tgindex
~ማእዶት~

~ማእዶት~

Статистика

ስብሐት ለእግዚአብሔር ለዘአብፅአነ እስከዛቲ ሰአት ወደ ሮሜ ሰዎች 12፥6-8 ሁላችንም በፀጋችን እንድናገለግል እንዲሁም አንዱ የሌላውን ፀጋ እንዲያደንቅ በዝማሬዎች ድምፅ የፀጋን ባለቤት እንባርክ ዘንድ ነው አዳዲስና ነባር ዝማሬዎችን መንፈሳዊ ስእልና ፎቶዎችን ግጥምና የተለያዩ ስነ ፅሁፎችን የሚያገኙበት ቻናልነው @Atahin

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
23
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
19 707
+1 за 3 дн.
Сутки
−31
−0,16%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 843
23 постов
Вовлечённость
9,4%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 23
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
17
1/48двое суток
19
1/72трое суток
21

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት                 👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel

  • ⛪️📚🙏 1, እመጓ 2, ዝጎራ 3, መርበብት 4, ዴርቶጋዳ 5, ዮራቶራድ 6, ዣንቶዣራ 7,መጽሐፈ ሄኖክ 8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ 9, ፍኖተ አእምሮ 9, አዳም እና ጥበቡ 10, ዝክረ መስቀል 11, ሰይፈ ሥላሴ 12, ፍትሐ ነገስት 13, መጽሐፈ መነኮሳት 14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና 16, ህግጋተ ወንጌል 17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን 18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል 19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ 20, ግድለ ተክለሃይማኖት 21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ 22, የወጣቶች ህይወት 23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት 24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት 25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ 📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖      ✝                      ይቀላቀሉን                    ✝

  • 13 авг.31из Orthodox Tewahedoудалён 14 авг.

    📌 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ? 📌 ሊቀ መዝሙራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 📌 ሊቀ መዝሙራን ይልማ ኃይሉ 📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ 📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ 📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ 📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ 📌 ዘማሪ ምርትነሽ ጥላሁን 📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው እና የሌሎችንም ........... የዘማሪዎችው መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር Join የሚለውን ንኩት 🔻🔻🔻                    👇👇👇 https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk

  • 13 авг.32из Orthodox Tewahedoудалён 14 авг.

    🎉ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ! የንኤስ_አንበሳ የተባለው ማን ነው ?

  • 13 авг.8из Orthodox Tewahedoудалён 13 авг.

    ​●✤ ጌታችን በደብረ ታቦር ተራራ ላይ ክብሩን ሲገልጥ፣ በበዓሉ ላይ እንደ "ሙልሙል ዳቦ" 🥖 እና "ችቦ" 🔥 ተምሳሌት የሚሆኑ መዝሙራትን የያዘው የትኛው መዝሙር ነው? ❓ ●✤

  • 13 авг.11из Orthodox Tewahedoудалён 13 авг.

    ❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ                    መልካም ዕድል!!!

  • 13 авг.3из Orthodox Tewahedoудалён 13 авг.

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.9из Orthodox Tewahedoудалён 13 авг.

    🗓⚪️#አንድ_ጥያቄ ●✥ ከመንፈስ ፍሬዎች መካከል ቀዳሚነትን የሚይዘው የትኛው ነው❓ ●✥

  • 13 авг.13из Orthodox Tewahedoудалён 13 авг.

    ❤️“ ንዑ ንትመሀር ልሳነ ግእዝ ” 🔅ኑ የግእዝ ቋንቋ እንማር🔅 📜 የሀገራችን የኢትዮጵያ ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት እንሰጣለን። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ! 📜

  • 12 авг.111удалён 13 авг.

    💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት                 👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel

  • 12 авг.19удалён 13 авг.

    видео или голосовое, без подписи

  • 25 июл.422из yemezmurdebiter

    ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ ✞✞ገብርኤል ስለው ሰምቶ✞✞ ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ 👏ገብርኤል ገብርኤል ሰለው ሰምቶ 👏መጣወደኔ ፈጥኖ 👏ሰንሰለቴን በጠሰው የአንበሶቹን አፍ ዘግቶ 👇👇👇1👇👇👇 ገብርኤል ስጋዬ ሳይረግፍ በአናብስቱ ጥፍር '' ''ታድጎኛል ምልጃው የመላኩ ፍቅር '' ''በረሐብ ለነደዱ አናብስት ሲጥሉኝ '' ''አንተ አለኸኝና ክንፎችህ ከለሉኝ 👇👇👇2👇👇👇 ገብርኤል ከአፎቹ ሲመዘዝ የጠላቴ ሰይፍ '' ''አጽንቶ ይዞኛል ፍሬዬ ሳይረግፍ '' ''አደገድጋለሁ አለኝና ፍቅሩ '' ''በእሳት ክንፉ ታጥራል የደጄ ድንበሩ 👇👇👇3👇👇👇 ገብርኤል በሰይፍ ተመትራል የክፉዎች ብክነት '' ''ሐብሉ ተበጣጥሷል ያመጡት ሰንሰለት '' ''ከቅድሱ ድንጋይ ሕይወት ከሚያፈልቀው '' ''እንዳልለይ ረዳኝ ክብሬን ከፍ አረገው 👇👇👇4👇👇👇 ገብርኤል አለው ልዩ ስልጣን በአምላክ የተሰጠው '' ''ይመጣል ወደኛ እሳቱን ሊያጠፋው '' ''እኛም እናምናለን ሰምተናል አይተናል '' ''የመላዕክት አለቃ ከአምላክ ያማልዳል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ቻናላችንን በመቀላቀል አብረውን ይዘምሩ #ተዋሕዶ_ለዘለዓለም_ትኑር 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter @yemezmurdebiter

  • https://youtu.be/LSwgOLuEqsQ?si=Oq9TQyh1gQNYvQrQ

  • 23 янв.4 1592

    https://youtu.be/6UbYwBH9syA?si=1O8Va-hajz-oVOQN

  • https://youtu.be/T-26B4fsJlw?si=H2q15t_fW2BdnrJQ

  • https://youtu.be/dFfImieb2SU?si=jHEQrngVj8aapAil

  • https://youtu.be/figCvoy9zvE?si=4LdPQPPlhkH0EWl_

  • 23 окт.2 0002из Orthodox_Lifetime_12

    “የዘመኑን ጥበብና ስልት ያልተከተለ ሐዋርያዊ ተልእኮአችንና አስተዳደራችንም ምእመናንን አላረካም፤ ክፍተቱ የሚድያ ቀለብ ከመሆንም አልፎ በጎቻችን በሌሎች እንዲዘረፉ ትልቅ በር እየከፈተ ነው" ☦️ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ☦️ ╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╮       @EOTC_CHANNEL1 ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

  • 14 окт. 2025 г.2 477из Orthodox_Lifetime_12

    "ቤተ ክርስቲያናችን እየተፈተነች ያለችው ከውጭ ብቻ ሳይሆን ከውስጥም ጭምር እንደሆነ መካድ የለብንም፤ ንጽህትና ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ሥር የሰደደ የቅድስና ሕይወትና በፈሪሐ እግዚአብሔር የተቃኘ ሥነ ምግባር ያላት ቤተ ክርስቲያን ናት፤ ╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╮       @EOTC_CHANNEL1 ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

  • 2 окт. 2025 г.3 0636из Orthodox_Lifetime_12

    ኹሉም ነገር ድንገት የሚከሰት ነው.. የኾነ ጊዜ ላይ ይከሰታል ብለን የምንጠብቀው ነገር፡ ዛሬ ማታ እንኳ ሊከሰት ይችላል.. ምና'ልባት ቀድሞውኑ ተከስቶም ይኾናል.. ሰብሎችኽ ወድቀው እንደበሰበሱ፡ እንስሳትኽ እንደሞቱ አታይምን? ወንዞችና ምንጮችኽስ አንደደረቁ  አትመለከትምን? ዛሬ አንድ ነገር ተነፍገኻል፤ ነገም እንዲኹም ሌላ የምትነፈግ ይኾናል.. አምላክ በየጥቂቱ እየሰጠን ያለውን ነገር እኛ 'ደካማ'  ሰዎች በቀላሉ አንረዳውም..  ሰማዩ ጎኽ ቢቀድም፣ ምድር ወደ ሰማይ ብትንጠራራም፣ ዓለም ኹሉ ቢጠፋም፣ ትናንት፣ ዛሬ ወይም ነገ እግዚአብሔር ስላደረገው፣ ስለሚያደርገውና ሊያደርግ ስለሚችለው ነገር አትጨነቅ.. ሰዎች ሰውነትኽን ቢያቃጥሉት፣ ንብረቶችኽን በኃዘንቢወስዱት፡ በእነዚኽ ኹሉ አትጨነቅ፤ እኚኽ ኹሉ ቀደሞውኑ ያንተ አይደሉምና! ነገር ግን 'ራስኽን እና ክርስቶስን ፈልግ፤ ባገኘኻቸውም ጊዜ አጥብቀኽ ያዛቸው.. መላው ዓለም ቢፈርስ እንኳ  ማንም ሰው እነዚኽን ኹለት ነገሮች ከፍላጎትኽ ውጪ ሊወስድብኽ አይችልም..

~ማእዶት~ — tgindex