ሐዋዝ ሚዲያ-Hawaz Media
Статистикаእንኳን ወደ ሐዋዝ ሚዲያ የቴሌግራም ቻናል በሰላም መጡ! ቻናሉን ለማግኘት @Tame629 ማናገር ይችላሉ YOUTUBE ~> https://www.youtube.com/@Hawazmedia6
- Последний пост
- 11 июл.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Видео
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
ሠላም ለእናንተ ይሁን እንንደምን አመሻችሁ ከ 39,400 በላይ ተከታይ ያለው የTikTok አካውንት እና ከ 2,680 በላይ ተከታይ ያለው የቴሌግራም አካውንት መግዛት የሚፈልግ ሰው ካለ በውስጥ @Tame629 ያውራኝ። መልካም ምሽት ይሁንላችሁ
👆ይህ የ You Tube ቻናል በብዙ ያሬዳዊ ዝማሬዎችና ወረቦች የምናውቀው የተወዳጁ መምህር የመዘምር ነው። Subscribe በማድረግ እንድታበረታቱት በትህትና እጠይቃለሁ።
https://youtu.be/SvDPLz19KUs?si=IlH57v3gEeEl40br
ጊዮርጊስ ተነሳ ተነሳ በፈረስ በጫካ ተጥላ ላለችው ለመድረስ የጌታን ስም ታጥቆ ፈጥኖ ደረሰላት በመስቀል አማትቦ ዘንዶው ገደለላት
በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አንድ አምላክ አሜን ሰኔ ሃያ አንድ በዚህች ቀን አምላክን የወለደች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጎልጎታ በተባለ ሥፍራ ጌታችንን ለኃጥአን ምህረትን ለምናለች ፣ ጌታችንም "ስምሽን የጠራ በቃል ኪዳንሽ ያመነውን እምርልሻለሁ ብሏታል ፣ ዳግመኛም ጌታችን ፊልጵስዩስ በተባለች ሀገር በጴጥሮስ እጅ የታነጸችውን የእመቤታችንን ቤተ ክርስቲያን ያከበረበት ዕለት ነው። "...አሕዛብም ጽድቅሽን ነገሥታትም ሁሉ ክብርሽን ያያሉ የእግዚአብሔርም አፍ በሚጠራበት በዐዲሱ ስም ትጠሪያለሽ ፤ በእግዚአብሔር እጅ የክብር አክሊል፥በአምላክሽም እጅ የመንግሥት ዘውድ ትሆኛለሽ" (ኢሳ 62 ፥ 2-3) ልመናዋ ክብሯ ፣ ጣዕመ ፍቅሯ በረከቷ ፤ የልጇ የወዳጇ ቸርነት በሁላችን ላይ ይደርብን አሜን
https://youtu.be/l8kAOTwUbVY?si=5qW3tlv7Ly-aWpkX
https://youtu.be/OBOqC-uUn3Q?si=YeJFEdL_Qg6FmmBN
አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ሰኔ ዐሥራ ሁለት በዚህች ዕለት የከበረ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል በነገዱ ውስጥ በመላእክት ሁሉ ላይ በብዙ ክብር የተሾመበት ፣ መታሰቢያው የሚከበርበት በዓል እና ቅዱስ ባሕራንን የረዳበት ዕለት ነው፡፡ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በቅዱሳኑ ጸሎት ይማረን። በረከታቸውም ትድረሰን ፤ የከበረ መልአክ ሚካኤል የረድኤቱ ኃይል ሁላችን የክርስቲያን ወገኖችን ይጠብቀን ለዘለዓለሙ አሜን።
https://youtu.be/pVuXS9R5X_U?si=w-7U_cQ-deMKnPRT
አልቦ ሰላም.. ጥቀ የሐምም እንዘ ይቀትል እኅዋ እኅዋሁ ሰላም የለም ...ወንድም ወንድሙን ሲገድል መመልከት እጅግ ያማል...💔
https://youtu.be/H_DqJPJDDEE?si=YzNs6RRk4n8rQGb2
አዲስ የእመቤታችን መዝሙር ተጋበዙልኝ 👏👏👏
https://youtu.be/H_DqJPJDDEE?si=YzNs6RRk4n8rQGb2
https://youtu.be/H_DqJPJDDEE?si=-ejQzEIaB4-nqhD2
አዲስ ዝማሬ በቅርብ ቀን Subscribe በማድረግ ሚዲያውን ይደግፉ https://youtu.be/_9Ikk3jK86I?si=iJtrPZjAfrXAKhC8
https://youtu.be/gu7PdCZAcNw?si=Hthk2GL2eSGKH_-E
https://youtu.be/1JPvCv7NE1M?si=UNeIhGv6Xbw3ML1u
https://youtu.be/pVuXS9R5X_U?si=mz53q8v7tNDGJNL2
видео или голосовое, без подписи