tgindex
University of Gondar (UoG)

University of Gondar (UoG)

Статистика

University of Gondar is one of a pioneer public higher education institution with commendable achievements in teaching, research and community services.

Последний пост
11 авг.
Последнее чтение
14:46
Постов за неделю
2
Всего постов
67
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Образование
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
13 715
+69 за 3 дн.
Сутки
+24
+0,18%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
6 143
40 постов
Вовлечённость
44,8%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 67
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
2 653
1/48двое суток
3 040
1/72трое суток
3 279

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 11 авг.2 935132
  • 11 авг.3 047153

    አዲሱ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ከፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት ዳይሬክተሮችና ሥራ አስፈጻሚዎች ጋር የትውውቅ መርሃ ግብር አካሄዱ:: ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ በቅርቡ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሆነው የተሾሙት ዶ/ር የቻለ ከበደ በፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት ሥር ከሚገኙ ዳይሬክተሮችና የሥራ አስፈጻሚዎች ጋር የመግቢያ ውይይትና የትውውቅ መርሃ ግብር አካሂደዋል። በፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ በተካሄደው በዚህ መርሃ ግብር፣ በዋናነት በፕሬዚዳንቱና በመካከለኛ አመራሮች መካከል ግልጽና ውጤታማ የግንኙነት መስመር በመዘርጋት፣ የጋራ መግባባትን ማጎልበትና ቅንጅታዊ የአሠራር ባህልን ማጠናከር ላይ ያተኮረ ሰፊ ውይይት ተደርጓል። በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት ዶክተር የቻለ ከበደ፣ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተጣለበትን ሀገራዊና ተቋማዊ ተልዕኮ ለማሳካት የውስጥ አሠራርን ማጠናከርና በቡድን የመሥራት ባህልን ማሳደግ ወሳኝ መሆኑን አስረድተዋል። አዲሱ ፕሬዚዳንት አክለውም፣ “ተቋማዊ ስኬት ሊመጣ የሚችለው እያንዳንዱ አመራርና ባለሙያ የተጣለበትን ኃላፊነት በከፍተኛ የባለቤትነት ስሜት፣ በቅንጅትና በጋራ ጥረት ሲወጣ ነው” ሲሉ አፅንዖት ሰጥተዋል። በውይይቱ ወቅት የተቋሙን የአፈጻጸም ብቃት ማሳደግ፣ የአገልግሎት አሰጣጥን ማዘመን፣ በውጤት ተኮር አሠራር ላይ ትኩረት ማድረግ እና ያሉትን ሀብቶች በቁጠባና በውጤታማነት ጥቅም ላይ ማዋል የሚያስችሉ ሀሳቦች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል። በመድረኩ የተሳተፉት አመራሮች በአዲሱ ፕሬዚዳንት የቀረበውን አቅጣጫ በ ኃላፊነት በተሻለ ብቃት ለመወጣት፣ የተጀመሩ ስራዎችን ለማስቀጠልና አዳዲስ አሠራሮችን ለመተግበር ከአዲሱ አመራር ጋር በሙሉ ትጋት ለመሥራት ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል። በመጨረሻም ፕሬዚዳንቱ ለተሳታፊዎቹ የቀጣይ የሥራ መመሪያና አቅጣጫ የሰጡ ሲሆን፣ በቀጣይም ከተለያዩ የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ክፍሎች ጋር ተመሳሳይ ውይይቶችን እንደሚያደርጉ ከፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ ያመለክታል። ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ለልህቀት እንተጋለን! የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈጻሚ ነሐሴ 4/2018 ዓ.ም

  • 28 июл.8 15216

    видео или голосовое, без подписи

  • 28 июл.8 19918

    видео или голосовое, без подписи

  • 28 июл.7 64715

    видео или голосовое, без подписи

  • 28 июл.7 57512

    видео или голосовое, без подписи

  • 28 июл.7 71714

    видео или голосовое, без подписи

  • 28 июл.7 5023916
  • 28 июл.7 6707

    видео или голосовое, без подписи

  • 28 июл.7 6656

    видео или голосовое, без подписи

  • 28 июл.6 3667

    видео или голосовое, без подписи

  • 28 июл.5 8058

    видео или голосовое, без подписи

  • 28 июл.6 68038
  • 28 июл.5 697429
  • 28 июл.6 8632953

    ለጎንደር ዩኒቨርሲቲ አዲስ ፕሬዚዳንት ተሾመ ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በአመራር ደረጃ የተደረገውን ለውጥ ተከትሎ ከሰባት ዓመታት በላይ ዩኒቨርሲቲውን በፕሬዚዳንትነት ሲመሩ የቆዩት ዶ/ር አሥራት ዓፀደወይን የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሆነው በመዛወራቸው፣ በምትካቸው አዲስ ፕሬዚዳንት መመደባቸው ታውቋል። አዲሱ ፕሬዚዳንት ዶ/ር የቻለ ከበደ ዩኒቨርሲቲው በትምህርት፣ በምርምር፣ በማኅበረሰብ አገልግሎትና በተቋማዊ አስተዳደር ያስመዘገበውን ውጤት በማስቀጠል የተሻለ አፈጻጸም ለማረጋገጥ ከዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብና ከሁሉም አጋር አካላት ጋር በትብብር መስራት እንደሚገባቸው ተገልጿል። የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ማ/ሰብ ፣ የጎንደር ከተማ አስተዳደርየመንግስት ከፋተኛ ኃላዎችና የሀይማኖት አባቶች ፣ ለቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶ/ር አሥራት ዓፀደወይን በተቋሙ እድገት ላይ ላበረከቱት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ምስጋና አቅርበው፣ ለአዲሱ ፕሬዚዳንት ዶ/ር የቻለ ከበደ ቀጣዩ ጊዜ የተሳካ የሥራ ዘመን እዲሆን ተመኝተዋል። ትምህርት ሚኒስተር እያደረገ ባለው አዲስ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የፕሬዚዳንቶች ድልድል መሰረት የትምህርት ሚኒስቴር የአስተዳደርና መሰረተ-ልማት ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ሰለሞን አብርሃ በተገኙበት በዛሬው ዕለት በሁለቱም ፕሬዚዳንቶች መካከል የስራ ርክክብ ተካሂዷል። ለዶ/ር አስራት እና ለዶ/ር የቻለ መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላችሁ እንመኛለን! ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ለልህቀት እንተጋለን! የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ ሀምሌ 21/218 ዓ.ም

  • 25 июл.5 2321

    видео или голосовое, без подписи

  • 25 июл.5 2393

    видео или голосовое, без подписи

  • 25 июл.4 880131
  • 25 июл.3 9821

    видео или голосовое, без подписи

  • 25 июл.4 0071

    видео или голосовое, без подписи