tgindex
Hijra Tube [Official]

Hijra Tube [Official]

Статистика

ሒጅራ ቲዩብ ኢስላማዊ ድረገፅ ትኩስ ትኩስ የሙስሊሙን አለም የተመለከቱ መረጃዎች ጠቃሚ ፅሁፎችና ዳእዋዎች ይቀርቡበታል

Последний пост
7 июл.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
23
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
8 081
−10 за 5 дн.
Сутки
−2
−0,02%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 004
22 постов
Вовлечённость
24,8%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 23
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 7 июл.1 276137

    ⛅️⛅️ 💫 ⛅️⛅️ 🔺በአንድ ለሊት ሀሰን አልበስሪ እንዲህ እያሉ ዱዓ ያደርጉ ነበር ፦ " ጌታዬ ሆይ! የበደለኝን ይቅር በልልኝ " ይህንንም ዱአ በጣም ይደጋግሙት ነበር ። ታድያ በዚህ ድርጊታቸው የተገረመ ሰው እንዲህ ብሎ ጠየቃቸው ፦ " አንተ አባ ሰኢድ ! ዛሬ ለሊት እኮ ለበደለህ ሰው ዱአ ስታደርግ ሰማሁህ …እኔ ለራሴ አንተን ከበደሉህ ሰዎች እንድሆን እስክመኝ ድረስ !!! … እንደዚህ እንድታደርግ የገፋፋህ ምንድን ነው !? 🔻ሀሰን አልበስሪ እንዲህ ብለው መለሱለት ፦ አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ እንዲህ ብሏል ፡ { فَمَنْ عَفَا وَأَصْلَحَ فَأَجْرُهُۥ عَلَى ٱللَّه } « ይቅርም ያለና ያሳመረ ሰው ምንዳው በአላህ ላይ ነው » 『 📙شرح البخاري لابن بطال 576/6 』

  • 6 июл.1 289

    без подписи

  • 6 июл.93810из Seidsocial

    የአማራ ክልል በተለይም የጎጃምና ጎንደር ሙስሊሞች ኢማሞቻችሁን ጠብቁ ፤ መሻኢኾቻችሁን በቻላችሁ አቅም ጠብቁ። ከመንግስት የፀጥታ ሀይል ጋር በመቀናጀት ራሳችሁን ጠብቁ። ቢያን መከላከል የሚያስችላችሁን አደረጃጄት ፍጠሩ። ሰሞኑን ኢማሞችን ከመስጅድ ሲወጡ የመግደል ዘመቻ በአማፂያን በስፋት እየተፈፀመ ይገኛል። ይሄ አደገኛ የሆነ ጅምር ነውና ከፍተኛ የሆነ ዝግጁነትና ጥንቁቅነት ይጠይቃል። የሚመለከተው የክልሉ እና የፌደራሉ የፀጥታ ተቋማት እየፀመ ያለውን አደገኛ የኢማሞች እና መሻኢኾች ግድያ እንዲሁም ምእመናንን መስጅድ ውስጥ የማጥቃት አደገኛ ዘመቻ የመከላከል የማክሸፍና ፈፃሚዎች ላይ እርምጃ የመውሰድ ስራን በአስቸኳይ ሊሰሩ ይገባል። እንዲህ ያለውን አደገኛ አካሔድ ሁሉም ወገን ሀይማኖትና ብሔር ሳይለይ ሊያወግዘውና ሊከላከለው ይገባል። ትኩረት ለጎጃም እና ጎንደር ሙስሊሞች! ቴሌግራም 👉 t.me/Seidsocial

  • 5 июл.1 0193

    #ማስታወቂያ ሁለት ጁሙዓ በሐረም የሚሰግዱበት ልዩ የክረምት ዑምራ ፓኬጅ ከሀምሌ 16-26 -ቪዛ - ትኬት - ሙሉ ትራንስፓርት -ለሐረም ቅርብ በሆኑ ሆቴሎች -ታሪካዊ ቦታዎችን ያካተተ ጉብኝት እንዲሁም -የዑምራ አደራረግ ስልጠናን ያካትታል ስልክ:- 0933 95 96 97 / 0994 82 90 90 አል-አማና የጉዞ ወኪል ቤተል ሳራ-ሞል 3ኛ ፎቅ ቢሮ-ቁጥር-302

  • 4 июл.1 08631

    💫ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም 🎙አቅራቢ: ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን 🔥ርዕስ : ወጣትነት እና ትርፍ ጊዜ 📅ቀን:እሁድ 28/10/2018 🕰ሰዓት :የዙሁር ሰላት እንደተሰገደ አድራሻ: 🕌አብነት ከፍ ብሎ በሚገኘው ዑመር ኢብኑል ኸጣብ(26)መስጂድ 📌 አቡ አል-ዓታሂያ እንዲህ ይላሉ ፡ «ወጣትነት፣ ባዶ ጊዜ እና ብዙ ሀብት ለሰው እጅግ የሚያበላሹ ናቸው»

  • 29 июн.1 5533

    #ማስታወቂያ ከሆሊዴይ ትራቭል የመጨረሻ ዙር በምዝገባ ላይ ጥቂት ቦታዎች አሉን። ፈጥነው ይመዝገቡ ከሀምሌ 1-12 | July 9-19 7 ቀናትን በመካ 4 ቀናትን በመዲና 0992 232323 0984 777775

  • 23 июн.1 94691из Seidsocial

    "ሙስሊሞች ደራ ላይ በኦነግ ተጨፈጨፉ" ዛሬ ላይ ስትሰሙት የዋላችሁት ነው። አዎ ጥቃቱ ሀይማኖትን መሰረት ያደረገ ባይሆን በአብዛኛው የተገደሉት ሙስሊሞች ኦሮሞዎች ናቸው። ነገሩ እንዲህ ነው። ይህ ጭፍጨፋ የተፈፀመው ደራ ወረዳ በጉንዶ መስቀል እና ሬማ መካከል በምትገኘው አባዶ በምትባል የቀበሌ ከተማ ላይ ነው። አባዶ ጠቅላላ ነዋሪዎቿ ኦሮሞዎችና አብዛኛውም ሙስሊሞች ናቸው። ኦነግ ከአባዶ ተነስቶ ወደ ጉንዶመስቀል ሲጓዝ የነበረን ተፈታኝ ተማሪዎችን እና ገበያተኞችን አፍኖ በመውሰድ በሁሉም ላይ አንድ አንድ ሚሊዮን ብር የጠየቀ ቢሆንም አሻሽሎ ወደ ሁለት ሚሊዮን ብር አሳድጎታል። እናም በዚህ መሀል በርካቶች አልቀዋል። በርካቶቹ የአውሬ ሲሳይም ሆነዋል። የኦሮሞን ህዝብ ነፃ አወጣለሁ ባዩ የሽፍታ ስብስብ የደራ ኦሮሞዎችን እንዲህ አድርጎ ጨፍጭፏቸዋል። ግን ግድያው በኦሮሞዎችና ሙስሊሞች ላይ የተወሰነ አይደለም። ጉንዶመስቀል በአራቱም አቅጣጫ ግድያና ሽብር አቧታል። ዛሬ አዳራቸውን ወደ ከተማዋ ገብተው ያገኙትን ገድለው ተመልሰዋል። እዚያ ቦታ ህዝብ የሚኖረውን ኑሮ በቃላት ልትገልፁት አትችሉም! ቴሌግራም 👉 t.me/Seidsocial

  • 21 июн.2 493125

    ✋የዘንድሮው የዐሹራ ፆም (የሙሐረም 10ኛው) ቀን ሐሙስ ሰኔ 18 ላይ ይውላል። ይህንን ታላቅ ቀን መፆም ያለፈውን የ365 ቀናት (የአንድ ዓመት) ወንጀል ያስምራል። ​በላጩና ተመራጩ አፆፃም...ነብዩ (ﷺ) አይሁዶችን ለመለየት ዘጠነኛውንም ቀን አብሮ ለመፆም አስበው ስለነበር፣ በላጩ መንገድ ረቡዕ (ሰኔ 17) እና ሐሙስን (ሰኔ 18) አከታትሎ መፆም ነው። ሌሎችንም በማስታዎስ የአጅሩ ተጠቃሚ ያድርጓቸው! ~

  • 14 июн.2 364162из Seidsocial

    ይህቺ እንግዲህ የመስቀል ጦርነት ቀስቃሾች አንዷ ቀሽም ድራማ ነች። "ለሻሂድ" ዝግጁ ነን የሚል ሸሚዝ አሰርተው ከዚያ ሰይፍ አሲዘው ፎቶ አንስተው " እሶላሞች ሊያርዷችሁ ነውና ተነሱ" የሚል የከሸፈ ቅስቀሳ ያደርጋሉ። እነዚህ ሰዎች እራሳቸው እንደመሆናቸው ኢስላማዊ ቃሎችን ሲጠቀሙ እንኳ አይጠነቀቁም ይነቃብናል አይሉም። አሁን እዚህ ላይ ለማለት የፈለጉት ለሸሂድነት ዝግጁ ነን ለማለት ነበር። ግን እኛን ወክለው ድራማ ሲተውኑ የሚጠቀሙት እነርሱ እኛን ለማጠልሸት የሚጠቀሟቸውን ቃላቶች ነው። ምሳሌ እኛ ጂሀዲስቶች ብለው ይጠቀማሉ። የትኛውም ሙስሊም ሰው እንዲህ የሚል ቃል አይጠቀምም። ለሻሂድነት ተዘጋጅነት ደግሞ ሌላ ሌቭል😁 የነዚህን ሰዎች ቀሽም ድራማ በርግጥ ሰምቶ የሚያምን ብዙ መንጋ ስላለ ማጋለጥ ተገቢ ነው። እነዚህ ቀሽም የሞት ነጋዴዎች ግን ወዲያ ቢሉ ወዲህ የሀይማኖት ጦርነት አልነሳ ብሎ ተሰቃዩ። እንደተሰቃዩ ይኑሩና! ቴሌግራም 👉 t.me/Seidsocial

  • 7 июн.2 4187

    አስችኳይ ነው #ሼር#ይደርግ እባክችህ #በምስሉ ላይ የምትመለከቷት እህታችን በላይነሽ ግርማ ትባላለች። የትውልድ ስፍራዋና ቋሚ መኖሪያዋ በደብረ ሊባኖስ ገዳም አካባቢ ነው። በላይነሽ በገጠማት ድንገተኛ የአእምሮ ጤና መታወክ ምክንያት ቤተሰቦቿ ለተሻለ ህክምና ወደ አዲስ አበባ ይዘዋት ይመጣሉ። በአማኑኤል የአእምሮ ህሙማን ሆስፒታል የህክምና ክትትል ስታደርግ ቢቆይም፣ በዚያን ወቅት በአዲስ አበባ አውቶብስ ተራ መናኸሪያ አካባቢ በድንገት ተለይታ ጠፋች። ከዚያን ቀን ጀምሮ ቤተሰቡ ላለፈው አንድ ሙሉ ዓመት ሌት ከቀን ሲፈልጋት ቢቆይም እስካሁን ሊያገኛት አልቻለም። ቤተሰቡ በከፍተኛ ሃዘንና ጭንቀት ውስጥ ሆነው የሚከተለውን መልዕክት ያስተላልፋሉ፦ «በላይነሽን ለማግኘት ያልሄድንበት ቦታና ያልጠየቅነው አካል የለም። ፍለጋው አዝሎናል። ጭንቀቱም አድክሞናል። ከሁሉም በላይ ደግሞ ያለችበትን ሁኔታና የጤናዋን ጉዳይ አለማወቃችን የሁላችንንም ልብ ሰብሮታል። እህታችን በምን ሁኔታ ላይ እንዳለች ለማወቅም ሆነ ለማግኘት የእናንተ ትብብር በእጅጉ ያስፈልገናል።» ደግነትና ርህራሄ ለሰው ልጅ ተፈጥሮው ነውና ይህችን እህታችንን ያለችበትን የምታውቁ ወይም ፍንጭ ያላችሁ ወገኖች በሙሉ፣ ከታች በተጠቀሱት ስልክ ቁጥሮች በመደወል የቤተሰቧን እንባ እንድታብሱልን በትህትና እንማጸናለን። ለጥቆማ፦ 📞 0921 23 05 64 📞 0982 62 17 36 📞 0912 13 73 77 ፈላጊ፦ እህቷ ሰርካለም ግርማ እና መላው ቤተሰቧ። መልካምነት ለራስ ነው! ይህ መልዕክት ለብዙዎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ የቁም ስቃይ ላይ ያለውን ቤተሰብ ይርዱ። #Ethiopia #fypシ゚ #picturechallenge

  • 6 июн.1 98332

    ቁርአን ብቻ ነዉ የምንከተለዉ ይሉና የሚኻልፉት ግን ቁርአን ነዉ!

  • Hijra Tube [Official] pinned a photo

  • 5 июн.2 5001

    #ማስታወቂያ 🎉 🎊 🎉 #ቪዛ_በነፃ_ልንሸልማቹ_ነው‼ 🕋✨ በአዲሱ የሂጅሪ አመት 1448 ልዩ የኡምራ ጉዞ ✨ 🌙 #አዲሱን_አመት_በአላህ_ቤት_ይጀምሩ! ከዱንያ ጭንቀት ወጥተው… ወደ መካና መዲና መንፈሳዊ ጉዞ ይጓዙ! #በኡስታዝ_ባህሩ_ኡመር መሪነት በወንድም #ኡስማን_አብዱ አስተባባሪነት ከሀምሌ 1 እስከ ሀምሌ 12 በሆሊዴይስ ትራቭል የተዘጋጀ 14ኛ ዙር ልዩ የኡምራ ፕሮግራም! 🕋 7 ቀናትን በመካ ▪️ ኡምራን በሙሉ ምቾት ▪️ ሐረም አቅራቢያ  ምቹ ሆቴል ▪️ ጀበለ ኑር፣ ጋሩ ሂራ፣ አረፋ፣ ሚና፣ ሙዝደሊፋ ጉብኝት 📍 ፓኬጁ የሚያካትተው 🕌 4 ቀን በመዲና ▪️ መስጂደል ነበዊ ዝያራ ▪️ ቁባ መስጂድ ▪️ ቁብለተይን ▪️ የኡሁድ ታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝት 🛍️ በተጨማሪ በጅዳ ከተማ ✨ ሾፒንግ ✨ ሽርሽር በቡድን መሪው ሙሉ እገዛ ይከናወናል። ▼ ከዚህም በተጨማሪ ለዚኛው ዙር ደንበኞቻችን ያዘጋጀነው ልዩ ሽልማት አለ። ለእድለኛ ተጓዥ #ነፃ_የቪዛ አገልግሎት እንሰጣለን። ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ አሁኑኑ ይመዝገቡ ልብዎን የሚያረጋጋ የኡምራ ጉዞ ከእኛ ጋር ያድርጉ !” 📞 ለምዝገባና ለተጨማሪ መረጃ 0992 232323 0984 777775 📍 አድራሻ፦ ቤተል ፋሚሊ ታወር 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 305 🏢 #ሆሊዴይስ_ትራቭል #ኡምራ1448 #መካ #መዲና #ዝያራ #መንፈሳዊ_ጉዞ #Umrah1448 በቴሌግራም ለመመዝገብ  @Holidays_Travel ሆሊዴይስ ትራቭል

  • 5 июн.1 65221

    የስራ ማስታወቂያ... ተፈላጊ..... ሴት ሹፌር ቦታ ..... ሳዑዲ ደሞዝ..... 1500 ሪያል 0912127383

  • 3 июн.2 1967

    የስራ ቅጥር ማስታወቂያ የሽያጭ ሰራተኛ .... ለቤተል ቅርብ የሆንሽ ደሞዝ በስምምነት 0934-997012 0911-070400

  • 26 мая3 24024

    ✨በአላህ ሱብሃነሁ ወተአላ ላይ  ያለህ ግምት ምንድን ነው ⁉️ 💫እዝነቱ ሁሉን ነገር የሞላች ጌታ በሱ ላይ ያለህ ግምት ምንድን ነው⁉️ 💫ወደሱ በመመለሰህ ና በመልካም ስራህ የሚደሰት ፣ እሱን በመማፀንህ የሚቀበልህና ከጭንቅህ ከሚገላግልህ ጌታ ላይ ያለህ ግምት ምንድን ነው ⁉️ 💫 መልካም ስራዎችህን ከ 10 እስከ 700 እጥፍ ድርብ አድረጎ በሚመነዳህ ጌታ ላይ   ያለህ ግምት ምንድን ነው ⁉️ 💫አዛኝ ፣ ሩህሩህ ፣ ታጋሽ ፣ ሰጪ ፣ ለጋሽ ፣  መሃሪ ና ልዕልናው ከፍ ባለው  ጌታ ላይ ያለህ ግምት ምንድን ነው  ⁉️ 👉ነብያችን እንዲህ ይላሉ : አላህ ሱብሃነሁ ወተአላ ከዐረፋ ቀን የበለጠ ባሮቹን ከእሳት ነፃ የሚያወጣበት የሆነ አንድም ቀን የለም ከዛም በመቀጠል ያሉት :እኔም ከኔም በፊት ከነበሩት ነብያት ካሉት ንግግር በላጩ لا ﺇﻟﻪَ ﺇﻻَّ ﺍﻟﻠَّﻪ ﻭﺣْﺪﻩُ ﻻَ ﺷَﺮِﻳﻚَ ﻟﻪُ، ﻟَﻪُ ﺍﻟﻤُﻠْﻚُ، ﻭﻟَﻪُ ﺍﻟﺤﻤْﺪُ، ﻭَﻫُﻮ ﻋَﻠَﻰ ﻛُﻞِّ ﺷَﻲﺀٍ ﻗَﺪِﻳﺮ ላ ኢላሃ ኢሏሁ ወሕደሁ ላ ሸሪከ ለሁ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሐምዱ ወሁወ አላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር የሚለው ነው:: 👉እነሆ አልሃምዱሊላህ ይህን ውድ ቀን አላህ ወፍቆናል ስለዚህ በዱዓ በዚክር በርትተን እናሳልፈው !! አላህ በዚህ ውድ ቀን ውዴታውን ያጎናፅፋችሁ ከምትፈሩት ነገር ይጠብቃችሁ ዱዓችሁንም ይቀበላችሁ በመልካም ዱዓችሁ አትርሱን

  • 20 мая2 7781310

    "የአእምሮን ጥንካሬ (ማሰብን) መጀመሪያ የሚያዳክመው ነገር... እነዚህ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የምታዩዋቸው አጫጭር ቪዲዮዎች (Shorts/Reels) ናቸው። እነዚህ በፍጥነት የሚቀያየሩት አጫጭር ቪዲዮዎች አእምሮን ይበታትኑታል። አእምሮ ከ5 ደቂቃ በላይ ዘልቆ በጥልቀት እንዳያስብ ያደርጉታል። በአንድ ነገር ላይ መቆየትና ማተኮር አይችልም። ንቃትና ማስተዋል መሰልቸት(ትዕግስት ማጣት)፣ ከአእምሮ መዳከም እና ከትዕግስት ማነስ ጋር አብረው ሊሄዱ አይችሉም፤ በፍጹም አይቻልም! ንቁና አስተዋይ ለመሆን ከነዚህ ነገሮች መራቅ አለብህ። ከነሱ የምትወስደው ለአስፈላጊ ጉዳይ ያህል ብቻ መሆን አለበት። ነገር ግን በእነሱ ሱሰኛ መሆን ንቃትንና ማስተዋልን ያርቃል። (በዚህ ሱስ ከተጠመድክ) ዝም ብለህ የምትቀበል( ተመልካች)፣ ጥልቀት የሌለው፣ በስሜት ብቻ የምትነዳ፣ የማታስተውልና የማታሰላስል ሰው ትሆናለህ።" ሸይኽ ዶ/ር ሷሊህ ኣሊ ሸይኽ Via sultan khedir

  • 18 мая2 15852

    без подписи

  • 18 мая2 2393

    без подписи

  • 18 мая2 1531

    без подписи