tgindex
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

Статистика

ያልተነገረውን እንነግርዎታለን ስለ አፍሪካ በእንግሊዘኛ ቋንቋ፤ @sputnik_africa

Последний пост
19:01
Последнее чтение
22:19
Постов за неделю
209
Всего постов
211
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
50 697
+258 за 5 дн.
Сутки
+68
+0,13%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 892
40 постов
Вовлечённость
3,7%
к подписчикам
Постов в день
29,9
всего 211
Упоминаний
11
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 577
1/48двое суток
1 807
1/72трое суток
1 949

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 19:011 599161

    🇷🇺 የሩሲያ ድሮኖች የዩክሬን የሎጂስቲክ ማዕከል፣ የድሮን ማከማቻ እና ወታደራዊ ሠፈርን ደመሰሱ የሩሲያ 'ጌራን-4 ሲከር' ድሮኖች ሦስት ዋና ዋና የዩክሬን ኢላማዎችን መትተዋል፦ 🔶 በኦዴሳ የሚገኝ የሎጂስቲክስ ማዕከል፣ 🔶 በድኔፕሮፔትሮቭስክ ክልል የድሮን ማከማቻን፣ 🔶 በዶብሮፖል የዩክሬን ኃይሎች ጊዜያዊ የጦር ስምሪት ቦታ። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X

  • 18:331 6662

    እንደ ቀጣና ተግባቦትን ማጠናከር አለብን - የደቡብ አፍሪካ ባለሥልጣን የመንግሥት የኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች "ማኅበረሰቡን የሚያበቃ" እና "በዙሪያቸው ያለውን ዓለም እንዲረዱ" የሚያስችል መረጃ በማቅረብ "ግንዛቤ መፍጠር" አለባቸው ሲሉ ኖሞንዴ ምኑክዋ በደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማኅበረሰብ ዙሪያ ፀለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት አስተያየት አፅንኦት ሰጥተዋል። ይህንን ለማሳካት ባለሥልጣኗ ሁለት ዋና ዋና መስኮችን ጠቁመዋል፦ 🟠 ወጣቶችን ለማስተማር እና በትምህርት ቤቶች ውስጥ ስለ ደቡባ አፍሪካ ልማት ማኅበረሰብ የሚደረጉ ክርክሮችን የሚያበረታታ መሠረታዊ ትምህርት። 🟠 በምሁራን ዘንድ በኅብረቱ ጥቅሞች ዙሪያ ጥልቅ ግንዛቤ የሚፈጥር ጥናትና ምርምር። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X

  • 18:151 33711

    የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ በደቡብ አፍሪካ ልማት ማኅበረሰብ የሚዲያ ሽልማት በሬዲዮ ጋዜጠኝነት ዘርፍ ሁለተኛ ወጣ 📌 የሲያክጋ ጥላዲ "የደቡባ አፍሪካ ልማት ማኅበረሰብ አንድነት እና ማዕቀቦች በዚምቧቤ" የተሰኘው አሸናፊ ሥራ፤ ማዕቀቦች በዚምቧቤ ላይ ያሳደሩትን ተፅዕኖ እና የሀገሪቱን የመቋቋም አቅም የዳሰሰ ሲሆን ከሌሶቶ፣ ናሚቢያ እና ዚምቧቤ የተሳተፉ ባለሥልጣናት ማዕቀቡ እንዲነሳ ያቀረቡትን ሙግት እና የቀጣናዊ ትስስርን አስፈላጊነት ያጎሉበትን ሁኔታ አካቷል። 🎉 ሽልማቱ ይፋ የተደረገው በደርባን በተካሄደው 46ኛው የደቡብ አፍሪካ ልማት ማኅበረሰብ የመሪዎች ጉባኤ ወቅት ነው። 🌍 ውድድሩ በደቡብ አፍሪካ ልማት ማኅበረሰብ አባል ሀገራት መካከል ስለ ቀጣናዊ ትስስር እና ትብብር የጎላ ግንዛቤ ለሚፈጥሩ የጋዜጠኝነት ሥራዎች ዕውቅና ይሰጣል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X

  • 17:421 38545

    የጤና ሚኒስቴር በፎርሙላ ወተት አጠቃቀም እና ስርጭት ላይ ጥብቅ ቁጥጥር ሊያደርግ ነው 🍼 በህጻናት ፎርሙላ ወተት አጠቃቀም፣ ስርጭት እና ማስታወቂያዎች ላይ የሚደረገው ቁጥጥር እና ክትትል ከዚህ ቀደሙ የበለጠ ጥብቅ ሆኖ እንደሚተገበር ሚኒስቴሩ አስታውቋል። መነሻ ምክንያቶች፦ ✅ ምርቶቹ ከውጭ የሚገቡ በመሆኑ በቤተሰብ እና በሀገር ደረጃ ከፍተኛ የወጪ ጫና ማሳደራቸው፣ ✅ ያለአግባብ ፎርሙላ ወተት የሚወስዱ ህጻናት ለተለያዩ የጤና እክሎች እና ለተጨማሪ የሕክምና ወጪ መጋለጣቸው፣ ✅ እናቶች የተፈጥሮ ጡት ማጥባትን እንዲተው የሚያደፋፍሩ የተጋነኑ የማስታወቂያ ዘመቻዎችን መግታት አስፈላጊ በመሆኑ። እርምጃዎች፦ ◻️ የፎርሙላ ወተት ስርጭትና አጠቃቀም በህጻናት ምግብ ቁጥጥር መመሪያ መሠረት በትክክል በሚያስፈልግባቸው አጋጣሚዎች ብቻ እንዲውል ይደረጋል። ◻️ የሕግ ማዕቀፎችን በመጣስ የሚደረጉ የስርጭትና የማስታወቂያ እንቅስቃሴዎች ላይ ጥብቅ ክትትል ይደረጋል። በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለጸገ ምሥል ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X

  • 17:261 230129

    #viral| 🕷 ከታላቅ ኃይል ጋር ታላቅ ፍጥነትም ቢኖርህ ይመረጣል...በተለይ ውሾች ሲያባርሩህ! በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X

  • 17:041 2421

    без подписи

  • 17:041 24641

    የሴኡታ ስደተኞች የጥገኝነት ጥያቄ ሰልፍ አካሄዱ - መገናኛ ብዙኃን ⚡️ የተቃውሞ ሰልፉ የተካሄደው እሑድ ምሽት በከተማዋ ዳርቻ በሚገኘው ኤል ትራምፖሊን የባሕር ዳርቻ ነበር። ⚡️ በመቶዎች የሚቆጠሩ ከሞሮኮ የመጡ ሰልፈኞቹ በሰልፉ ላይ ተሳትፈዋል። ⚡️ ተሳታፊዎቹ የስፔን ሰንደቅ ዓላማን እያውለበለቡ እና ጥገኝነት የሚጠይቁ መፈክሮችንም ይዘው ነበር። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X

  • 17:021 2052

    ጥቆማ🚨🚨🚨 በእርግጠኝነት የሚታመን ዜና ጠፍቶ ተቸግራችኋል‼️ እነሆ ትኩስና ወቅታዊ ተጨባጭ ዜናዎችን እና ታማኝ መረጃዎችን ይከታተሉ:- ተቀላቀሉ👇👇👇 https://t.me/Ethio_Zena23 https://t.me/Ethio_Zena23 #social

  • 16:501 19721

    ጋና ከስፑትኒክ አፍሪካ እና አርቲ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ትፈራረማለች - የጋና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር   ስምምነቱ ጋናውያን ሚዛናዊ መረጃ እንዲያገኙ የሚያስችል ነው ሲሉ ሚኒስትሩ ሳሙኤል ኦኩድዜቶ ከሩሲያ አቻቸው ሰርጌ ላቭሮቭ ጋር በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ገልጸዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X

  • 16:341 20421

    ጋና በ2027 የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበርነትን ስትረከብ የአኅጉሪቱን አለመረጋጋቶች ለመቅረፍ ጥረት ታደርጋለች - የጋና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር   አክራ ይህን ለማሳካት ከዓለም አቀፍ አጋሮች ጋር አብራ መሥራቷን እንደምትቀጥል ሚኒስትሩ ሳሙኤል ኦኩድዜቶ አረጋግጠዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X

  • 16:191 23182

    #sputnikinfographics | በእስልምና አራተኛዋ የተቀደሰች ከተማ የቱሪስት ፍሰቷን ለመጨመር አቅዳለች   ሐረር የጀጎል ግንብን ጨምሮ በክልሉ የሚገኙ ታሪካዊ ቦታዎችን በማደስ እና በመንከባከብ ከዘርፉ ተጠቃሚ የሚያደርጓትን እንቅስቃሴዎችም ጀምራለች።   እናንተስ ታሪካዊዋን ከተማ ለመጎብኝት ዕቅዱ አላችሁ?    📊 ተጨማሪ መርጃዎችን ከስፑትኒክ አፍሪካ የመረጃ ግራፊክስ ይመልከቱ 👆 ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X

  • 15:521 34222

    ሩሲያ የጋና ፕሬዚዳንት ጆን ማሃማ በኢኮዋስ እና በሳኅል ሀገራት መካከል ያለውን ግንኙነት ለመመለስ የሰጡትን ትኩረት በአዎንታ ትቀበላለች - የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሞስኮ በተጨማሪም "በሰው ሰራሽ መንገድ የተፈጠሩ ችግሮችና ተግዳሮቶችን መቅረፍ" እንደሚያስፈልግ ታስገነዝባለች ሲሉ ላቭሮቭ አክለው ገልጸዋል። 👉 በተጨማሪም ሩሲያ እና ኢኮዋስ በጸጥታ ትብብር ዙሪያ የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ እንደሚፈራረሙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ተናግረዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X

  • 15:461 30311

    የጋና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሩሲያ ለጋና ተማሪዎች የምትሰጠውን የትምህርት ዕድል በእጥፍ በመጨመሯ አመሰገኑ እነዚህ የትምህርት ዕድሎች የሳይንስና ኢንጂነሪንግ ዘርፎችን፣ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት እና ሮቦቲክስን ጨምሮ "መንግሥት ቅድሚያ በሚሰጣቸው መስኮች" ላይ ያተኮሩ መሆናቸውን ሚኒስትሩ ሳሙኤል ኦኩድዜቶ ገልጸዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X

  • 15:121 40321

    በሩሲያ ታማኝ አጋር አግኝተናል - የጋና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር   ሳሙኤል ኦኩዴቶ አብላኳ በጋና እና ሩሲያ የሰላም እና ደህንነት ትብብር ዙሪያ በሰጡት ማብራሪያ፤ "የምንጋፈጣቸው የሽብርተኝነት እና የኃይል ጽንፈኝነት ስጋቶች በአንድ አካል ብቻ ሊፈቱ የሚችሉ አይደሉም፤ የባለብዙ ወገን እና የተባበረ ጥረት ይጠይቃሉ" ሲሉ ተናግረዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X

  • 15:041 42763

    በአዲስ አበባ ከተማ በአውቶቡስ ለመጓዝ የወረቀት ትኬት መቁረጥ ሙሉ በሙሉ ሊቀር ነው 🔊 የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት በ2019 ዓ.ም. የወረቀት ትኬትን ሙሉ በሙሉ በማስቀረት ሙሉ በሙሉ በዲጂታል ክፍያ ብቻ አገልግሎቱ እንደሚሰጥ ማስታወቁን የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል። ቁልፍ መረጃዎች፦ 🔺ተሳፋሪዎች በሚዘጋጅ ካርድ ወይም በሞባይል መተግበሪያ አማካኝነት በቀላሉ ክፍያ መፈጸም ይችላሉ። 🔺 እንደ ፍላጎትና አቅም ከ1 ሳምንት እስከ 1 ዓመት የሚያገለግል የመጓጓዣ ትኬት አስቀድሞ መቁረጥ ይቻላል። 🔺 ቴክኖሎጂውን በቀላሉ መጠቀም ለማይችሉ ነዋሪዎች ምቹ የሆነ ተንቀሳቃሽ የትኬት መቁረጫ አማራጭ ይዘጋጃል። 🎯 አዲሱ አሠራር ተገልጋዮች በየፌርማታው የሚያጋጥማቸውን ረጅም ሰልፍና እንግልት በማስቀረት የከተማዋን የትራንስፖርት አገልግሎት የተቀናጀና ፈጣን እንደሚያደርገው ታምኖበታል። ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X

  • 14:351 5481

    "ሩሲያ ለነበራት ድጋፍ ሁሌም ምሥጋናችን የላቀ ነው" - የጋና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በጋና ስለተመራው የተመድ ውሳኔ ሃሳብ "ነገር ግን የውሳኔ ሃሳቡ መጽደቅ ጅማሮ ብቻ ነው። አሁን ከባዱ ሥራ ይጀምራል" ሲሉ ሳሙኤል ኦኩዴቶ አብላኳ ከስፑትኒክ አፍሪካ ለተነሳላቸው ጥያቄ መልስ ሰጥተዋል። 👉 የካሳ ፍትሕ የተዘረፉ ባሕላዊ ቅርሶችን መመለስ እንዲሁም የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት እና የዓለም አቀፍ የፋይናንስ መዋቅርን ጨምሮ የዓለም አቀፍ ተቋማትን ማሻሻል ያካትታል ሲሉ አክለዋል። "በተጨማሪም ነገሩ ስለ ሉዓላዊነት ነው። የአፍሪካ ሀገራት በሀብቶቻቸው ላይ ሙሉ ቁጥጥር እንዲኖራቸው የማድረግ ጉዳይ ነው።" የዓለም አቀፍ የፋይናንስ ስርዓት "ለደቡባዊው ዓለም እንዳይሆን" ተደርጎ የተሰፋ በመሆኑ አንዳንዶቹ ሀገራት ከብሔራዊ ገቢያቸው ከ40 እስከ 50% የሚሆነውን ዕዳ ለመክፈል ያውሉታል ሲሉ አብላኳ አጉልተው አሳይተዋል። "ከእንግዲህ ለብዝበዛ የማንጋለጥበት አዲስ የኢኮኖሚ ስርዓት እንዲኖር ድጋፋቸውን በመግለጿ ሩሲያን ማመስገን እፈልጋለሁ።" በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X

  • 14:121 44821

    ደቡብ አፍሪካ እና ቀጣናው 'ከትላልቅ ግንቦች ባሻገር ማሰብ' አለባቸው - ደቡብ አፍሪካዊ ምሁር 🔊 በጆሃንስበርግ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ-ቻይና ጥናት ማዕከል ዳይሬክተር ዴቪድ ሞንያ፤ ደቡብ አፍሪካ የውጭ ዜጎችን የምትጠላ ሀገር አይደለችም፤ ትኩረቷም ኢኮኖሚያዊ ፈተናዎችን በመፍታት፣ የሳድክ ቀጣናን በኢንዱስትሪ ማስፋፋት እና ከድንበሮች ባሻገር ማሰብ ላይ መሆን አለበት ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X

  • 13:561 4081

    የአውሮፓ ሀገራት ከአፍሪካ የባሕል ቅርሶች 'ገንዘብ እያተረፉ ነው' - የጋና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር "[...] ቅርሶችን በማስመለስ ዙሪያ በምናስተናግደው ወሳኝ ጉባኤ ሩሲያ ከእኛ ጋር አብራ ለመሥራት ተስማምታለች” ብለዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉

  • 13:401 36012

    ለአፍሪካውያን አስፈላጊውን ድጋፍ ለመስጠት ዝግጁ ነን - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በቀጣናዊ የጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በሰጡት ማብራሪያ፤ ሩሲያ "በኢኮዋስ አባላት እና ከኅብረቱ በወጡት ሦስቱ የሳኅል ሀገራት ጥምረት መካከል ያለውን ግንኙነት ወደ ነበረበት ለመመለስ ፍላጎት አላት" ብለዋል። በተጨማሪም፤ "ይህ [የጋና የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበርነት] ለአፍሪካ ኅብረት ተግባራዊ ሥራዎች አዲስ መነቃቃትን እንደሚፈጥር ምንም ጥርጥር የለንም" ሲሉ አክለዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X

  • 13:311 42163

    ከ10 የመስኖ ፕሮጀክቶች 9ኙ ተጠናቀዋል - የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ✅ ሚኒስቴሩ ባለፉት ሁለት የበጀት ዓመታት በዕቅድ ከያዛቸው የመስኖ ፕሮጀክቶች 90% የሚሆኑትን ማጠናቀቁንና መሬት የማልማት አጠቃላይ አቅም ወደ 200 ሺህ ሄክታር ገደማ መድረሱን አስታውቋል። ዋና ዋና መረጃዎች፦ ▪️ የወልመል፣ የጎዴ እና የቄጦ የመስኖ ግድቦች ግንባታ የተጠናቀቀ ሲሆን ላለፉት 15 ዓመታት ዘግይተው የነበሩት የአርጆ እና የመገጭ ፕሮጀክቶችም አሁን ወደ ማጠናቀቂያው ምዕራፍ ደርሰዋል። ▪️ ፕሮጀክቶቹ ቀደም ሲል ይስተዋሉ የነበሩ የሀብት ብክነትና የፕሮጀክቶች መጓተት ችግሮችን በቀረፉ 25 አዳዲስ የጥራትና የግንባታ መስፈርቶች መሠረት የተከናወኑ ናቸው። ▪️ለቀጣዮቹ 15 ዓመታት የሚያገለግል ብሔራዊ የመስኖ መሪ ፍኖተ ካርታ እየተዘጋጀ የሚገኝ ሲሆን በ2019 የበጀት ዓመት ደግሞ የወይቦ ግድብን ጨምሮ አዳዲስ ፕሮጀክቶች ይጀመራሉ። 📹 በአፋር፣ አሮሚያ እና ሲዳማ ክልሎች የተገነቡ የከሰም፣ ቄጦ እና ጊዳቦ የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X