tgindex
UoG CMHS Students Union

UoG CMHS Students Union

Статистика

ይህ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህ/ጤ/ሳ/ኮ ተማሪዎች የቴሌግራም ቻናል ነው። ማንኛውንም ተማሪን👷👨‍🏫 👩‍🏫 የሚመለከት ጥያቄ እንዲሁም አስተያየት ከታች ያሉትን ሊንኮች በመጫን ማቅረብ ይችላሉ። @Blessed2018102 @ghoo3e 👉 ትኩረት ለተማሪዎች 👈

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
25
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
5 220
−1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
3 634
25 постов
Вовлечённость
69,6%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 25
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
297
1/48двое суток
340
1/72трое суток
367

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • 5 авг.2 700226

    ❗️‼️ማሳሰብያ 📢‼️ ከህ.ጤ.ሳ.ኮ ካምፓስ ከቤተ-መጽሐፍት ታብሌት ስልክ ለተዋሳችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው, በቀጣዮቹ ጥቂት ቀናት ውስጥ በካምፓሳችን ቤተ-መጽሐፍት አስተዳደር እና ማኔጅመንት ሠራተኞች ላይ የሥራ ርክክብ እና ለውጥ ይደረጋል። በመሆኑም ከዚህ በፊት ከቤተ-መጽሐፍት (Undergraduate Library) ታብሌት ስልክ በውሰት ወስዳችሁ እየተጠቀማችሁ የምትገኙ ተማሪዎች በሙሉ መረጃዎቻችሁን ለማረጋገጥ እና ለማስተካከል ከነገ ጀምሮ በአካል እየቀረባችሁ የውሰት ውላችሁን (ኮንትራታችሁን) እንድታሳድሱ በጥብቅ እናሳስባለን። ተጨማሪ ማሳሰቢያ፦ • ውላችሁን ለማሳደስ ስትመጡ ታብሌቱን እና የተማሪነት መታወቂያችሁን ይዛችሁ መቅረብ ይኖርባችኋል። • ይህ የሠራተኞች ለውጥ ከመደረጉ በፊት በአካል በመቅረብ ውላችሁን ሳታሳድሱ ቀርታችሁ ወደፊት ለሚፈጠረው ማንኛውም ዓይነት የአስተዳደርም ሆነ የዕቃ መጥፋት/መበላሸት ችግር ቤተ-መጽሐፍቱም ሆነ የህብረቱ ጽ/ቤት ኃላፊነት የማይወስድ መሆኑን አስቀድመን እናሳውቃለን። ❗️‎ትኩረት ለተማሪዎች❗️ 📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት ‎ 👨‍🏫 @uogcmhsstudentunion 👩‍🏫 ‎#ለወዳጅዎ_ያጋሩ! ‎ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️                 ‎👉 @Blessed2018102 ‎👉 @ghoo3e

  • 5 авг.2 683193

    ውድ የካፊ ተጠቃሚ ተማሪዎች በአቅርቦት መዘግየት ምክንያት የምሳ ሰዓት ወደ 6:00 ተራዝሟል ❗️‎ትኩረት ለተማሪዎች❗️ 📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት ‎ 👨‍🏫 @uogcmhsstudentunion 👩‍🏫 ‎#ለወዳጅዎ_ያጋሩ! ‎ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️ ‎👉 @Blessed2018102 ‎👉 @ghoo3e

  • 5 авг.2 579255

    📣የአረንጓዴ አሻራ (የችግኝ ተከላ) የሥራ ጥሪ ማስታወቂያ📢☘️🌿 በግቢው እንድትቆዩ ፈቃድ ለተሰጣችሁ ተማሪዎች (ከመደበኛ ከራሚ ተማሪዎች ውጭ) በትላት ዕለት በኮሌጃችሁ ዲን እንደተገለፀላችሁ፡ በነገው ዕለት (ሐሙስ ጠዋት) በግቢያችን የአረንጓዴ አሻራ (የችግኝ ተከላ) ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። በመሆኑም ከመደበኛ ተማሪዎች ውጭ በግቢው ውስጥ እንድትቆዩ ፈቃድ ያገኛችሁ ተማሪዎች በሙሉ በዚህ በጎ እና አስፈላጊ የልማት ሥራ ላይ በመገኘት የበኩላችሁን ድጋፍ እንድታደርጉ እና እንድትሳተፉ ተጠይቃችኋል። የፕሮግራሙ ዝርዝር መረጃ፦ • ቀን፦ ሐሙስ ጠዋት • ሰዓት፦ ከጠዋቱ 1:00 ሰዓት (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር) • መሰብሰቢያ ቦታ፦ በተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት ዙሪያ ሁላችሁም በተጠቀሰው ሰዓት እና ቦታ ሳይረፍድ በመገኘት የተጣለባችሁን ኃላፊነት እንድትወጡ እናሳስባለን። ❗️‎ትኩረት ለተማሪዎች❗️ 📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት ‎ 👨‍🏫 @uogcmhsstudentunion 👩‍🏫 ‎#ለወዳጅዎ_ያጋሩ! ‎ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️                 ‎👉 @Blessed2018102 ‎👉 @ghoo3e

  • 5 авг.2 1007

    ‼️❗️ ማስታወቂያ❗️‼️ ለህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ (ህ.ጤ.ሳ.ኮ) ግቢ ተማሪዎች በሙሉ፡ ከነገ 29/11/2018 ዓ.ም. ጀምሮ የካፌ ተጠቃሚ ያልሆኑ (Non-Cafe) ለመሆን የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ በተማሪዎች ህብረት ጽሕፈት ቤት በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ማሳሰቢያ እና መሟላት የሚገባቸው፦ 1. የምዝገባ ቦታ፦ በህ.ጤ.ሳ.ኮ የተማሪዎች አገልግሎት ዲን ጽ/ቤት 2. የምዝገባ…

  • 4 авг.2 130176

    ❗️❗️ የስብሰባ ጥሪ ማስታወቂያ📢❗️‼️ በክረምት ወቅት በግቢ ውስጥ ለምትገኙ መደበኛ ተማሪዎች ተወካዮች በሙሉ፦ በግቢያችን ያለውን አጠቃላይ ሁኔታ እንዲሁም ከትምህርት (አካዳሚክ) ፕሮግራም ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን በተመለከተ ውይይት ለማድረግ የተማሪዎች ህብረት ጽሕፈት ቤት አስቸኳይ ስብሰባ ጠርቷል። የስብሰባው ጥሪ የሚመለከታቸው፦ • በአሁኑ ወቅት በግቢ ውስጥ ያሉ የሕክምና (Medicine) ተማሪዎች ተወካዮች • intern የአኔስቴዥያ (Anesthesia) ተማሪዎች ተወካዮች • የ3ኛ ዓመት የሕዝብ ጤና (Public Health) ተማሪዎች ተወካዮች የስብሰባው ዝርዝር መረጃ፦ • ቦታ፦ በተማሪዎች ህብረት ጽሕፈት ቤት •ቀን:- ሐሙስ 30/11/2018 ዓ.ም • ሰዓት፦ ከእራት በኋላ ምሽት 11:00 ሰዓት ማሳሰቢያ፦ በስብሰባው ላይ በምክንያት በአካል መገኘት የማይችሉ ተወካዮች በምትካቸው ሌላ ተወካይ ልካችሁ እንድታሳትፉ እናሳስባለን። ከአክብሮት ሰላምታ ጋር ፤ ❗️‎ትኩረት ለተማሪዎች❗️ 📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት ‎ 👨‍🏫 @uogcmhsstudentunion 👩‍🏫 ‎#ለወዳጅዎ_ያጋሩ! ‎ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️                 ‎👉 @Blessed2018102 ‎👉 @ghoo3e

  • 4 авг.2 260103

    ‼️❗️URGENT ANNOUNCEMENT‼️❗️ To All CMHS Campus Students: This is to officially notify all students of the College of Medicine and Health Sciences (CMHS) campus that registration for non-cafeteria (Non-Cafe) status will commence tomorrow, 29/11/2018 E.C. Important Registration Details: • Registration Date: Starts tomorrow, 29/11/2018 E.C. (during regular working hours) • Venue: Students service dean office • Requirement: Valid Student ID Card and your CBE account number. Please note that registration will only be open for a limited time. All interested students are strongly advised to report to the Student Union office on time to complete their registration. ❗️‎ትኩረት ለተማሪዎች❗️ 📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት ‎ 👨‍🏫 @uogcmhsstudentunion 👩‍🏫 ‎#ለወዳጅዎ_ያጋሩ! ‎ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️                 ‎👉 @Blessed2018102 ‎👉 @ghoo3e

  • 4 авг.2 328135

    ‼️❗️ ማስታወቂያ❗️‼️ ለህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ (ህ.ጤ.ሳ.ኮ) ግቢ ተማሪዎች በሙሉ፡ ከነገ 29/11/2018 ዓ.ም. ጀምሮ የካፌ ተጠቃሚ ያልሆኑ (Non-Cafe) ለመሆን የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ በተማሪዎች ህብረት ጽሕፈት ቤት በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ማሳሰቢያ እና መሟላት የሚገባቸው፦ 1. የምዝገባ ቦታ፦ በህ.ጤ.ሳ.ኮ የተማሪዎች አገልግሎት ዲን ጽ/ቤት 2. የምዝገባ መጀመሪያ ቀን፦ ነገ 29/11/2018 ዓ.ም. (በመደበኛ የሥራ ሰዓት) 3. መያዝ ያለበት፦ የታደሰ የዩኒቨርሲቲው የተማሪነት መታወቂያ እና የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ የaccount ቁጥር. ምዝገባው በተወሰነው የጊዜ ገደብ ውስጥ ብቻ የሚከናወን በመሆኑ፣ ፍላጎቱ ያላችሁ ተማሪዎች በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን። ❗️‎ትኩረት ለተማሪዎች❗️ 📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት ‎ 👨‍🏫 @uogcmhsstudentunion 👩‍🏫 ‎#ለወዳጅዎ_ያጋሩ! ‎ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️                 ‎👉 @Blessed2018102 ‎👉 @ghoo3e

  • 4 авг.2 340687

    ‼️❗️ማሳሰብያ❗️‼️ ውድ የህ.ጤ.ሳ.ኮ ግቢ ተማሪዎቻችን፤ በግቢያችን ላጋጠመው የውሃ አቅርቦት መቋረጥ ምክንያት በተማሪዎቻችን ዕለታዊ እንቅስቃሴ ላይ የተፈጠረውን እንግልት በመረዳት፣ በዚህም መሠረት ለችግሩ ዋና ምክንያት የነበሩት የውሃ ፓምፖች (ሞተሮች) ተጠግነው መጠናቀቃቸውን ልናበስራችሁ እንወዳለን። በአሁኑ ወቅት ጥቂት ቀሪ የማጠናቀቂያ የቴክኒክ ሥራዎች እየተከናወኑ የሚገኙ ሲሆን፣ እስከ ነገ ድረስ እነዚህ ሥራዎች ሙሉ በሙሉ ተጠናቀው የውሃ አቅርቦቱ ወደ መደበኛ ፍሰቱ እንደሚመለስ የሚጠበቅ መሆኑን እንገልጻለን። በዚህ አጋጣሚ ላሳያችሁት ትዕግሥትና መረዳት እያመሰገንን፣ የውሃው ፍሰት ሙሉ በሙሉ እስኪስተካከል ድረስ አስፈላጊውን ትብብር እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን።🙏 ❗️‎ትኩረት ለተማሪዎች❗️ 📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት ‎ 👨‍🏫 @uogcmhsstudentunion 👩‍🏫 ‎#ለወዳጅዎ_ያጋሩ! ‎ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️                 ‎👉 @Blessed2018102 ‎👉 @ghoo3e

  • 1 авг.3 17052

    CH 21 ልብስ ማጠቢያው አካባቢ ላርጎ የጣለ ተማሪ ከ ተማሪዎች ሕብረት ቢሮ መጥቶ መውሰድ ይችላል። ❗️‎ትኩረት ለተማሪዎች❗️ 📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት ‎ 👨‍🏫 @uogcmhsstudentunion 👩‍🏫 ‎#ለወዳጅዎ_ያጋሩ! ‎ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️ ‎👉 @Blessed2018102 ‎👉 @ghoo3e

  • 25 июл.4 762575

    ‼️❗️ማስታወቂያ❗️‼️ ውድ የካፌ ተጠቃሚ ተማሪዎች በሙሉ ከነገ  19/11/2018 ዓ.ም ጀምሮ እሁድ እሁድ የነበረዉ ተጨማሪ የመግቢያ ሰዓት ባለው የተማሪ ብዛት እና የሰራተኛ አቅም ማስቀጠል ስላልተቻለ ማስተካከያ ተደርጎበታል። በዚህም መሰረት የእሁድ ቀን መመገቢያ ሰዓት እንደ ሳምንቱ ቀናት ሁሉ ከ1:00-2:00 ሰዓት  መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን። ❗️‎ትኩረት ለተማሪዎች❗️ 📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት ‎ 👨‍🏫 @uogcmhsstudentunion 👩‍🏫 ‎#ለወዳጅዎ_ያጋሩ! ‎ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️                 ‎👉 @Blessed2018102 ‎👉 @ghoo3e

  • 24 июл.4 68022

    🚨 URGENT ANNOUNCEMENT 🚨 To all CMHS students residing on campus during the summer session, We here by inform all students who are attending classes during this summer term and have not yet received this month's Non-Cafe cost-sharing allowance to submit the…

  • 24 июл.4 76582

    🚨 URGENT ANNOUNCEMENT 🚨 To all CMHS students residing on campus during the summer session, We here by inform all students who are attending classes during this summer term and have not yet received this month's Non-Cafe cost-sharing allowance to submit the required details listed below as soon as possible. This is necessary to facilitate and process your payments promptly via bank transfer. Required Information: • Full Name (including grandfather's name) • Department • Commercial Bank of Ethiopia Account Number • Active and Valid Phone Number ❗️‎ትኩረት ለተማሪዎች❗️ 📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት ‎ 👨‍🏫 @uogcmhsstudentunion 👩‍🏫 ‎#ለወዳጅዎ_ያጋሩ! ‎ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️                 ‎👉 @Blessed2018102 ‎👉 @ghoo3e

  • 24 июл.3 556311

    ❗️‼️አስቸኳይ የማስታወቂያ‼️❗️ ለህ.ጤ.ሳ.ኮ በበጋ ወቅት ግቢ ውስጥ ለምትገኙ ተማሪዎች በሙሉ፤ በክረምት ወቅት በትምህርት ላይ የምትገኙ እና የዚህ ወር የነን ካፌ (Non-Cafe) የኮስት ሼሪንግ አበል እስካሁን ያልተከፈላችሁ ተማሪዎች፣ ክፍያችሁ በባንክ በኩል በፍጥነት እንዲመቻች እና እንዲፈጸምላችሁ የሚከተሉትን አስፈላጊ መረጃዎች በተቻለ ፍጥነት እንድታስገቡ እናሳውቃለን። የሚፈለጉ መረጃዎች፡ • ሙሉ ስም (ከነ አያት) • ትምህርት ክፍል • የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር • ትክክለኛ እና የሚሰራ የስልክ ቁጥር ❗️‎ትኩረት ለተማሪዎች❗️ 📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት ‎ 👨‍🏫 @uogcmhsstudentunion 👩‍🏫 ‎#ለወዳጅዎ_ያጋሩ! ‎ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️                 ‎👉 @Blessed2018102 ‎👉 @ghoo3e

  • 11 июл.6 39815519

    ‼️❗️አስቸኳይ ማሳሰብያ❗️‼️ የተከበራችሁ የካምፓሳችን ተማሪዎች፤ በመጀመሪያ የህ.ሴ.ጣ.ኮ ካምፓስ የተማሪዎች ህብረት የከበረ ሰላምታውን እያቀረበ፣ ለነገ ተይዞ የነበረው የ"ዜር ፎር የስጋ ሜኑ" ከአቅም በላይ በሆኑ አስገዳጅ ምክንያቶች የተነሳ መሰረዙን በታላቅ አዘኔታ እናሳውቃለን። ይህ ድንገተኛ መስተጓጎል ሊፈጠር የቻለበት ዋና ዋና ምክንያቶች፡- • የስጋ አቅራቢው ግለሰብ ለዚህ ዓመት የነበረው የውል ጊዜ ሙሉ በሙሉ በመጠናቀቁ፣ እና • ከበጀት እጥረት ጋር በተያያዘ በተፈጠሩ ያልተጠበቁ ችግሮች ምክንያት ነው። ይህ እጥረት በተማሪዎቻችን ላይ የሚፈጥረውን ቅሬታ ህብረታችን በሚገባ የሚረዳ ሲሆን፤ በተፈጠረው ሁኔታ ከልብ እያዘንን በቀጣይ ተመሳሳይ ችግሮች እንዳይፈጠሩና አፋጣኝ መፍትሄ እንዲገኝ ከሚመለከታቸው የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር አካላት ጋር በቅርበት እየሰራን መሆኑን እንገልጻለን።ስለ ትብብራችሁ እና ላላችሁ የላቀ ግንዛቤ ከልብ እናመሰግናለን። ❗️‎ትኩረት ለተማሪዎች❗️ 📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት ‎ 👨‍🏫 @uogcmhsstudentunion 👩‍🏫 ‎#ለወዳጅዎ_ያጋሩ! ‎ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️                 ‎👉 @Blessed2018102 ‎👉 @ghoo3e

  • 11 июл.5 131271

    ‼️❗️ማስታወቂያ❗️‼️ ለጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህ.ሴ.ጣ.ኮ ካምፓስ በክረምት ወራት ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ ተማሪዎች በሙሉ የተከበራችሁ የካምፓሳችን ተማሪዎች፤ ትምህርታችሁን ለማጠናቀቅ በክረምት ወራት በግቢ ውስጥ እንድትቆዩ ለተፈቀደላችሁ ተማሪዎች ። በዚህ የክረምት ቆይታችሁ ወቅት የካፌ ተጠቃሚነትን በተመለከተ፤ ከኖን-ካፌ (Non-Cafe) ወደ ካፌ ለመግባትም ሆነ፣ ከካፌ ተጠቃሚነት ወደ ኖን-ካፌ (Non-Cafe) ለመቀየር የምትፈልጉ ተማሪዎች ቅያሬ ማድረግ የምትችሉት ከእናንተ ጋር ለመቀያየር ፈቃደኛ የሆነ ሌላ ተማሪ አስቀድማችሁ ስታገኙ ብቻ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን። (ማለትም ወደ ካፌ መግባት የሚፈልግ ተማሪ፣ ከካፌ መውጣት ከሚፈልግ ተማሪ ጋር ብቻ ነው መቀያየር የሚችለው።) ለተቀመጠው አሰራር ተገዢ በመሆን ለምታደርጉት ትብብር የተማሪዎች ህብረት በቅድሚያ ምስጋናውን ያቀርባል። ❗️‎ትኩረት ለተማሪዎች❗️ 📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት ‎ 👨‍🏫 @uogcmhsstudentunion 👩‍🏫 ‎#ለወዳጅዎ_ያጋሩ! ‎ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️                 ‎👉 @Blessed2018102 ‎👉 @ghoo3e

  • 10 июл.5 357131

    ከካፌ ጀርባ በCH 20 እና 21 መሀል ከሚገኘው ዛፍ ላይ ጋውን የጣለ ከተማሪዎች ሕብረት ቢሮ መጥቶ መውሰድ ይችላል። ❗️‎ትኩረት ለተማሪዎች❗️ 📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት ‎ 👨‍🏫 @uogcmhsstudentunion 👩‍🏫 ‎#ለወዳጅዎ_ያጋሩ! ‎ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️ ‎👉 @Blessed2018102 ‎👉 @ghoo3e

  • 7 июл.7 1011613

    FYI and Action የጤና ባለሙያዎች የሙያ ፈቃድ ፈተና በነሐሴ ወር 2018 ዓ.ም ይሰጣል። - ጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቃችሁ የጤና ባለሙያዎች የሙያ ፈቃድ ፈተና በነሐሴ ወር 2018 ዓ.ም ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገልጿል። በመሆኑም መረጃችሁን ወደ ሲስተም ያላስገባችሁ ነባር እና አዲስ ተመዛኞች ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ https://hple.moh.gov.et/ ላይ በመግባት የብሔራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥር (FAN 16 Digit) በማስገባት አስፈላጊ መረጃዎችን በማሟላት ለምዝገባ እንድትዘጋጁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡ መረጃ የማስተሳሰር ሂደት እንዳለቀ የፈተና ጣቢያ መረጣ ሂደት እንደሚቀጥል ተገልጿል፡፡ 🔔 በሰኔ 2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፉችሁ ተመዛኞች የስም ዝርዝራችሁን በተማራችሁበት ተቋም አማካኝነት ወደ ሲስተም ማስጫን ይጠበቅባችኋል ተብሏል።   ❗️‎ትኩረት ለተማሪዎች❗️ 📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት ‎ 👨‍🏫 @uogcmhsstudentunion 👩‍🏫 ‎#ለወዳጅዎ_ያጋሩ! ‎ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️ ‎👉 @Blessed2018102 ‎👉 @ghoo3e

  • 7 июл.4 211812

    ‼️❗️ማስታወቂያ❗️‼️ ለተመረቃችሁ የካምፓሳችን ተማሪዎች በሙሉ በቅርቡ ለሚሰጠው የሙያ ብቃት ምዘና (CoC) ፈተና ለመቀመጥ የተመዘገባችሁ ነገር ግን እስካሁን ድረስ የመፈተኛ ወይም የመለያ ቁጥር (ID/Administration Number) ያልደረሳችሁ ተመራቂ ተማሪዎች፣ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በቀጣዮቹ 2 (ሁለት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መረጃዎች በአስቸኳይ እንድትልኩ በጥብቅ እናሳስባለን። መላክ ያለባቸው አስፈላጊ መረጃዎች፡- • ሙሉ ስም (የአያትን ስም ጨምሮ) • የትምህርት ክፍል/Department • የብሔራዊ መታወቂያ ቁጥር (FAN Number) • ስልክ ቁጥር (በአሁኑ ጊዜ የምትጠቀሙበት ትክክለኛ ስልክ ቁጥር) ❗️▶️መረጃውን ከታች ባሉት username በመጠቀም በinbox መላክ ትችላላችሁ. ❗️‎ትኩረት ለተማሪዎች❗️ 📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት ‎ 👨‍🏫 @uogcmhsstudentunion 👩‍🏫 ‎#ለወዳጅዎ_ያጋሩ! ‎ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️                 ‎👉 @Blessed2018102 ‎👉 @ghoo3e

  • 6 июл.4 1024620

    ​ውድ የነን ካፌ ተማሪዎቻችን በሙሉ፣ የሐምሌ ወር የወጪ መጋራት (Cost sharing) ክፍያ አዲሱ በጀት እስኪለቀቅ ድረስ መጠነኛ የጊዜ መዘግየት መኖሩን አውቃችሁ በጀቱ ተለቆ ክፍያው በስርዓቱ እስኪገባ ድረስ በትዕግስት እንድትጠባበቁ በትህትና እንጠይቃለን። ለተፈጠረው መዘግየት ከልብ ይቅርታ እየጠየቅን ​ማንኛውንም አዲስ መረጃ ሲኖር ወዲያውኑ የምናሳውቃቹ ይሆናል። ❗️‎ትኩረት ለተማሪዎች❗️ 📌 የሕ/ጤ/ሳ/ኮሌጅ ተማሪዎች ኅብረት ‎ 👨‍🏫 @uogcmhsstudentunion 👩‍🏫 ‎#ለወዳጅዎ_ያጋሩ! ‎ሀሳብዎን በነጻነት ይግለጹ ⤵️ ‎👉 @Blessed2018102 ‎👉 @ghoo3e

UoG CMHS Students Union — tgindex