ሰሌዳ | Seleda
Статистикаየመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን ሰሌዳ ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ! ምርት እና አገልግሎታችሁን ገጻችን ላይ ለማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን @Seledanewsbot
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 63
- Всего постов
- 270
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 12 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 7 652
- 1/48двое суток
- 8 769
- 1/72трое суток
- 9 457
Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ባንዳ ለሆዱ ሲሞት እኛ ለሀገር ሉዓላዊነት ለህዝቦች ክብርና አንድነት እንሞታለን-ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ‼️ ሻዕቢያ ከጅምሩ ኢትዮጵያን ከባህር በር ለማራቅ ከታሪካዊ ጠላቶቻችን ጋር ፅምዶ ፈጥሮ ኢትዮጵያ ላይ ደባ የሰራ ሃይል ነው ያሉት ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ህወሃትም የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም አሳልፎ የሸጠና ለ27 አመታት ስልጣን ይዞ ኢትዮጵያ የባህር በር እንድታጣ አጠንክሮ የሰራ ቅጥረኛ የገዛ አገሩን ሠራዊት ያጠቃ የክህደት ሃይል ነው ብለዋል ። ኢትዮጵያ በተደጋጋሚ በሕወሃት ክህደት የተፈተነች ነገር ግን ፀንታ የቆመች የልዩ ዘመቻ ሠራዊት መሰል ጠንካራ አርበኛ ልጆች ያሏት አገር ስለሆነች ጉዞዋን ቀጥላለች ብለዋል። የጥፋት ሃይሎች በባዕዳን ስትራቴጂ ሥር ተሰልፈው ኢትዮጵያን የማዳከምና የማፍረስ ፅምዶ የተባለ ጥምረት ቀርፀው ሕዝባችንን ለስቃይና መከራ በመዳረግ ደካማ ኢትዮጵያን ለማየት ጓጉተው ቢሠሩም ይህ ፍላጎታቸው መቼም ሊሳካ እንደማይችል አሳይተናቸዋል ብለዋል። ወያኔ የኢትዮጵያን ህዝብ በመከፋፈል እርስ በእርሱ እንዳይተማመን ያደርግ እንደነበረ አውስተው የትግራይን ህዝብ ደግሞ የኢትዮጵያ ልጆች እየመጡብህና እየከበቡህ ነው እያለ ከወንድም የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር በጠላትነት እንዲተያይ ሲሰራ የኖረ እኩይ ፖለቲካ አራማጅ ፀረ አገር ሃይል ነው ብለዋል። @Seledadotio @Seledadotio
በከባድ ዝናብ አማካኝነት ጃፓን ውስጥ ስድስት ሰዎች ሞተዋል ተባለ በምስራቅ ጃፓን ቺባ ግዛት ከፍተኛ ዝናብ በመጣሉ ቢያንስ ስድስት ሰዎች መሞታቸው የተነገረ ሲሆን፤ አምስት ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል። የጃፓን ባለሥልጣናት ‹‹ታይቶ የማይታወቅ›› ሲሉ የገለጹት ዝናብ፤ ከ20 ሺህ በላይ አባወራዎችን የኤሌክትሪክ ኃይል ሲቀንስ፣ 7 ሺህ ተጓዦች ደግሞ በቶኪዮ ናሪታ አየር ማረፊያ በአንድ ሌሊት በረራቸው እንዲዘገይ አድርጓል። ይህ የጎርፍ አደጋ የተከሰተው በዚህ ሳምንት በጃፓን እና በአጎራባች አገሮች ውስጥ ተከታታይ አውሎ ነፋሶች ከተከሰቱ በኋላ ነው። የጃፓን የሜትሮሎጂ ኤጀንሲ እንደገለጸው፤የቅርብ ጊዜውን የጎርፍ አደጋ ያመጣው ወደ አገሪቱ ምሥራቅ የሚፈሰው ሞቃታማና እርጥበት አዘል አየር ሲሆን፤ይህም ከላይ ካለው ቀዝቃዛ አየር ጋር ተዳምሮ የከባቢ አየር ሁኔታን እጅግ ያልተረጋጋ ያደርገዋል ሲል ቢቢሲ ዘግቧል። @Seledadotio @Seledadotio
ከጥርስ ቡርሽ እስከ ማንችስተር ሲቲ! የያቡ አርትስ አስደናቂ ድል በጥርስ ቡርሽ ታዋቂ ተጫዋቾችን በመሳል የሚታወቀው ኢትዮጵያዊው ወጣት ባለጥበብ ያብ አርትስ (Yabu Arts)፣ የማንችስተር ሲቲውን ክንፍ ጀርሚ ዶኩን በልዩ ጥበብ ስሎ አቅርቧል። ከ60 ሚሊዮን በላይ ተከታይ ያለው የማንችስተር ሲቲ ኦፊሴላዊ የፌስቡክ ገፅም በስራው በመደመም ቪዲዮውን በገፁ ላይ አጋርቶታል። ይህ ድንቅ ስራ የአለም አቀፍ እውቅናን ያተረፈ ሲሆን ለኢትዮጵያዊው ወጣት ትልቅ ኩራት ሆኗል። @Seledadotio @Seledadotio
видео или голосовое, без подписи
በሱዳን ድንበር ከባድ ውጊያ‼️ በቅርቡ በሱዳን ጦር ቁጥጥር ስር የነበረችው ኩርሙክ በRSF(ፈጥኖ ደራሽ) እጅ ገባች። በሱዳን ጦር (SAF) እና በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ (RSF) መካከል ባለው ከባድ ውጊያ፣ ስትራቴጂካዊቷ የድንበር ከተማ ኩርሙክ በRSF እጅ ገብታለች። ዋና ዋና መረጃዎች፦ 👉 በውጊያው በርካታ የሕወሓት ታጣቂዎች መማረካቸው ተገልጿል። 👉 የሱዳን ጦር ከተማዋን የለቀቀው ከኢትዮጵያ በኩል በድሮን እና በከባድ መሳሪያ ለ3 ቀናት ድብደባ በመፈፀሙ ነው ብሏል (ሱዳን ትሪቡን)። 👉 ከኤድ ዳማዚን 136 ኪ.ሜ የምትርቀው ኩርሙክ፣ ቁልፍ የድንበር ማቋረጫና የወታደራዊ አቅርቦት መስመር ናት። @Seledadotio @Seledadotio
የሱዳኑ ፈጣን ድጋፍ ኃይል በኢትዮጵያ ደንበር አቅራቢያ የምትገኘውን ቁልፍ ከተማ መቆጣጠሩን አስታወቀ! የሱዳን ፈጣን ድጋፍ ኃይል (RSF) እና አጋር ታጣቂዎች ከኢትዮጵያ ጋር በሚዋስነው ብሉ ናይል ግዛት ውስጥ የምትገኘውን እና ስትራቴጂያዊ ጠቀሜታ ያላትን አል ኩርሙክ ከተማን መቆጣጠራቸውን አልጃዚራ እና ዘ ናሽናል ዘገቡ። የወታደራዊ እና የመንግሥት ምንጮች ሐሙስ ዕለት ለአልጃዚራ እንደገለጹት፣ የሱዳን መከላከያ ሠራዊት (SAF) አባላት ለቀው በመውጣት በኩርሙክ ክወጭ መክተማቸውን ተከትሎ የአር ኤስ ኤፍ ታጣቂዎች እና የሱዳን ሕዝቦች ነፃነት ንቅናቄ-ሰሜን (SPLM-N) አባላት ወደ ከተማዋ ገብተዋል። ታጣቂ ቡድኑ በበኩሉ በሰራዊቱ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን እና በርካታ መሳሪያዎችንና ጥይቶችን መማረኩን ገልጿል። @Seledadotio @Seledadotio
🌟 ለወደፊት ህይወትዎ አሁን ይወስኑ፡ ወጣት ሴቶች የአላቡጋ ስታርትን ለምን ይመርጣሉ?🌟 የአላቡጋ ስታርት ግልጽ እና ከወጪ ነፃ የሆነየሥራ ስምሪት ፕሮግራም በመሆኑ በብዙዎች ተመራጭ ሆኗል። የፋይናንስ እንቅፋቶችን በማስወገድ፣ የተረጋጋ ሥራ፣ የተረጋገጠ ገቢ እና ምቹ ማረፊያ በማቅረብ፣ ይህ ፕሮግራም ተሳታፊዎች ሙሉ በሙሉ የወደፊት ሕይወታቸውን በመገንባት እና ጠቃሚ ዓለም አቀፍ ልምድ በማግኘት ላይ እንዲያተኩሩ ይረዳል። ለዚህም ነው ብዙ ወጣት ሴቶች በሩሲያ ውስጥ የአላቡጋ ስታርት ፕሮግራምን የሚመርጡት - ሁሉም አስፈላጊ ነገሮች በዜሮ ዋጋ ስለሚሸፈኑ። በአላቡጋ ስታርት ኢንተርናሽናል ፕሮግራም ከ18 እስከ 22 ዓመት ዕድሜ ያላቸው ኢትዮጵያውያን ሴቶች ጥራት ላለው ስልጠና እና ስታርት አፕ እድሎች ማመልከት ይችላሉ። ተሳታፊዎች ጥሩ ደመወዝ፣ ነፃ የአየር ዋጋ፣ የህክምና መድን፣ የተደገፈ መኖሪያ ቤት እና ነፃ የሩሲያ ቋንቋ ኮርሶችን ያገኛሉ። ፕሮግራሙ ምርትን፣ የምግብ አገልግሎትን፣ አቅርቦትን እና መስተንግዶን ጨምሮ ስምንት የስራ ስምሪት ዘርፎችን ይሸፍናል። ለተጨማሪ መረጃ እና ለማመልከት የአላቡጋ ስታርት የስፖርት ፖርታልን ይጎብኙ፡ https://start-alabuga.com