tgindex
FMC Sport ፋና ስፖርት

FMC Sport ፋና ስፖርት

Статистика
@FMCSportанглийский

This is Fana Media Corporation’s (FMC) Sport official Telegram channel. @Fanatelevision @afanoromofana @tigrignafana For more updates please visit https://fanamc.com/amharic/

Последний пост
08:45
Последнее чтение
12 авг.
Постов за неделю
16
Всего постов
166
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
36 521
−37 за 4 дн.
Сутки
−17
−0,05%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 722
40 постов
Вовлечённость
7,5%
к подписчикам
Постов в день
2,3
всего 166
Упоминаний
3
каналов
Охват размещения
по 6 постам
1/24сутки в ленте
1 722
1/48двое суток
2 056
1/72трое суток
2 217

Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.

Посты

  • 08:4584922

    видео или голосовое, без подписи

  • 15:431 5643

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.2 3061

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.2 36931

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 авг.2 6113

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 авг.2 3841

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 авг.2 6031

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 авг.2 0661

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 авг.2 6921

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 авг.2 55333

    በዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ቡድን አቀባበል ተደረገለት ‎አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ)በአሜሪካ ኦሪገን በዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ቡድን አቀባበል ተደረገለት፡፡ ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው 2 ወርቅ፣ 3 ብር እና 1 ነሐስ በድምሩ 6 ሜዳልያዎችን በማግኘት ከዓለም 5ኛ ከአፍሪካ ደግሞ 2ኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሯን ማጠናቀቋ ይታወሳል። ሻምፒዮናው በአሜሪካ ኦሪገን ግዛት ዩጂን ከተማ ሄይዋርድ ፊልድ ከሐምሌ 29 ቀን እስከ ነሐሴ 3 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ መካሄዱ አይዘነጋም፡፡

  • 10 авг.3 1542

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 авг.3 20972

    አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ ለ39 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረቡ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ በመጪው መስከረም ወር ለሚያደርጋቸው የ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የምድብ 10 የመጀመሪያ ሁለት ጨዋታዎች ዝግጅት 39 ተጫዋቾችን ጠርተዋል። የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ ለዝግጅቱ ጥሪ ካደረጉላቸው ተጫዋቾች መካከል ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ውስጥ የሚገኙ ስድስት ተጫዋቾች ተካትተውበታል። ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች ዓርብ ነሐሴ 8 ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ በመሰባሰብ ዝግጅታቸውን እንዲጀምሩ ጥሪ ቀርቦላቸዋል። ብሔራዊ ቡድኑ በመጪው መስከረም ወር በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የምድብ 10 የመጀመሪያ ሁለት ጨዋታዎቹን ያደርጋል።

  • 10 авг.2 8841

    የራሽፎርድ ቆይታ ከደቂቃዎች በኋላ በኤክስትራ ታይም ስፖርት ቀጥታ ስርጭት ይጠብቁን #ስፖርት_ፖድካስት #ፖድካስት #ፋናፖድካስት #ፋናሚዲያኮርፖሬሽን #fanapodcast #fanadigitalmedia #fanamediacorporation #PoodkaastiiFaanaa #fanadigitalmedia فانا_عربي_بودكاست

  • 10 авг.2 6182

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 авг.3 0532

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 авг.2 50152

    ኢትዮጵያ በዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና 6 ሜዳልያዎችን በማግኘት ውድድሯን አጠናቀቀች አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ)ኢትዮጵያ በአሜሪካ ኦሪገን በተካሄደው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና 6 ሜዳልያዎችን በማግኘት ውድድሯን አጠናቅቃለች። ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው 2 ወርቅ፣ 3 ብር እና 1 ነሐስ በድምሩ 6 ሜዳልያዎችን በማግኘት ከዓለም 5ኛ ከአፍሪካ ደግሞ 2ኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሯን አጠናቅቃለች። የዘንድሮውን ውድድር አዘጋጇ አሜሪካ 24 ሜዳልያዎችን በመሰብሰብ በበላይነት ስታጠናቅቅ፤ ኬንያ በ11 ሜዳልያ 2ኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችላለች፡፡

  • 9 авг.3 7455

    видео или голосовое, без подписи

  • 9 авг.3 6776

    видео или голосовое, без подписи

  • 9 авг.2 45955

    የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ፍጻሜውን ያገኛል አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ኦሪገን እየተካሄደ የሚገኘው 21ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በዛሬው ዕለት ፍጻሜውን ያገኛል፡፡ ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው እስካሁን ድረስ በተደረጉ ውድድሮች 2 ወርቅ፣ 3 ብር እና 1 ነሐስ በድምሩ 6 ሜዳልያዎችን አግኝታለች፡፡ በዚህም ኢትዮጵያ በሜዳልያ ሰንጠረዥ ሦስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች። አሜሪካ በ8 ወርቅ፣ 6ብር እና 4 ነሐስ በአጠቃላይ በ18 ሜዳልያ ቀዳሚ ስትሆን ጣሊያን በ3 ወርቅ እና 2 ነሐስ በድምሩ 5 ሜዳልያዎች ሁለተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች፡፡

  • 9 авг.2 6762

    видео или голосовое, без подписи

FMC Sport ፋና ስፖርት — tgindex