• ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ለማስታወቂያ ስራ @Dagi_editing & @Ab_e_n_i የጎል ቻናል https://t.me/+auG6mEC3c901YWE0 ኢትዩ ስፖርት 360 በኢትዮጵያ| 2016
- Последний пост
- 30 апр.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Channel name was changed to «Hi»
Channel name was changed to «መርጌታ ያለዉ09,15,48,58,35»
Channel photo removed
🚨 NEW:- ኤንዞ ፈርናንዴዝ በጉዳት ምክንያት ከቀሪዉ የዉድድር ዓመት ዉጪ ነዉ። ➛ [Daily Mail] SHARE 📲 @sport360et SHARE 📲 @sport360et
🚨የሊቨርፑሉ ተጫዋች ዲዬጎ ጆታ ጉዳት ማስተናገዱ የሚታወቅ ሲሆን አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ፖርቹጋላዊዉ ተጫዋቻቸዉ ባስተናገደዉ ጉዳት ምክንያትም ለ 2 ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ አረጋግጠዋል። SHARE 📲 @sport360et SHARE 📲 @sport360et
🚨 OFFICIAL:- የአስቶንቪላዉ አሰልጣኝ ኡናይ ኤሜሪ በቪላ ቤት እስከ 2027 ድረስ የሚያቆያቸዉን አዲስ ዉል በይፋ አድሰዋል። SHARE 📲 @sport360et SHARE 📲 @sport360et
🚨 ባርሴሎናዎች ለሮበርት ሌዋንዶዉስኪ ምትክ አሌክሳንደር አይዛክን የማስፈረም ፍላጎት አላቸዉ። ተጫዋቹ 100 ሚልዮን ዩሮ ዋጋ በኒዉካስትሎች ተለጥፎበታል። ➛ [The Sun] SHARE 📲 @sport360et SHARE 📲 @sport360et
🚨 ማንችስተር ዩናይትዶች በኤሪክ ቴን ሀግ ላይ ዉሳኔ ከመስጠቱ በፊት አዲሱ የማንችስተር ዩናይትድ ቴክኒካል ዳይሬክተር ጄሰን ዊልኮክስ በአሰልጣኙ እና በመልበሻ ክፍሉ ላይ ያለዉን ግንኙነት መመርመር ይፈልጋሉ። ➛ [Telegraph] SHARE 📲 @sport360et SHARE 📲 @sport360et
🚨 የሜንዲ መዳረሻ የት ይሆን? ማንችስተር ዩናይትድ እና ኒዉካስትል ዩናይትድ በሪያልማድሪዱ የግራ መስመር ተመላላሽ ተከላካይ ፌርላንድ ሜንዲ ላይ ተጨባጭ የሆነ ፍላጎት አላቸዉ። ነገር ግን ተጫዋቹ በኒዉካስትል ላይ ፍላጎት የለዉም። አርሰናል ፣ ሊቨርፐል እንዲሁም ማንችስተር ሲቲን ጨምር ስለተጫዋቹ ጠይቀዋል። ባየርንሙኒኮችም አልፎንስ ዴቪስ ከለቀቀ በፌርላንድ ሜንዲ ላይ ፍላጎት አላቸዉ። ➛ [L 'Equipe] SHARE 📲 @sport360et SHARE 📲 @sport360et
2 ዋንጫ ብቻ ይቀራዋል ! የሪያልማድሪዱ ተከላካይ ናቾ በሪያልማድሪድ ታሪክ በዋንጫ ያሸበረቀዉ(ብዙ ዋንጫ ያሳካዉ) ተጫዋች ለመሆን 2 ዋንጫዎች ብቻ ይቀሩታል። ዘንድር ላላጋ እና ቻምፕፖንስሊግ ያሳካ ይሆን? SHARE 📲 @sport360et SHARE 📲 @sport360et
🚨ማንችስተር ዩናይትድ የሶፊያን አምራባትን የውሰት ውል በዚህ ክረምት ቋሚ ማድረግ አይፈልግም አካተውም የካሴሚሮን ተተኪ የሚሆን ተጫዋች ይፈልጋሉ። ➛ [ManUtdMEN] SHARE 📲 @sport360et SHARE 📲 @sport360et
🚨 NEW:- ማንችስተር ዩናይትዶች ጄሰን ዊልኮክስን ቴክኒካል ዳይሬክተራቸዉ አድርገዉ ለመቅጠር በካሳ ክፍያዉ ተስማምተዋል። ስምምነቱ አሁን ላይ ተጠናቋል። ከዚህ ቀደም በማንቸስተር ሲቲ አካዳሚ የሰሩት ዊልኮክስ ወደ INEOS የሚቀላቀሉት ከሳዉዝሀምፕተንም ነዉ። ለዳን አሽዋርዝም ንግግሮች ይቀጥላሉ። ➛ [Fabrizio Romano] SHARE 📲 @sport360et SHARE 📲 @sport360et
🚨 የPFA የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች! የቼልሲዉ ተጫዋች ኮል ፓልመር የPFA የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ለመሆን ዉይይት እየተደረገበት ይገኛል። ሆኖምግን አሁን ላይ ተመራጩ ተጫዋች ፊል ፎደን ነዉ። ➛ [The AthleticFC] SHARE 📲 @sport360et SHARE 📲 @sport360et
🚨 አርሰናሎች በክረምቱ ቡድናቸዉን ለማጠናከር የሚመለከቱ ሲሆን 165 ሚልዮን ፓዉንድ በማዉጣት የኒዉካስል ዩናይትዱን አሌክሳንደር አይዛክን እና የክሪስታል ፓላሱን ማይክል ኦሊሴን ለማዘዋወር እየተመለከቱ ይገኛሉ። ➛ [Guardian] SHARE 📲 @sport360et SHARE 📲 @sport360et
ማን ዩናይትድ አንቶኒን ከሁለት ሲዝን በኋላ ለመሸጥ ፍቃደኞች ናቸው 😣 SHARE 📲 @sport360et SHARE 📲 @sport360et
- አታላንታ ፣ ሮማ ፣ ባየርሊቨርኩሰን እና ማርሴ በዩሮፓ ሊጉ ግማሽ ፍፃሜዉን የተቀላቀሉ ቡድኖች ናቸዉ። SHARE 📲 @sport360et SHARE 📲 @sport360et
🚨 ባየርንሙኒኮች ለኮከብ ታደጊ ተጫዋቻቸዉ ጃማል ሙሲያላ በአዲስ ዉል ዙሪያ ፕሮፖዛል ለማቅረብ እየተዘጋጁ የሚገኙ ሲሆን በቀጣዮቹ ጥቂት ወራት ዉስጥም ዉይይት ያደርጋሉ። ሙኒኮች በዚህ ክረምት ሙሲያላን የመሸጥ ሀሳብ የላቸዉም። ➛ [Fabrizio Romano] SHARE 📲 @sport360et SHARE 📲 @sport360et
🚨 NEW:- ዩሊያን ናግልስማን በጀርመን እስከ 2026 ድረስ የሚያቆየዉን ዉል ያድሳል በዚህም የባየርንሙኒክ አሰልጣኝ አይሆንም። ➛ [cfbayern] SHARE 📲 @sport360et SHARE 📲 @sport360et
🚨 አርሰናሎች በቡሩኖ ጉማሬሽ ላይ ፍላጎት ካላቸዉ ክለቦች መካከል አንዱ ናቸዉ። ➛ [David_Ornstien] SHARE 📲 @sport360et SHARE 📲 @sport360et
🗣 ፔፕ ጋርዲዮላ ፡ ባለፈው ሰኔ ወር ማንቸስተር ዩናይትድን በኤፍኤካፕ የፍፃሜ ጨዋታ ማሸነፍ ችለን ነበር እናም በህይወቴ ውስጥ ካሉ ምርጥ ቀናት አንዱ ነበር" SHARE 📲 @sport360et SHARE 📲 @sport360et