tgindex
ኦርቶዶክሳዊ አእምሮ

ኦርቶዶክሳዊ አእምሮ

Статистика

ዲያቆን ፍፁም ከበደ ሀሳብ ካሎዎት @Fisumkeb + YouTube + 👇👇👇 https://youtu.be/FvQ26dWWEj4?si=TDOpAAm1yXzAdjWR + facebook Link... https://www.facebook.com/deaconezemarefitsume.kebede TikTok https://www.tiktok.com/@zdfitsumkebede1?_t=8pguEgtdsVq&_r=1

Последний пост
17:47
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
10
Всего постов
164
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Instagram
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
167 191
−225 за 3 дн.
Сутки
−264
−0,16%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 923
40 постов
Вовлечённость
1,7%
к подписчикам
Постов в день
1,4
всего 164
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
по 4 постам
1/24сутки в ленте
990
1/48двое суток
1 134
1/72трое суток
1 223

Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.

Посты

  • 17:472711из Button Bot

    видео или голосовое, без подписи

  • 17:4434из Button Bot

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.101из Button Botудалён 17:57

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.130из Quality buttonудалён 17:57

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.26из Button Botудалён 14 авг.

    የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

  • 14 авг.20из Button Botудалён 14 авг.

    ◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇

  • ✨✨ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታችንም ከኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምና ጸጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን☦ 🛑✨የዛሬ ማታ መረሃ ግብር የቤተክርስቲያን ታሪክ presentationun ማቅረብ ነው ሁላችሁም የተሰጣችሁን ሰርታችሁ ተዘጋጅታችሁ ማታ ከ3:00 ስዓት ጀምሮ LIVE እንድትገኙ እናሳስባለን ያልገባችሁ ነገር ካለ በውስጥ ጠይቁን https://t.me/awude_wengel_media_21 https://t.me/awude_wengel_media_21         🛑ዐውደ ወንጌል ሚዲያ🛑

  • 14 авг.62удалён 14 авг.

    🚨 ነፃ internet ተለቀቀ 🚨 ነፃ ኢንተርኔት በቴሌም በሳፋሪም ለማግኘት ከስር ያለውን free internet የሚለውን ነክታቹ join በማለት መጠቀም ትችላላቹ

  • 14 авг.56удалён 14 авг.

    አሁኑኑ ይወዳደሩ ይሸለሙ!! የ 200 ብር ካርድ የሚያሸልም ቀለል ያለ ጥያቄ! የአሜሪካ ዋና ከተማ ማናት?

  • 14 авг.44из Button Botудалён 14 авг.

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.127удалён 14 авг.

    ገንዘብ ማግኘት ይፈልጋሉ ❓ እቤቶ ቁጭ ብለው በስልኮ የሚሰሩት ከፍተኛ ገንዘብ የሚያገኙበት አዲስ ስራ ተገኝቷል አሁኑ ተቀላቅለው ገንዘቡ ይስሩ ‼️

  • 14 авг.104удалён 14 авг.

    👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️

  • 14 авг.36из Button Botудалён 14 авг.

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.107из 𝗔𝗨𝗧𝗢 𝗕𝗨𝗧𝗧𝗢𝗡 𝗥𝗢𝗕𝗢𝗧удалён 14 авг.

    ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥 ✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ   🟣 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች ❓

  • 14 авг.91из Button Botудалён 14 авг.

    የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

  • 14 авг.49из Quality buttonудалён 14 авг.

    ከ30 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???

  • 14 авг.44из Button Botудалён 14 авг.

    ◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇

  • 📢 የግዕዝ እና የቅኔ ትምህርት ማስታወቂያ! ​በኦንላይን በመማር ላይ ያለውን «ትምህርተ ግዕዝ ወቅኔ በመምህር አቤሜሌክ የቴሌግራም ቻናልን በመቀላቀል ጥልቅ የሆነውን የግዕዝቋንቋ እና የቅኔ ምስጢር ይማሩ! ​📚 የሚሰጡ ትምህርቶች ዝርዝር፡ ​፩.መሠረታዊ ሰዋሰው ​፪.ምሥጢረ ቅኔ ​፫.አዋጅ፣ እርባቅምር ፣ አገባብ፣  የቅኔ መንገድ ​፬.የግእዝ ጥናት ፭.ዘረፋ ቅኔ ​"አጥርዮታ ለጥበብ ይትበደር እምወርቅ ወአጥርዮታ ለአእምሮ ይኄይስን እምወርቅ" (ምሳሌ 16:15)      ቅኔ ዘክረምት ወዘፍልሰታ                                ጉባኤ ቃና ደቀሥጋዘስምዖን እም እመሐማሚ ሕማመማርያም አሐቲ ከርሠደቀስምዖን አብ መጥበቢ ረኀበሥጋ  ሐታቲ                   ጉባኤ  ቃና እመዘነሣኢ ኤልያስ ዘዘበታዕካጴጥሮስ ላዕሉ ኢነሥአ  ታሕተእግረጾም እምኢወድቀ ኲሉ                                        ጉባኤ ቃና እስመእስመጻመውት አማሌቅ ስማዝያስ እለአማሌቅ ብሂል ባሕለአበስምዖን ስምዖን ዕጓሉ ወለእንድርያስ ዕጓል                   ዘአምላኪየ አስተዋርዶ ዘሞአብ ወአሞሬዎን አእዋም በቃሎሙ ያስተዋርድዎ መርሐስምዖን ጾም እምከዊኖቱ መምሕረ አዋዴ በዘኤልያስ ገዳም                    ዘአምላኪየ ፍቅረአሕማረፋራን ሰብእ  ለዝናመኤርሞን ዘቦ እምዘርሕቀ ሰማየላዕሉ ሀበምድር ሰሐቦ እስከለዘጋላዮን ኮቦር  መዊተባሕረናጌብ ህቦ                   ሚበዝሁ ትውልደኢዮርብዓም ቶማስ  እደያርብሐሴሬቅ እንዶር መሰግለቄድሮስ ቄድሮስ  ኵድስታድስትኤም ወይን ወኢይዝራኤል በለስ ነዳየደብረታቦር ጠለ ወጠለአርሞንኤም ወርቀ ሀብተቀርሜሎስ ጽኑስ                    ሚበዝሁ በዘበእደስምዖን ስምዖን መሥዋዕተደብረስምዖን ሠርዐ አቅሌስያ እንድርያሰ አቅሌስያ ሐዋርያቃል ታዴዎስ ወበርተሎሜዎስ ሐዋርያ እምድካመሥጋ አዕረፉ ምስለትዝምደቶማስ ጴጥሮስ ወእንድርያስ አያያ                    ዋዜማ ይትአመር በላሕዩ ከመደለዋሁ ለአሞን ዘቃለአሞን ነባቢ እስመአሞን ሀቤአሞናዊ አሞሬዎን ሀቢ እስከሶበተዐርብ ጾም ጸሐየስምዖን ማዕቀቢ ላዕለዐራተሞአብ አብድ  አመንዳቢ  ደቀኬፋ እንድርያስ ረቢ                         ዋዜማ ዲዮስቆራ እንድርያስ ዲዮስቆራ ሐዳፈ አሜፌሮን ባሳን ሐዳፈ አሜስያስ ሊቅ አሞሬዎን አሞሬዎናዊ አሞሬዎን ዑቅ ግብረእደባሳን ባሳን እምቅድመባሳን ልሒቅ ይቤ ይቤ ወይብል አውቀአጋግ አውቅ ቀዳማዊ ዮሐንስ ረቂቅ                      ሥላሴ ለእንድርያስ እንድርያስ  ወለስምዖን ስምዖን ሰቄጤሌም አመላዕለስምዖን ናፌል ወላዕለእንድርያስ አብ ረኀብ ሥቃየኢያሱ ወሥቃይ ረኀብ እስመለእንድርያስ ስምዖን እምነኵሉ መቅርብ ውስተዐውደአብርሀም ወኢዮብ ወለስምዖን  ላእክ መትልወአርባብ ሐገፋሁ እንድርያስ ጠቢብ                      ዘይእዜ አሕባለ አቅላሜዶን ወይን ወቄድሮስ ተስፋጠለፋራን ቀብጹ በዘኤርሞን መንግስት ምክዕቢተ አምጣነመጽኦሙ ነጐድጓድ ጸባሕት ለእለብኤላሞን ህዝብ ባዕዳነዘቀርሜሎስ መኳንንት ወለተሰዶ ጋላዮን እስመእምቀደምት መነሂ ኢርእዩ ከመነጋሲ ክረምት                      መወድስ አኮ ሠናይ ከመይንበርዎ ዐበይተደብረታቦር ጠል ወዘቀርሜሎስ ልምላሜ ሀገረአቅላሜዶን ወይን ምድረዘሴሬቅ አበሜ ወጽንፋ ለታቦር ወለሲዶና  እምከመሀለዎ ይብስና ሱላሜ እስመከመተመልዐ በበረድ ወክሉል ክሉል  በዘአርሞንኤም ጊሜ አሞሬዎንሂ አሞሬዎን በዘአሞሬዎን  እድሜ  እመከመተሠልጠ እምኢሎፍሊ አስተሐማሜ አስተሐማሜ አጶሮግዮሰ ሊቀ ወቅብዐቄዳር ቀዋሜ ተዐረከ ተዐረከ ተዐረከ ለፍጻሜ https://t.me/MemhirRobelGeezandQene

  • 12 авг.1 78772

    ወንድማችን አኬ በዲላ ቆጆ ነገር ከብዙ ውክቢያዎች በላይ ይህን መሰል ጥልቅ ጥቂት ውይይት ብዙ ያስጨብጣል ዲላ ያሉ ተሐድሶዎች ከነችግሮቻቸውም ጥያቄዎች እንዳላቸው እንደዚህ አይነት መድረክ ሲፈጠር ደግሞ በሩቅ ከመፈራረጅ በላይ ትክክል ያይደሉበትን ጉዳዮችን ይበልጥ እንድናቃቸው እኛ ጋ ያሉትን ለማጽናት ከእነሱም የጠፍትን ለማምጣት እነሱም በሚመለሱላቸው መልሶች ባያምኑበት እንኳን የሚታመን መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነት እኛጋ እንዳለ ከቤታችን ያሉትን ለማጠንከር ቆጆ ትምህርት ነው ። በመዳን ዙርያ ያሉብንን ግልጽ ልዮነቶች ወንድማችን አኬ ቁጮ ቁጮ መልሶች በመስጠት አረስርሶናል ጥምቀት እንደሚያድን ያ ማለት ደግሞ ጥምቀት ብቻ ያድነናል ማለት እንዳልሆነ የሐዋርያት ስራን የሮሜ መልእክታትን ሌሎችን አስረጂ ጥቅሶችን በመጥቀስ አስረድቷል ከተሐድሶዎች ወገን ደግሞ ጥምቀት እንደማያስፈልግ ለመዳን ማመን ብቻ እንደሚያስፈልግ ቢጠቅሱም እምነት ብቻ ነው የሚያድነው የሚል ግን አንድም አስረጂ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥቅስ ሳያቀርቡ ቀርተዋል ። 1.እንደ ሀሳብ ግን ዛሬ ለምሳሌ መሠረታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት የተገባው ከብዙ ጉዳዮች አለመግባባ በኋላ ነው ስለዚህ ሚወያዩበት እርዕሰ ጉዳይ ቀድሞ ተይዞ ቢመጣ ። 2. የሚገባውና የሚወጣው ሰው እየበዛ ስለሆነ የበሩ መከፈትና መዘጋት ሀሳብ እየሰረቀ ስለሆነ እንቅስቀሴዎች ቢቀንሱ ካልተቻለ ከመዝጋት ወይ በሩን መክፈት ። 3. በውይይቶቹ መሀል ያሉ መሳሳቆች ቢቀሩ ። ሌላው ግን ይበል ነው አኬን ያበርክትልን ( ዲያቆን ፍፁም ከበደ ) #ኦርቶዶክሳዊ_አእምሮ

  • 12 авг.1 5293

    видео или голосовое, без подписи