tgindex
Gazette Plus / ጋዜጣ ፕላስ/

Gazette Plus / ጋዜጣ ፕላስ/

Статистика

Ethiopian Press Agency, established in 1940 , is a public printing media enterprise operating in Ethiopia.

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
14:49
Постов за неделю
24
Всего постов
194
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
24 769
−5 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 058
40 постов
Вовлечённость
8,3%
к подписчикам
Постов в день
3,4
всего 194
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 792
1/48двое суток
2 053
1/72трое суток
2 214

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 15 авг.1 2401

    видео или голосовое, без подписи

  • 15 авг.1 24941

    እንደምን አደራችሁ? #አዲስ_ዘመን_ጋዜጣ- https://press.et/e-paper

  • 14 авг.1 5253

    https://youtu.be/G3-j3P_Dvew?si=pSvMtA1u4cL9rHAS

  • https://youtu.be/G3-j3P_Dvew?si=cVPaXaFpL3GAEkNM

  • 13 авг.2 1812

    ሕወሓት አንደ አልሸባብ... ነገ ምሽት 12 ሰዓት ላይ በጋዜጣ ፕላስ የዩቲዩብ ቻናላችን ይጠብቁ

  • видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.2 2344
  • 13 авг.1 95281

    የትግራይ ሕዝብ በሕወሓት ቡድን ላይ ጠንከር ያሉ ውሳኔዎችን መወሰን ይጠበቅበታል - ጋዜጠኛ ዳሞራ ያህያ +++++++++++++++++ #ጋዜጣ_ፕላስ | የትግራይ ሕዝብ በሕወሓት ቡድን ላይ ጠንካራ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ክልሉን ወደ ነበረበት ሰላማዊ ሁኔታ ለመመለስ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ ይኖርበታል ሲል ጋዜጠኛ ዳሞራ ያህያ ተናገረ። የሕወሓት አመራሮችና የትግራይን የወርቅ ማዕድን በኮንትሮባንድ መንገድ በመዝረፍ ላይ ናቸውም ብለዋል።የትግራይ ሕዝብ በሕወሓት ቡድን ላይ ጠንከር ያሉ ውሳኔዎችን መወሰን ይጠበቅበታል። ጋዜጠኛ ዳሞራ ያህያ ለጋዜጣ ፕላስ በሰጡት አስተያየት፤ የትግራይ ሕዝብ በሕወሓት ቡድን ላይ ጠንካራ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ክልሉን ወደ ነበረበት ሰላማዊ ሁኔታ ለመመለስ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ ይኖርበታል ብለዋል። የሕወሓት ቡድን የዓለም አቀፍ አሸባሪነትን መመዘኛዎች እያሟላ እንደሚገኝ ያነሱት ጋዜጠኛው፤ ቡድኑ ወጣቶችን ለሌላ ሀገር አሳልፎ በመሸጥ፣ ማዕድንን በመዝረፍና በኮንትሮባንድ ወደ ውጭ በመላክ ላይ እንደሚገኝ ተናግረዋል። በተለይም ቡድኑ በትግራይ አካባቢ ያለውን የወርቅ ማዕድን በስፋት በመዝረፍና በኮንትሮባንድ መንገድ ወደ ሌላ ሀገር በመሸጥ ላይ እንደሚገኝ ጠቁመዋል። ይህንኑ የሀብት ዘረፋ እያካሄዱ የሚገኙት የፖለቲካ ኃይሎችና በተለይም የሕወሓት ቡድን ከፍተኛ የበላይ አመራሮች መሆናቸውንም አስረድተዋል። በክልሉ ባለው የሰላም እጦት ምክንያት ወጣቶች ወደ አዲስ አበባና ወደ ሌሎች የሀገሪቱ ክልሎች በመሸሽ ላይ መሆናቸውን የጠቀሱት ጋዜጠኛ ዳሞራ፤ በአሁኑ ሰዓት የትግራይ ወጣቶች እስከ ሩዋንዳና ኡጋንዳ ድረስ ለመሰደድ መገደዳቸውን ገልጸዋል። መላው ኢትዮጵያውያን ክልሉ ከንቱ በሆኑ የራሱ ልጆች ሲጠፋ በዝምታ ማየት እንደሌለባቸውም ተናግረዋል።

  • 13 авг.1 6832

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.1 9042

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.1 8692

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.1 50732

    የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሒሩት ገ/ስላሴ በሰጡት መግለጫ ያነሷቸው ጉዳዮች ✍️ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በታቀደውና በሚጠበቀው መሰረት ስራዎቹን በጥሩ ሁኔታ በማከናወን ላይ ይገኛል ✍️ በአምስት መቶ ተሳታፊዎች የተቋቋሙት 8 የምክክር ቡድኖች ውይይት ሲያደርጉ የቆዩ ሲሆን፣ አብዛኞቹ ተሳታፊዎች በምክረ-ሀሳቦቻቸው ላይ የጋራ መግባባት ላይ በመድረስ ፊርማቸውን በማስፈር ስራቸውን በማጠናቀቅ ላይ ናቸው ✍️ በሂደቱ ልዩነቶችና አለመግባባቶች ቢኖሩም ተሳታፊዎች በመወያየት ወደ አማካኝና የጋራ ሀሳብ መድረስ ችለዋል ✍️ ተሳታፊዎች በመደማመጥና በመወያየት ወደ አማካይና የጋራ ሀሳብ መድረስ የምክክሩን አስፈላጊነት አረጋግጧል ✍️ ከየስምንቱ ቡድኖች በተወጣጡ አባላት የተዋቀረ አዲስ ቡድን ተቋቁሟል፤ ✍️ የቡድኑ ዋና ተግባር የምክረ-ሀሳቦቹን ወጥነት መጠበቅ፣ ድግግሞሾችን ማስቀረትና ሀሳቦች እንዳይቃረኑ ያደርጋል፣ ✍️ በሂደቱ የሚቀርቡ ቅሬታዎችና አቤቱታ በተዘረጋው የቅሬታ መፍቻ ስርዓት መሰረት የመመርመርና ውሳኔ የመስጠት ስራ እየተከናወነ ነው ✍️ አጠቃላይ ስራው ሶስት አራተኛ ያህሉ የተጠናቀቀ ሲሆን፣ የምክክሩ ውጤት በቅርቡ ለኢትዮጵያ ህዝብ ይፋ ይደረጋል ✍️ ለረጅም ጊዜ ሲደከምበት የቆየው የሀገራዊ ምክክር ሂደት ውጤታማና ታሪካዊ ምዕራፍ ነው #Ethiopia #NationalDialogue #PeaceBuilding #NationalConsensus #EthiopianPolitics

  • 10 авг.2 87046

    የአፍሪካ ትልቁ አየር መንገድ... #EthiopianPolitics #NuclearEnergyEthiopia #SelfReliance #HornOfAfrica

  • 10 авг.2 5292

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 авг.2 7322

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 авг.2 6932

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 авг.2 2362

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 авг.2 2572

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 авг.2 5422

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 авг.2 2802

    видео или голосовое, без подписи

Gazette Plus / ጋዜጣ ፕላስ/ — tgindex