🇵🇸 S͎o͎r͎i͎a͎'s͎ A͎r͎t͎🇵🇸
СтатистикаAllah can't leave me alone اسلام عليكم ورحمتالله وبركات ዉድ የቻናሌ ቤተሰቦች እዚህ ቻናል ላይ 1.ኢስላማዊ ቂሳዎች (ታሪክ) 2.phsycological facts 3.ቀልዶች 4.ምክሮችን ማግኘት ትችላላቹ 𝑓𝑜𝑟 𝑎𝑛𝑦 𝑐𝑜𝑚𝑚𝑒𝑛𝑡 👇👇 @Meof2bot
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 6
- Всего постов
- 26
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Криптовалюты (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 141
- 1/48двое суток
- 161
- 1/72трое суток
- 174
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ብር የሰጣህ ቅን ደግ ነው ተባለህ፣ ጊዜውን ሰዓቱን እድሜውን የሰጣህ ምን ይባላል🥺...??
የደከምነው ባልተፃፈልን ነገር ችክ ብለን ነው ❤️🩹 .🧕
📜 ታሪኮችን ማንበብ ይፈልጋሉ ⁉️ 🌴የነቢያት ታሪክ ━━━━━ [CLICK]📖 ⚔️ የሶሃባዎች ታሪክ ━━━━ [CLICK]📖 🕌 የኢስላም ታሪክ ━━━━━ [CLICK]📖 🕊 የደጋግ ሰዎች ታሪክ ━━━ [CLICK]📖 💡 አስተማሪ አጋጣሚዎች ━━ [CLICK]📖 📚 ሁሉንም በአንድ ላይ ለማግኘት 👇 👇👇👇 █●● CLICK HERE ●● █ ©️ 𝐖𝐚vus:-@HudHud_waver🕊
Train your mind to see the good in everything.Positivity is a choice.The happiness of your life depends on the quality of your thoughts. .🧕
አላህዬ ለእያንዳንዱ ሁኔታዬ አልሃምዱሊላህ🫶❤️🩹 .🧕
3ኛው ዙር ሽልማት የሚያስገኝ የግጥም ውድድር የተወዳዳሪ ስም ፡ መግፊራ ሙሐመድ ሁሴን የተወዳዳሪ ኮድ ፡ MZ 2 የኔ ምርጥ የሚሉትን ገጣሚ በተሰጠው ኮድ 9282 ላይ በSMS ይላኩ! 🌴 ምርኩዝ 34 8️⃣ የከውኑ ሞገስ 8 ✍️ በሱናዎ ላይ ... 💭 ህልም 🏃♂️ትጋት 🎯ስኬት 🌄 ምርኩዝ!!
3ኛው ዙር ሽልማት የሚያስገኝ የግጥም ውድድር የተወዳዳሪ ስም ፡ መግፊራ ሙሐመድ ሁሴን የተወዳዳሪ ኮድ ፡ MZ 2 የኔ ምርጥ የሚሉትን ገጣሚ በተሰጠው ኮድ 9282 ላይ በSMS ይላኩ! 🌴 ምርኩዝ 34 8️⃣ የከውኑ ሞገስ 8 ✍️ በሱናዎ ላይ ... 💭 ህልም 🏃♂️ትጋት 🎯ስኬት 🌄 ምርኩዝ!!
"በፍቅር ላይ ከወደክ አሉ ሰደቃ ስጥ ፈተና ከሆነ እዛዉ ያበቃል እዉነተኛ ፍቅር ከሆነ ወዳንተ ይመጣል" ኢማም አሊ
"Only what you don't try is impossible." .🧕
ሀላፊነትን መውሰድ የእውነተኛ ብስለት ምልክት ነው! .🧕
አንዳንድ ጊዜ መልሱ ፈጣን አይሆንም ግን የአላህ ውሳኔ ሁልጊዜም የተሻለ ነው 🫶❤️🩹 .🧕
видео или голосовое, без подписи
አሁን አሁን አስፈሪው እና ከባዱ ነገር you never know someone's true intention with you. Actually, you cannot know anyone completely. Just pray that whatever they are hiding won't break you when you find out. The life out there is real, strange and different. እርግጠኛ ሆነህ የሆነን ሰው ሙሉ በሙሉ አውቀዋለሁ ብላችሁ በድፍረት አትናገሩ። አውቀዋለሁ ባላችሁት ቅፅበት በሆነ ድርጊቱ/ንግግሩ እንደማታውቁት በራሱ ጊዜ ያሳያችኋል። በዚህ ዘመን የማይለወጥ የሚባል ቋሚ ስብዕና እና ማንነት ያለው ሰው almost የለም ማለት ይቻላል it is too rare ... ትላንት አውቀዋለሁ ያልከውን ሰው ‘ልክ እንዳልሆንክ’ ባሳየህ የዛሬ ክስተትም አትገረም። ከጊዜ ጋር የለየነው፣ ያወቅነው ብዙ ሰው አለ። የሰው ልጅ በመኖር እና በጊዜ ሂደት በብዙ ይገለጣል። ሰው ከምትመለከተው፣ ከሚነግርህ ና ስለሱ ከሚነገርህ፣ ከገፅታው ከምታነበው የበለጠ የተለየ ነው፡፡ ስትኖር፣ ስትኗኗር ብዙውን እየተመለከትክ ትቀጥላለህ፡፡ በነገሮች፣ በሁኔታዎች፣ በጊዜያት መልክም ብቻ ሳይሆን ማንነትም ይቀየራል። ሲመስለኝ አንድን ሰው ሙሉውን ልናውቀው አንችልም አናውቀውምም። ሰውን ግን እናውቀዋለን የምንለው በምን ሁኔታ ነው? በመልኩ በባህሪው ወይስ በሚኖርበት ቦታና ሰፈር አሊያም በሚኖረው የኑሮ ሁኔታ? ሰውን ማወቅ በምን ነው ሚለካው እንዴትስ ነው የሚገለፀው? ብዙ ነገሮች የሚመስሉትና የሚሆኑት ለየቅል ናቸው። የመሰለን እና ሆኖ የምናገኘው አራምባና ቆቦ ሊሆን ይችላል። እናም ከላይ በምታዩት ብቻ በዘፈቀደ አትደምድሙ። ስንገለጥ፣ ስንነበብ ብዙ ጉዳጉድ አለ። ይመስለኛል’ን ሁሉ ይሆናል ብሎ መጠበቅ ተገቢ አይደለም። ሰውና ፎቶን Zoom ባደረክ ቁጥር quality ይቀንሳል አይደል የሚባለው። zoom አድርገህ ስትቀርበው/ወደ ራስህ ስታቀርበው Quality የሚጨምረው እና የማይቀንሰዉ የአላህ ዙልጀላል ብቻ ነዉ ✍ .🧕
. ሰውን ለመርዳት ጠንካራ ወይም ሀብታም መሆን አይጠበቅብዎትም ደግ መሆን በቂ ነው ♥️ .🧕
. ልብሽን የፈጠረ ጌታ የልብሽን ያውቃል 🫶 .🧕
በምትቆጣ ሰዓት ንግግር ከመናገር ራስህን ቆጥብ .. ንግግርህ ልክ ሊሆን ይችላል የምትናገርበት መንገድ ግን ልክ አይሆንም ! .🧕
Don't break a bird's wings and then tell it to fly. Don't break a heart and then tell it to love. Don't break a soul and then tell it to be happy. Don't see the worst in a person and expect them to see the best in you. Don't judge people and expect them to stand by your side. Don't play with fire and expect to stay perfectly safe. Life is about giving and taking. You cannot expect to give bad and receive good. You cannot expect to give good and receive bad. .🧕
. 🥀°•This is not the End Game is just start Now…!.° .🧕
ህይወትን በሶብር እጂ በሩጫ ያሸነፋት የለም ❤️🩹 .🧕
ያለሽበት ሁኔታ ምንም ያህል አስቸጋሪ ቢሆንም አላህ ምን ያህል ታላቅ እንደሆነ አትርሺ ❤️🩹 .🧕