tgindex
Addis Powerhouse

Addis Powerhouse

Статистика

A Feminist Media committed to amplifying women’s voices and creating participatory spaces for women in Ethiopia.

Последний пост
16 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Образование (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 702
+1 за 4 дн.
Сутки
+4
+0,24%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
960
20 постов
Вовлечённость
56,4%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 21
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 16 авг.3321511

    Why should you sign the petition? Well, if violence against women and girls is declared a national crisis in Ethiopia, it means rising GBV and femicide will finally be considered as urgent problems to address and given a priority by the government. Actions that follow include: the establishment of a high-level coordinating body with the authority to compel cross-ministerial cooperation, a dedicated domestic treasury budget line to properly fund survivor services, and even enforce strict delivery timeframes and mandatory public reporting to ensure accountability. #ትሰማ Link to petition: https://c.org/9MTM6gWHcm

  • ከማዕከላዊ እስር ቤት እስከ ዲፕሎማሲያዊ ማማ - አምባሳደር ታደለች ኃይለሚካኤል የኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ የሴቶች ጉዳይ ሚኒስቴር የሆኑት፣ እና ሀገራቸውን በዓለም አቀፍ መድረክ የወከሉት አምባሳደር ታደለች፣ ከባለቤታቸው መገደል ባሻገር፣ ራሳቸውም ለ13 ዓመታት በደርግ እስር ቤት ውስጥ ከባድ ግዜን አሳልፈዋል። ሙሉ ቆይታችንን በዩትዩብ ያገኙታል!

  • የቀድሞ የትምህርት ሚኒስቴር አምባሳደር ገነት ዘውዴ፣ የቀድሞ የሴቶች ሚኒስቴር አምባሳደር ታደለች ኃይለሚካኤል እና የቀድሞ የምርጫ ቦርድ ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ሶልያና ሽመልስ ጋር የነበረን ቆይታ ተለቋል https://youtu.be/XODxl7yZDss?si=m57p7y1jxO8p_QGO

  • የፓርቲ ርዕዮተ-ዓለም እና የሴቶች ጥያቄ(ዎች) Full Episode OUT NOW 👇🏽 https://youtu.be/EoBXSvHvRL8?si=WUHcVcE1QJtDV05h

  • 11 мая1 17214

    Full Episode OUT NOW 👇🏾 https://www.youtube.com/watch?v=1vUB18q4StY

  • 29 апр.1 346311

    Are you interested in taking part in an FGD we have organised to discuss women and politics within the Ethiopian context? https://forms.gle/Ah2tRyPWBTxBUFxQ9

  • https://www.youtube.com/watch?v=_pP9qauFamo

  • 13 янв.1 10612

    https://youtu.be/kGhidHe0swQ?si=UmhOMvyEYr8qcfDQ

  • 14 дек.1 07134

    Our deep dive with Amity Weiss (Managing Partner at Melela and previously Founder at Komari Beverages) on youth entrepreneurship, the founder journey and the Ethiopian business ecosystem - with Rahel Woldeselassie (Founder of Fox PLC) is out now 👇🏾 https://youtu.be/pzEsgfGkqE0?si=hjVJwOJ1z0dnkF6g

  • We witness the systematic suppression of women in Ethiopia, for speaking, for leading, for existing. We witness the erosion of legal protections, the denial of justice, and the normalization of violence in public and private spheres. These are not isolated struggles; they are human rights violations that demand collective action. We will not turn away. We will not stay silent. On this International Human Rights Day and at the close of the 16 Days of Activism, we stand together in solidarity, bearing witness to one another’s pain, protecting one another’s safety, and insisting that recognition, justice, and compassion guide every action.

  • የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች ሴቶችን ያማክላሉ? Full Episode OUT on YouTube NOW https://youtu.be/OE02Xcedoyk?si=zXci1WkcKdJsN8xx

  • Channel photo updated

  • 15 нояб.1 145114

    ወንዶች የፃፏቸው ሴቶች እኛን ይገልፁናል? | How are Ethiopian women represented in film and media? Full episode premiering NOW on YouTube 👇🏾 https://youtu.be/Nqa7dcu0bxw?si=oCRHn5k-5a5hYarc

  • 2 нояб.1 00553

    Full Episode OUT NOW! https://youtu.be/kGvDwjgfC-k?si=M6x8ZgAegmeFz3gQ

  • Full Episode OUT NOW! https://youtu.be/v-Z5oMSH1Ss?si=IXlNJmUa6ORq_XyS

  • Get to know your cycle, period. Ajrit Podcast Episode 05 OUT NOW! https://youtu.be/FnPYbpeOnJo

  • Full Episode Premiering NOW 👇🏾 https://youtu.be/4miNk44JaJA

  • 16 сент. 2025 г.8447из seledadotio

    በኢትዮጵያ ከለከፋ እስከ ግድያ በሴቶች ላይ የሚደርሰው ጥቃት ከጊዜ ወደ ጊዜ በአሰቃቂ ሁኔታ እየጨመረ መምጣቱ ተነገረ በኢትዩጵያ ህገ መንግስቱ የፆታ እኩልነትን ቢያረጋግጥም፣ የሴቶችን መብት እና ደህንነትን ማስጠበቅ የሚያስችሉ የተወሰኑ ህጎች ቢኖሩም፣ በተግባር ግን ከለከፋ እስከ ግድያ ሴቶች ላይ የሚደርሰው ጥቃት ከጊዜ ወደ ጊዜ በአሰቃቂ ሁኔታ እየጨመረ መጥቷል ሲሉ  የአዲስ ፖወር የጥብቅና ቡድን መሪ ወይዘሪት ሜሮን ደርቤ ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል፡፡ የተዛቡ መረጃዎች ጨቋኝ ለሆኑ ስርዓቶች ክፍተትን በመፍጠር የሴቶችን መብት በመጣስ እንዲሁም የስነልቦናዊና አካላዊ ጥቃቶችን በማባባስ ላይ ይገኛሉ፡፡ በተጨማሪም የፍትህ ሥርዓት የአፈፃፀም እና የተጠያቂነት ክፍተት በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ የመብት ጥሰቶች እንዲበራከቱ እና በሴቶች መብት ተሟጋቾች ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ እንዲያሳድሩ መንገድ ከፍቷል ሲሉም ገልፀዋል። በሴቶች መብት ላይ የሚሰራው አዲስ ፖወርሃውስ አርቲክል 35 እና ሲሃ ኔትወርክ ከ2ዐ17 ጥቅምት ጀምሮ በጋራ ዘመቻ ከለከፋ እስከ ግድያ የሴቶችን መብት ለማስከበር እና ግንዛቤ ለማስጨበጥ የተለያዩ የውትወታ ስራዎችንና ውይይቶችን በማድረግ ቆይቷል፡፡ በ2017 መጨረሻ ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ የሃይማኖት መሪዎች፣ የሲቪል ማህበራት ድርጅቶች የመንግስት አካላት እና የህግ ባለሙያዎች የተሳተፉባቸው የተለያዩ ዝግጅቶች ምክክሮች ተካሂደዋል፡፡በተደረገው ምክክር የሃይማኖት መሪዎች በአንድነት በመቆም፣ ምንም ዓይነት ሃይማኖታዊ አስተምሮ በሴቶች ላይ የሚፈጸም ጥቃትን እንደማይደግፍ እና ሃይማኖት ለሴቶች ክብር እኩልነት እና ፍትህ መሰረት ሆኖ ማገልገል እንዳለበት ገልፀዋል። የሲቪክ ማህበራት እና የህግ ባለሞያዎችና መንግስታዊ ከሆኑ ድርጅቶች የተወጣጡ ተወካዮችም ሴቶች በነፃነት የሚኖሩበት ማኅበረሰብ ለመፍጠር ተጠያቂነትን ማረጋገጥ ወሳኝ እንደሆነ እና በሴቶች ላይ የሚደርስን ጥቃት ለመከላከል የሚያስችሉ የህግ ማሻሻያዎች እንዲደረጉ፣ እንዲሁም የህብረተሰቡን ግንዛቤ በመገንባት የሴቶችን ሁለንተናዊ ተሳትፎ ማረጋገጥ አስፈላጊ መሆኑን ገልጸዋል። የምክክሮቹ ተሳታፊ ባለድርሻ አካላት በኢትዮጵያ ውስጥ ለሚከሰቱ ጾታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች አንድ ወጥ የሆነ ሀገራዊ ምላሽ በአስቸኳይ መሰጠት እንዳለበት እና የፖሊሲ ማጽደቅ መተግበር ስራዎች እጅግ አስፈላጊ መሆኑን አጽንኦት መስጠታቸውን አክለዋል። @seledadotio @seledadotio

  • Our conversation with Salado Hassan, a woman from the Somali region who started out with nothing and now leads a group of 25 women, is OUT NOW 👇🏾 Subscribe to our channel, let us know your thoughts. https://youtu.be/YLY5iQs97DA

  • አዲሱ ዓመት ሴቶች ያለ ፍርሃት፣ ጭንቀት እና ጭቆና በነፃነት የሚኖሩበት፣ ሙሉ አቅማቸውን ተጠቅመው የሚሰሩበትና ለሃገር ዕድገት ፍትሃዊ አስተዋፅኦ የሚያበረክቱበት ዓመት ይሁንልን። መልካም አዲስ ዓመት 🌼