tgindex

ሰው ሲኖር-Sew Sinor‍

Статистика

💟 እንኳን በደህና መጡ። 🙏 ቸር አይለፋችሁ ክፉ አያግኛችሁ 😊😍 ገፁን ከተቀላቀሉበት ሰከንድ አንስቶ እጅጉን ጠቃሚ ነገሮችን ያገኙበታል። በተጨማሪ📚 በpdf ማግኘት የሚፈልጉት ማንኛውም መፅሐፍ ካለ 👉 @Sewsinor1_bot ይጠቀሙ። ማስታወቂያ ለማሰራት፣ማንኛውም ጥያቄ ፣ ሀሳብ ፣ አስተያየት ለመስጠት👇 Inbox 👇 👉 @Sewsinorbot 👉 @CheramlakT

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
6
Всего постов
33
Тип
открытый
Язык
am
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
19 393
+93 за 5 дн.
Сутки
+32
+0,17%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
660
33 постов
Вовлечённость
3,4%
к подписчикам
Постов в день
0,9
всего 33
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
96
1/48двое суток
110
1/72трое суток
118

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • 15 авг.63удалён 15 авг.

    Ultimate Telegram Search Bot! Instantly find groups, channels, movies, news, chat messages👇

  • 💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት                 👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel

  • ⛪️📚🙏 1, እመጓ 2, ዝጎራ 3, መርበብት 4, ዴርቶጋዳ 5, ዮራቶራድ 6, ዣንቶዣራ 7,መጽሐፈ ሄኖክ 8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ 9, ፍኖተ አእምሮ 9, አዳም እና ጥበቡ 10, ዝክረ መስቀል 11, ሰይፈ ሥላሴ 12, ፍትሐ ነገስት 13, መጽሐፈ መነኮሳት 14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና 16, ህግጋተ ወንጌል 17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን 18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል 19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ 20, ግድለ ተክለሃይማኖት 21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ 22, የወጣቶች ህይወት 23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት 24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት 25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ 📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖      ✝                      ይቀላቀሉን                    ✝

  • Telegram 13 አመት ሞላው። ተወዳጁ የSocial media platform Telegram በወንድማማቾቹ Pavel Durovና Nikoli Durov ከተመሰረተ ዛሬ 13ኛ ዓመቱን ይዟል። በ2013 ዋና መስርያ ቤቱን ጀርመን በርሊን በማድረግ ስራውን የጀመረው ቴሌግራም ለተወሰኑ አመታት ምንም አይነት ገቢ የማያስገባና በየወሩ ከ1 ሚሊዮን ዶላር በላይ ለስራ ማስኬጅ የሚያስወጣ Social media platform ነበር። ከሌሎች የማህበራዊ ሚድያ መተግበሪያዎች በተሻለ የተጠቃሚዎቹን መረጃ ሚስጥራዊነት  እንደሚጠብቅ የሚነገርለት ይህ አፕ በአጭር ጊዜ ውስጥ በብዙዎች ዘንድ በመወደድ ስኬት ማስመዝገብ ጀመረ። ከመንግስታዊ ተፅዕኖም ነፃ በመሆኑና ከዋና ተገዳዳሪው Whatsapp የተሻለ ብዙ ፊቸሮች ስለጨመረ በብዙዎች ዘንድ ለመወደድ በቃ።  በሚቀጥሉት ጥቂት አመታትም በተጠቃሚ ቁጥር በሜታ ስር ከሚተዳደሩት facebook messenger እና WhatsApp ሊበልጥ እንደሚችል ይጠበቃል። በአሁኑ ሰአት ዋና መስሪያ ቤቱን በዩናይትድ አረብ ኢሚሬት ዱባይ ከተማ በማድረግ ከተራ የመልዕክት መለዋወጫ አፕሊኬሽንነት ከፍ በማለት የክሪፕቶከረንሲ ቢዝነስ አካቶ እየሰራ ይገኛል። በአሁኑ ሰአት እጅግ ትርፋማ ከሆኑት የsocial media ፕላትፎርሞች ውስጥ የሚካተተው ቴሌግራም በአለም ዙሪያ ብዙ ሰራተኞች የሚያስተዳደር ትልቅ ድርጅት ሊሆን ችሏል። የብዙ ሰዎች ህይወትም በዚህ app አማካኝነት እየተቀየረ ይገኛል። የዋና መስራቹ Pavel Durov አጠቃላይ ሀብት $15.5B እንደሚገመት Forbes ዘግቧል። 🥳 Happy Birthday Telegram 🥳 ✍እስኪ ቴሌግራም ስትጠቀሙ ስንት አመት ሞላችሁ? አካውንት የከፈተችሁበትን አጋጣሚ ካስታወሳችሁት በcomment አካፍሉን። እኔ 9/10 ዓመት!! @Chere247

  • 13 авг.115удалён 14 авг.

    📌 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ? 📌 ሊቀ መዝሙራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 📌 ሊቀ መዝሙራን ይልማ ኃይሉ 📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ 📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ 📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ 📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ 📌 ዘማሪ ምርትነሽ ጥላሁን 📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው እና የሌሎችንም ........... የዘማሪዎችው መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር Join የሚለውን ንኩት 🔻🔻🔻                    👇👇👇 https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk

  • 13 авг.104из Orthodox Tewahedoудалён 14 авг.

    🎉ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያሸልም ጥያቄ! የንኤስ_አንበሳ የተባለው ማን ነው ?

  • 13 авг.271из Orthodox Tewahedoудалён 13 авг.

    ​●✤ ጌታችን በደብረ ታቦር ተራራ ላይ ክብሩን ሲገልጥ፣ በበዓሉ ላይ እንደ "ሙልሙል ዳቦ" 🥖 እና "ችቦ" 🔥 ተምሳሌት የሚሆኑ መዝሙራትን የያዘው የትኛው መዝሙር ነው? ❓ ●✤

  • 13 авг.24из Orthodox Tewahedoудалён 13 авг.

    ❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ                    መልካም ዕድል!!!

  • ተስፋ መቁረጥና ስንፍና ተስፋ መቁረጥና ስንፍና እጅግ ክፉዎች ናቸውና ከእነዚህ እንራቅ፡፡ “ክፋታቸውስ እንደምን ያለ ነው?” ያልከኝ እንደ ኾነም እንዲህ ብዬ እመልስልሃለሁ፡- ተስፋ መቁረጥ የወደቀው ሰው እንደ ገና እንዲነሣ አይፈቅድለትም፤ ስንፍናም የቆመው ሰው እንዲወድቅ ያደርጓል፡፡ ስንፍና ገንዘብ ያደረግናቸውን መልካም ነገሮች ከማሳጣቱም በላይ ሊመጡ ካሉ ክፉ ነገሮች እንዳንጠበቅ ያደርገናል፡፡ ስንፍና ከሰማያትም ቢኾን ይጥለናል፤ ቀቢጸ ተስፋም ወደ ክፋት ዐዘቅት እንድንሰጥም ያደርገናል፡፡ በእውነት በቀቢጸ ተስፋ ካልተያዝን ከጽኑ ክፋት መመለስ ይቻለናል፡፡ እነዚህ ኹለቱ ምን ያህል ኃይል እንዳላቸው ይበልጥ ታውቅ ትረዳ ዘንድ ምሳሌ ጠቅሼ ልንገርህን? መልካም! ዲያብሎስ መጀመሪያ ላይ መልካም ነበር፤ ከስንፍናና ከቀቢጸ ተስፋ የተነሣ ግን እንደ ገና የማይነሣ ኾኖ ወደ ክፋት ወደቀ፡፡ ዲያብሎስ ጥንቱ መልካም እንደ ነበረ ሲናገር መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ያለውን አድምጥ፡- “ሰይጣን እንደ መብረቅ ከሰማይ ሲወድቅ አየሁ” (ሉቃ.10፡18)፡፡ መብረቅ የሚለው አገላለጽ ዲያብሎስ ከመውደቁ በፊት ምን ያህል ብሩህ ሕይወት እንደ ነበረውና በምን ያህል ቅጽበት እንደ ወደቀ የሚያመለክት ነው፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ ደግሞ ተሳዳቢ፣ አሳዳጅና ነውርን የማያውቅ ሰው ነበር (1ኛ ጢሞ.1፡13)፡፡ ነገር ግን ቀናተኛ ስለ ነበርና ተስፋ ስላልቈረጠ ተነሥቶ መላእክትን የሚተካከል ኾነ፡፡ ይሁዳ ሐዋርያ ነበር፤ ነገር ግን በስንፍና ምክንያት ጌታውን አሳልፎ ሰጠ፡፡ ፈያታዊ ዘየማን ደግሞ እንደዚያ እጅግ ክፉ የነበረ ሰው ቢኾንም ቅሉ ተስፋ ስላልቈረጠ ኹሉንም ቀድሞ ገነት ገባ፡፡ ፈሪሳዊው ሰው ራሱን ከፍ ከፍ ያደርግ ስለ ነበር ከምግባር ማማ ላይ ወደቀ፡፡ ቀራጩ ግን ተስፋ ስላልቈረጠ ከፈሪሳዊውም በልጦ ወደ ምግባር ሰገነት ወጣ፡፡ ስለዚህ ይህን ዐውቀን ዘወትር ከስንፍናና ተስፋ ከመቁረጥ እንራቅ! ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

  • 13 авг.25из Orthodox Tewahedoудалён 13 авг.

    🗓⚪️#አንድ_ጥያቄ ●✥ ከመንፈስ ፍሬዎች መካከል ቀዳሚነትን የሚይዘው የትኛው ነው❓ ●✥

  • 13 авг.351удалён 13 авг.

    ❤️“ ንዑ ንትመሀር ልሳነ ግእዝ ” 🔅ኑ የግእዝ ቋንቋ እንማር🔅 📜 የሀገራችን የኢትዮጵያ ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት እንሰጣለን። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ! 📜

  • 12 авг.13из Orthodox Tewahedoудалён 13 авг.

    💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት                 👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel

  • 12 авг.27из Orthodox Tewahedoудалён 13 авг.

    без подписи

  • ድክመቶቼን ማወቄ ምንድነው የሚጠቅመኝ? ካልን አንድ ሰው ድክመቶቹን ካወቀ እግዚአብሔርን ያውቃል። ''ስደክም ያንጊዜ ኃይለኛ ነኝና'' 2ቆሮ 12፡10። ኃጢአቴ ምን ያህል አስነዋሪ እንደሆነ ሳረጋግጥ የእግዚአብሔርን ፀጋ እሻለሁ፡፡ ቅዱስ ጴጥሮስ እንዲህ ብሏል ''ጌታ ሆይ እኔ ኃጢአተኛ ነኝ እና ከእኔ ተለይ'' ሉቃ 5፡8። ቅዱስ ጴጥሮስ ምን አይነት ችግር ውስጥ እንዳለ ተሰምቶታል። ጌታ ኢየሱስም እንዲህ አለው ''አትፍራ ከእንግዲህ ወዲህ ሰውን የምታጠምድ ትሆናለህ'' ሉቃ 5፡10 ቅዱስ ጴጥሮስ ለታላቅ ተልእኮ እና አገልግሎት የበቃው መቼ ነበር? ይህ የሆነው ራሱን ባወቀ ቅጽበትና "እኔ ኃጢአተኛ ነኝ" ብሎ በተናገረ ጊዜ ነበር። የሰው ልጅ በእንዲህ ዓይነት ስሜት ውስጥ በሆነ ጊዜ እግዜአብሔር እንዲህ ይላል። "አትፍራ ከእንግዲህ ወዲህ ሰውን የምታጠምድ ትሆናለህ"። ስለዚህ ራሳችንን ማወቅ ማለት እግዚአብሔርን ማወቅ ማለት ነው። 'ከአቡነ ሺኖዳ የሕይወት መዓዛ ከሚለው መጽሐፍ የተወሰደ'

  • "ኃጢአት ለመሥራት ቀጠሮ ትይዛለህ፤ ጽድቅ ለመሥራት ግን ጊዜ የለኝም ትላለህ፡፡ ጓደኛህን ለማግኘት ጊዜ አለህ፤ ንስሐ አባትህን ለማግኘት ግን ጊዜ የለህም፡፡ በሥጋ ስትራብ ከየትም አምጥተህ (ለምነህም ቢኾን) ትበላለህ፤ ነፍስህ የክርስቶስ ሥጋ ከራባት ግን ዘመናት ተቆጠሩ፡፡ ወዳጄ ሆይ! እባብ አሳተኝ ያለችውንና፥ ከፍርድ ያላመለጠችውን ሔዋን ታስታውሳለህን? እንግዲያውስ፥ አንተም እንደ እርሷ ምክንያት በመደርደር ራስህን ለማጽደቅ አትሞክር፡፡ ይህ ሲነገርህም በተግባር እንጂ በከንፈርህ መልስ ለመስጠት አትጣር፡፡" (መቅረዝ ዘተዋሕዶ ብሎግ የተወሰደ)

  • የተወደደች የበረከት ጾም ፍልሰታ ገባችልን! ለሀገራችን ሰላም ፍቅርና አንድነት የምታስገኝ የፍቅርና የእውነተኛ ንስሐ ጾም ትሁንልን!

  • ብሒለ አበው ††† • “ቂመኛ ሰው ሥጋ የለበሰ ሰይጣን ነው፡፡” /አረጋዊ መንፈሳዊ/ • ስትሰጥ፡- “በዝናብ ያበቀለው በፀሐይ ያበሰለው የእግዚአብሔር ገንዘብ ነው” ብለኽ በትሕትና መጽውት፡፡ /ማር ይስሐቅ/ • አንድ ወንድም አባ ሲዞስን፡- “አባ! ወድቂያለኹና ምን ላድርግ?” ብሎ ጠየቃቸው፡፡ ርሳቸውም “እንደገና ተነሥ” ሲሉ መለሱለት። ያም ወንድም “መልሼ ብነሣም እንደገና ወድቅኁ” አላቸው፡፡ “እንደገና ተነሣ” ብለው ነገሩት፡፡ “ለምን ያኽል ጊዜ?” ሲል ጠየቃቸው፡፡ “ወይ በጽድቅ አሊያም በኀጢአት እስክትሸነፍ ድረስ፡፡ ማንም ሰው የሚፈረድበት በመጨረሻ በተገኘበት ኹኔታ ላይ ነውና፡፡” • አንድ ወጣኒ (ዠማሪ) አባ ሲዞስን “አባ! በቀድሞ ዘመን ሰይጣን አኹን እኛን በሚፈትንበት ኹኔታ ሰዎችን ይፈትን ነበርን”ሲል ጠየቃቸው፡፡ ርሳቸውም “ዛሬ ብሶበታል፤ ምክንያቱም ዘመኑ እያለቀ በመኾኑ በጣም ተበሳጭቷልና” አሉት፡፡ • “እናት ልጇን ዳዴ ስታስለምደው አስቀድማ እጁን ትይዘዋለች፡፡ እንዲሔድም ታደፋፍረዋለች፡፡ ትንሽ መሔድ ሲዠምር  ትለቀዋለች፡፡ ትልቀቀው እንጂ ልቧ ሐሳቧ ኹሉ ግን ከልጇ ጋር ነው፡፡ ሊወድቅ ሲል ፈጠን ብላ ትደግፏለች፡፡ እግዚአብሔርም ለእኛ ለልጆቹ እንደዚኽ ነው፡፡ አንዳንድ ጊዜ በእኛ እይታ ክፉ በሚመስሉ ኹኔታዎች እንድናልፍ ይፈቅዳል፤ ወርቅ ወርቅነቱ ይታወቅ ዘንድ በእሳት እንዲያልፍ፡፡ ነገር ግን ልክ እንደዚያች እናት በቅርብ ርቀት ኾኖ ይከታተለናል፡፡ ሐሳቡ ልቡ ኹሉ ከእኛ አይለይም፡፡ አንዳንድ ጊዜም ልንወድቅ እንችላለን፡፡ ነገር ግን መልሶ ያነሣናል፡፡ እዚኽ ጋር መጠንቀቅ ያለብን ቢኖር በዚኹ የልምምድ ጊዜ ሰይጣን ያንን ኹናቴ ተጠቅሞ በክፉ ዐይን እንድናየው እንዳያስደርገን ብቻ ነው፡፡” ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ • ከዕለታት በአንዲቱ ቀን አባ ጴሜን ስለ ዮሐንስ ሐፂር ሲናገር እንዲኽ አለ፡- ዮሐንስ ሐፂር ፆርን ኹሉ ከርሱ እንዲያርቅለትና በሕይወቱ ምንም የሚያስቸግረው ነገር እንዳይኖር ወደ እግዚአብሔር አጥብቆ ጸለየ፡፡ እግዚአብሔርም የልቡን ፈጸመለት፡፡ ይኽንንም ለአንድ ሽማግሌ እንዲኽ ሲል አጫወታቸው፡- “አኹን ጠላት ስለሌለኝ ሰላምን አግኝቻለኁ፡፡” ሽማግሌው ግን አዘኑና፥ መልሰው እንዲኽ አሉት፡- “ልጄ! አኹንኑ እግዚአብሔር ፈተና ያመጣብኅ ዘንድ ጸልይ፡፡ትሕትናን ገንዘብ የምታደርገው ፈተና ሲገጥምህ ነው፡፡ በመንፈስ እየጐለመስክ የምትሔደው ፈተና የገጠመኅ እንደኾነ ነው፡፡” ከዚኽ በኋላ ዮሐንስ ሐፂር እግዚአብሔርን ማለደው፤ እግዚአብሔርም ሰማውና ፈተናውን ዳግም አመጣለት፡፡ ነገር ግን ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ፈተናው ይርቅለት ዘንድ ጸልዮ አያውቅም፤ “አቤቱ በተጋድሎዬ እበረታ ዘንድ ጽናትን ስጠኝ” ይላል እንጂ፡፡ ሼር ማድረግ አትርሱ። @ZenaAbewPATROLOGY

  • "ከንስሐ አባትህ ጋር ስትሆን ጥያቄህን እንጂ ውሳኔህን አታቅርብላቸው፤ በልብህ ካሰብከው ጋር እንዲስማሙ ሳይሆን በሐሳብህ ላይ ሐሳባቸውንና ምክራቸውን እንዲሰጡህ አድርግ።" ብፁዕ አቡነ ሺኖዳ ሣልሣዊ

  • 31 июл.1 03514

    የሚቆጣህ ጓደኛ ይኑርህ የጓደኝነት ትልቁ ፈተና አንዱ ሌላውን መገስጽ መቻሉ ወይም አለመቻሉ ነው፡፡ ሁላችንም እለት ተእለት ኃጢአት እንሠራለን፤ ለራሳችን ሰበብ እየፈጠርን ኃጢአቱ እንዳልተከስተ በማስመሰል ኃጢአታችንንም ላለመመልከት አይናችንን እናውራለን:: በእንደዚህ አይነት ጊዜያት ለኃጢአታችን ዓይኖቻችንን የሚከፍቱ ጓደኞች ያስፈልጉናል። ራስህን በጓደኛህ ቦታ አስቀምጠው:: የዚያን ሰው ዓይኖች ለመክፈት ፈቃደኛ ነህ? ያሉትን ሰበቦች ውሸት መሆናቸውን ልትነግረው ዝግጁ ነህ? የሰው ልጅ ስለ እርሱ መጥፎ ሲነገረው ቁስሉ እንደተነካ ይጮኻልና የጓደኛህን ቁጣ ለመጋፈጥ ተዘጋጅተሃል? ወይንስ በዝምታ ታልፈዋለህ? ጓደኞቻችንን በምንመርጥበት ጊዜ፣ ከእኛ ጋር ሀቀኛ ለመሆን ፈቃደኛ የሆኑትን እና አስፈላጊ ሲሆንም ንዴታችንን ለመቋቋም የተዘጋጁትን መምረጥ አለብን፡፡ እንደዚህ ያለ ሐቀኝነት ከሌለ፣ ጓደኝነት ጥልቀት የለውምና ምንም ፋይዳ የለውም:: ለጓደኛህ ትችት መግለጽ ግዴታህ ቢሆን የጓደኛህን ክብር ዝቅ እንዳታደርግ ተጠንቀቅ:: የእርሱን መልካም ነገሮችንም ከወቀሳህ ጋር አብረህ ማንሳትህ ተግሣጽህን ያለስልሳል:: እናም ጓደኛህን የምትገስጸው ከቀናነት እንጂ ከክፋት አይሁን፤ ቃላቶችህም በፍቅር እንጂ በቁጣ አይሁኑ:: ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ (ለነፍስህ ቤት ሥራላት በፍሉይ ዓለም የተተረጎመ ገጽ 236)