tgindex
University of Gondar Atse Tewodros Compus Student Union 2018E.C

University of Gondar Atse Tewodros Compus Student Union 2018E.C

Статистика

ውድ የግቢያችን ተማሪዎች ሰላምና ፍቅር ከእናንተ ጋር ይሁን እያልን ማንኛውንም ወቅታዊ መረጃዎች በዚህ ቻናል የምታገኙ መሆኑን እናሳውቃለን::ለሌሎችም እንዲደርሳቸው ሼር አድርጉላቸው!!!! ማንኛውንም ጥያቄና መረጃ በዚህ አድርሱን 👉👉 https://t.me/+5NelehOUNtthNDA0 (0924375074)

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
25
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Образование
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
2 254
+1 за 3 дн.
Сутки
−1
−0,04%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 618
25 постов
Вовлечённость
71,8%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 25
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
266
1/48двое суток
304
1/72трое суток
328

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 13 авг.301110из UoGStudentUnionOffice

    ይነበብ ይነበብ!!! ሰላም ለሁላችሁ ይሁን ውድ እህቶቻችን እንዴት ከረማችሁ pathfinder የተባለ ግብረ ስናይ ድርጅት በዩኒቨርስቲያችን 30(ሰላሳ) ሴት ተማሪዎችን ማገዝ ይፈልጋል።በመሆኑ ሙሉ መረጃውን ከተያያዘው ፋይል(file) ላይ ተመልከቱ☝️☝️☝️☝️☝️

  • 28 июл.1 1841

    без подписи

  • 28 июл.1 2011

    без подписи

  • 28 июл.1 2151

    без подписи

  • 28 июл.1 2111

    без подписи

  • 28 июл.1 2082

    без подписи

  • 28 июл.1 19452из UofGondar

    без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 28 июл.1 050из UofGondar

    без подписи

  • 28 июл.9554из UofGondar

    без подписи

  • 28 июл.89887из UofGondar

    ለጎንደር ዩኒቨርሲቲ አዲስ ፕሬዚዳንት ተሾመ ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በአመራር ደረጃ የተደረገውን ለውጥ ተከትሎ ከሰባት ዓመታት በላይ ዩኒቨርሲቲውን በፕሬዚዳንትነት ሲመሩ የቆዩት ዶ/ር አሥራት ዓፀደወይን የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሆነው በመዛወራቸው፣ በምትካቸው አዲስ ፕሬዚዳንት መመደባቸው ታውቋል። አዲሱ ፕሬዚዳንት ዶ/ር የቻለ ከበደ ዩኒቨርሲቲው በትምህርት፣ በምርምር፣ በማኅበረሰብ አገልግሎትና በተቋማዊ አስተዳደር ያስመዘገበውን ውጤት በማስቀጠል የተሻለ አፈጻጸም ለማረጋገጥ ከዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብና ከሁሉም አጋር አካላት ጋር በትብብር መስራት እንደሚገባቸው ተገልጿል። የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ማ/ሰብ ፣ የጎንደር ከተማ አስተዳደርየመንግስት ከፋተኛ ኃላዎችና የሀይማኖት አባቶች ፣ ለቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶ/ር አሥራት ዓፀደወይን በተቋሙ እድገት ላይ ላበረከቱት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ምስጋና አቅርበው፣ ለአዲሱ ፕሬዚዳንት ዶ/ር የቻለ ከበደ ቀጣዩ ጊዜ የተሳካ የሥራ ዘመን እዲሆን ተመኝተዋል። ትምህርት ሚኒስተር እያደረገ ባለው አዲስ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የፕሬዚዳንቶች ድልድል መሰረት የትምህርት ሚኒስቴር የአስተዳደርና መሰረተ-ልማት ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ሰለሞን አብርሃ በተገኙበት በዛሬው ዕለት በሁለቱም ፕሬዚዳንቶች መካከል የስራ ርክክብ ተካሂዷል። ለዶ/ር አስራት እና ለዶ/ር የቻለ መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላችሁ እንመኛለን! ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ለልህቀት እንተጋለን! የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ ሀምሌ 21/218 ዓ.ም

  • 25 июл.1 18948из Addis_News

    የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT Exam) የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ‼️          የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በ2018 ዓ.ም የሚሰጠውን መደበኛ የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና /National Graduate Admission Test/ ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ፈተናውን ለመውሰድ እየተጠባበቃችሁ ላላችሁ የድህረ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች በሙሉ ምዝገባ የሚካሄደው ከሀምሌ 15 – 25/2018 ዓ.ም ብቻ መሆኑን አውቃችሁ  ከታች በተቀመጠው የመመዝገቢያ ሊንክ ገብታችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ለፈተናውም አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን። የፈተና መስጫ ጊዜው ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ፡-  https://ngat.ethernet.edu.et #ማሳሰቢያ:- ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ እንደ ቅድመ ሁኔታ መቀመጡን አውቃችሁ ከወዲሁ እንድትዘጋጁ። የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር (ሰባት መቶ ሀምሳ ብር) መሆኑን አውቃችሁ በቴሌ ብር በኩል በምዝገባው ወቅት የሚፈጸም       ይሆናል                                                       ምዝገባው የሚከናወነው በሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ሲሆን የፈተና ጣቢያውን በሚመለከት ግን ከምዝገባ በኋላ የተመዝጋቢ ቁጥሩ ታይቶ በስታንዳርዱ መሰረት የሚወሰን ይሆናል፡፡ @Addis_News @Addis_News

  • 9 июл.1 9622033из Addis_News

    #አሳዛኝ ለራሱ ምርቃት የተገዛው በሬ ወግቶት ህይወቱ ያለፈው ተመራቂ  በቅርቡ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ ዘርፍ በታላቅ ስኬት ተመርቆ፣ ለነገው ህይወቱ ትልቅ ተስፋ ሰንቆ የነበረው ፍሰሐ አስማማው እጅግ ልብ በሚሰብር አደጋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ይህ ተስፋ የተጣለበት ወጣት ከሳምንት በፊት ነበር የምርቃት ካባውን የደረበው።  ወላጆችና ዘመድ አዝማድም የምርቃቱን ደስታ አብረውት ለማሳለፍ ከጎንደር ጋይንት (ጎብጎብ) ከተማ ወደ ተወለደበት አካባቢ ይዘውት አምርተው ነበር። ነገር ግን በትላንትናው ዕለት ለምርቃቱ ድግስ ተብሎ የተገዛው በሬ በድንገት ወግቶት ህይወቱ ሊያልፍ ችሏል። የዚህ ወጣት ስኬትና ህልም በአጭር የተቀጨበት አሳዛኝ የቀብር ስነ-ስርዓት ዛሬ በጋይንት ጎብጎብ ቀራኒዮ መድሃኒዓለም ቤተክርስቲያን ወዳጅ ዘመዶቹ፣ የክፍል ጓደኞቹና የአካባቢው ማህበረሰብ በተገኙበት ተፈፅሟል። ለወላጆቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እንዲሁም ለጓደኞቹ በሙሉ ፈጣሪ ፍጹም መፅናናትን ይስጥልን።  @Addis_News @Addis_News

  • 24 июн.3 576563

    ሙሀሙድ አህመድ በተስረቀረቀው ዜማው የእኛን ህይዎት ቢጤ ሲገልፀው "ስንቱን አስታዎርኩት ስንቱን አሰብኩት ልቤን በትዝታ ወዲያ እየላኩት፣ አንዴ በመከራው አንዴ በደስታየ፣ ስንቱን ያሳያኛል ይሄ ትዝታየ፡" ስንቱን አሳለፍነው......... ውድ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ለዚች ቀን በሰላም አደረሳችሁ!!!!

  • 24 июн.3 411101

    ሰላም ውድ ተመራቂ ተማሪዎች ዛሬ 17/10/2018 ጥዋት 2:40 ጀምሮ ታላላቅ እንግዶች የዩንበርስቲው አመራሮች እና የስራ እድል የሚያመቻቹ እንግዶች በተገኙበት የ informatics college project ውድድር እና top 3 እውቅና መስጠት መልሀ ግብር ስላለ ሁላችሁም እንድትገኙ ተጋብዛችኃል። ቦታ: አዲሱ ፕሬዚዳንት ፅ/ቤት

  • 21 июн.3 45297

    ይነበብ!

  • 12 июн.4 000456

    ማስታወቂያ በተለያዩ ችግሮች ምክንያት ግቢ ለመክረም ማመልከቻ ያስገባችሁ ተማሪዎች ተቋሙ ለማክረም የማያስችል ሁኔታ ላይ በመሆኑ ያልተፈቀደ በመሆኑ እንደማንኛውም ተማሪ ክሊራንስ ጨርሳችሁ እንድትወጡ ተብሏል።