በነበረው መልኩ መቀጠል የለበትም። 2 የዉሃ ጉዳይ አንገብጋቢ ስለሆነ ከወዲሁ ይታሰብበት። 3 የካፌ ምግብ ጥራት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየወረደ መጥቷል ለተማሪው ለመመገብ አስቸጋሪ ሆኗል ይታሰብበት። ከተማሪዎች በተደጋጋሚ የሚደርሱን ቅሬታዎች። ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። @uogzena
ወደ ጊቢ ለመመለስ ከ 5 ሳምንት ያልዘለለ ጊዜ ይቀረዋል ፡፡ አዳዲስ መረጃዎችን በፍጥነት ፡፡ @uogzena የተማሪው ድምፅ
New president of uog Dr yechale kebede. Good luck our new president
видео или голосовое, без подписи
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ሆነው የተመደቡት አስራት አፀደወይን (ዶ/ር) በዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት እና መማክርት አባላት አቀባበል ተደርጎላቸዋል። የትውውቅ መርሐግብር የተካሔደ ሲሆን፣ ከቀድሞው ፕሬዝዳንት ደረጀ እንግዳ (ዶ/ር) ጋር የሥራ ርክክብ ፈፅመዋል። ተሰናባቹ ፕሬዝዳንት ባለፉት ሰባት ዓመታት በዩኒቨርሲቲው የተከናወኑ ዋና ዋና ስኬቶችን እና በቀጣይ ትኩረት በሚሹ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል። አዲሱ ፕሬዝዳንት ተቋሙ የጀመራቸውን አዎንታዊ ሥራዎች እና አዳዲስ ዕቅዶችን በማቀናጀት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ እንደሚሠሩ ተናግረዋል። መልካም የሰራ ዘመን 🙏 @uogzena
ከዚህ ቀደም በሚቀጥለው ዓመት መሻሻል አለበት የምትሉትን ነገር አጋሩን ብለን መጠየቃችን የሚታወስ ሲሆን ተማሪዎች መሻሻል አለበት ያሉትን ነገር አሳውቀውናል 1 ውኃ 2 የጊቢ ውስጥ ደህንነት በጣም ብዙ ተማሪዎች እየተሰረቁ ነው : 3 የገቢ ምግብ ለምን ከሌሎች ዩኒቨርስቲ ልምድ አይወስድም በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እጥረት እና መጉላትት በዝቷል:: 4 ዘንድሮ የነበረው የምርቃት ስነ- ስርዓት የተማሪውን ልፋት እና የቤተሰብ ጉጉት ገደል የከተተ ሆኗል :: ከዚህ በኃላ ለሚኖሩ የምርቃት ስነ -ስርዓቶች የመመረቂያ ቦታ አስፈላጊ ነው :: በዝናብ ሁኔታ የሚበላሽ ፕሮግራም ሊኖር አይገባም :: 5 የ launch ቁጥር ሊጨመር ይገባል :: ግቢ ዉስጥ ያለው የ launch ቁጥር በጣም አነስተኛ በመሆኑ ተማሪዎች የተሻለ ቦታ ለመጠቀም ዕድል እያገኙ አይደለም :: 6 ዶርም እድሳት ዶርሞች በጣም ተበላሽተዋል ቀለም ሊቀየር ይገባል በሮችም መታደስ አለባቸው :: የተሰበሩ መስታዎቶች ይገጠሙ :: @uogzena
ተማሪዎች በቀጣይ ዓመት ሊሻሻሉ ይገባሉ የምትሏቸውን ሃሳቦች በመልእክት ማስቀመጫ አስቀምጡልን እኛም ለሚመለከተው አካል እናደርሳለን ::
በዛሬው እለት የ 12 ተኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ወደ ጎንደር ዩንቨርስቲ መግባት ይጀምራሉ ::
የማስመረቂያ ቦታ ሁኔታ ሊታሰብበት ይገባል በዛሬው እለት የተመረቁ ተመራቂ ተማሪዎች በዝናብ ምክንያት የምርቃት ቀናችን ተብላሽቶብናል :: ትልቅ ዩንቨርስቲ እንደመሆኑ ትልቅ የምርቃት ቦታ ያስፈልገዋል :: እስከመቼ በፀሐይ እና በዝናብ እንፈተናለን? ግቢው በትኩረት ሊመለከተው የሚገባ ጉዳይ ነው :: ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች መልዕክት :: @uogzena
видео или голосовое, без подписи