tgindex
🇱🇷 የኆኅተ ሰማይ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ እና የ ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም{ ካሊፎርንያ}

🇱🇷 የኆኅተ ሰማይ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ እና የ ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም{ ካሊፎርንያ}

Статистика

👉የኆኅተ ሰማይ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ እና የቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም በካሊፎርንያ🇱🇷 🌾 በብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ መልካም ፈቃድ እና ቃለ ምዕዳን የተጀመረ🌾 { Gateway to Heaven Saint John the Baptist and Saint Arsema Ethiopian Orthodox Tewahedo Monastery in California }

Последний пост
6 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
31 191
−97 за 3 дн.
Сутки
−38
−0,12%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
699
20 постов
Вовлечённость
2,2%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
483
1/48двое суток
553
1/72трое суток
596

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 6 авг.266131

    видео или голосовое, без подписи

  • https://www.amazon.com/Ethiopian-Orthodox-Tewahedo-Church-Centuries/dp/B0DV6GTY9J 🌟🌟 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟

  • ❗️❗️❗️❗️ 🌟🌟🌟 🌟🌟🌟 🌟🌟🌟 We have sent class schedule with zoom link. Please veify before class begin and let us know if not recieved. 👍የትምህርት ሙሉ ኘሮግራሙን ከዙም መግቢያ ሊንክ ጋር በኢሜይል ልከናል፤ እባካችሁ ኘሮግራሙ ከመጀመሩ በፊት መልዕክቱ መድረሱን አረጋግጡና ችግር ካለ አሳዉቁን 🌟🌟 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟

  • видео или голосовое, без подписи

  • ❗️❗️❗️❗️ 👍We are blessed to have you join us for Ethiopian Orthodox Youth Summer Spritual Enrichment Week! Please check your email inbox! 👍Zoom link with full schdule sent to your registered email address. Please check and let us know if you've not received.  👍የዚኽን ዓመት የመንፈሳዊ ትምህርት ሳምንት ለተመዘገባችሁ በገዳማችን ሰም የበረከቱ ተካፋይ ሰለሆናችሁ ደሰታችንን እንገልጻለን! የዙም ሊንክ እና ሙሉ ኘሮግራሙን የሚያሳይ ሰፕሬድሸት ባስመዘገባችሁት ኢሜይል አድራሻ ተልኳል! ካልደረሳችሁ አሳውቁንና እንልካለን ! 🌺🌺🌺🌺🌺🌺 😇😇😇 😇😇😇 😇😇😇 😇😇😇Gateway to Heaven Saint John the Baptist and Saint Arsema 𝙚𝙩𝙝𝙞𝙤𝙥𝙞𝙖𝙣 𝙤𝙧𝙩𝙝𝙤𝙙𝙤𝙭  𝙩𝙚𝙬𝙖𝙝𝙙𝙤 Monastery in California 🌟🌟🇪🇹🇱🇷 🌟🌟 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟

  • видео или голосовое, без подписи

  • 15 июл.1 04011

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 15 июл.7831211

    ❗️❗️❗️❗️ ‎ 👍የብፁዕ አባታችን 🌟ወላጅ እናት እማሆይ አየሁ ተመስገን (ወለተ ማርያም ) በተወለዱ በ85 ዓመታቸው ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ከዚኽ ዓለም ድካም ዐርፈዋል ። 👍ጸሎተ ፍትሐታቸው ላይም የምሥራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ ሊ/ል ኢሳይያስ ጤናው የሀገረ ስብከቱ የክፍል ኃላፊዎች፣በርካታ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን በተገኙበት በጽርሐ ጽዮን አብማ ቅድስት ማርያም ካቴድራል ተከናውኖ ሥርዐተ ቀብራቸው ተፈጽሟል። 👍ገዳማችንም በእማሆይ አየሁ ተመስገን (ወለተ ማርያም) ዕረፍት የተሰማውን ኃዘን እየገለጸ ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን ይመኛል። መረጃው የምሥራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት ሕዝብ ግንኙነት ነው። ‎

  • https://forms.gle/dUarzqk11TroAbaDA

  • ❗️❗️❗️❗️ 👍We are blessed to have you join us for 𝙚𝙩𝙝𝙞𝙤𝙥𝙞𝙖𝙣 𝙤𝙧𝙩𝙝𝙤𝙙𝙤𝙭 𝙮𝙤𝙪𝙩𝙝 summer Spritual Enrichment Work! Please check your email soon. 👍Zoom link will be sent with full schedule before the program begins! 👍የዚኽን ዓመት የመንፈሳዊ ትምህርት ሳምንት ለተመዘገባችሁ በገዳማችን ሰም የበረከቱ ተካፋይ ሰለሆናችሁ ደሰታችንን እንገልጻለን! ኘሮግራሙ ከመጀመሩ በፊት ባስመዘገባችሁት ኢሜይል አድራሻ ሙሉ ዝርዝር ሰለምንልክ ተጠባበቁን! 🌺🌺🌺🌺🌺🌺 😇😇😇 😇😇😇 😇😇😇 😇😇😇Gateway to Heaven Saint John the Baptist and Saint Arsema 𝙚𝙩𝙝𝙞𝙤𝙥𝙞𝙖𝙣 𝙤𝙧𝙩𝙝𝙤𝙙𝙤𝙭 𝙩𝙚𝙬𝙖𝙝𝙙𝙤 Monastery in California 🌟🌟🇪🇹🇱🇷

  • https://youtube.com/watch?v=mu_f9MkCgjU&feature=shared

  • ለተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶች ገዳማችን ተደራሽ እንዲሆን የገዳሙን official channel boost በማድረግ የድርሻችንን እንወጣ..... 👇👇👇 https://t.me/saintjohnmonasterycalifornia?boost

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ❗️❗️❗️❗️ 👍የካህናት ልብሰ ተክህኖ ፤ የመዘምራን ልብስ ፤ የአባቶች ካባ ፤ በትዕዛዝ በገዳማችን ውስጥ ማሰፋት ይችላሉ፡፡ በገዳማችን ውስጥ የሚሰሩ የተለያዩ መስቀሎች እና የእንጨት ስራዎችም ያገኛሉ፡፡ ቅዱሳት መጻሕፍት እና ለስጦታ የሚሆኑ እቃዎችን ለመግዛት ወደ የገዳማችንን ንዋያተ ቅዱሳን መደብር ይጎብኙ፡፡      😇😇 😇😇😇 😇😇😇 😇😇😇የኆኅተ ሰማይ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ እና የ ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም  🌟🌟    {ካሊፎርንያ  🇱🇷}

🇱🇷 የኆኅተ ሰማይ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ እና የ ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም{ ካሊፎርንያ} — tgindex