- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 64
- 1/48двое суток
- 73
- 1/72трое суток
- 79
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ማንቼስተር ዩናይትድ ተጨማሪ ዝውውሮችን ሊያደርግ እንደሚችል አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ ፍንጭ ሰተዋል::
ፓሪስ ሴንት ዤርመን ፌራን ቶሬስን ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሷል:: የፈረንሳዩ ክለብ ፓሪስ ሴንት ዤርመን ስፔናዊውን የፊት መስመር ተጫዋች ፌራን ቶሬስን ከባርሴሎና ለማስፈረም ከስምምነት ላይ የደረሱ ሲሆን የፈረንሳዩ ክለብ ለዝውውሩ 50 ሚልዮን ዩሮ የሚከፍል ይሆናል::
Exclusive... የቀድሞ የወልዲያ፣ ኢትዮጵያ ቡና፣ ድሬዳዋ ከተማ፣ መቀሌ፣ አዳማ ከተማ እና ባለፈው የውድድር ዘመን በኢትዮጵያ መድን ቤት ያሳለፈው ባለልምዱ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ዳንኤል ደምሱ ቶዬ ፋሲል ከነማን ጨምሮ ከሌሎች ሶስት ክለቦች ጋር ድርድር ላይ የሚገኝ ሲሆን ቀጣይ ማረፊው በቅርቡ የሚታወቅ ይሆናል:: ፋሲል ከነማ የአማካዩን ፊርማ የማግኘት እድሉ ሰፊ ቢሆንም በቀጣይ ቀጣይ በዝውውሩ ሂደት ላይ ለውጦች ካሉ የማሳውቃቹ ይሆናል::
ምን አይነት እድል ነው ሬሲ ጀምስ በጡንቻ ጉዳት ጨዋታዎች እንደሚያመልጡት ታውቋል።
ማርክ ኩኩሬላ ወደ ሪያል ማድሪድ #HERE_WE_GO
ፓልመር አይነኬ ተጨዋች ነው የሰማያዊዎቹ አሰልጣኝ ሊያም ሮሴንየር ኮል ፓልመር በቼልሲ ቤት በጣም ደስተኛ ነው ሲሉ ተናግረዋል። ፓልመር የማይነካ ተጨዋቻችን ነው። እሱ አስደናቂ ተጨዋች ነው ስለእሱ የሚነገሩት ነገሮች ሁሉ ሀሰተኛ ናቸው ብለዋል። ስለ ፓልመር ቆይታ ከሀላፊዎቻቸው ጋር ተነጋግረው እንደሆነ የተጠየቁት ሊያም ሮሴንየር ማረጋገጫ የመጠየቂያ ምንም ምክንያት የለም ሲሉ መልሰዋል። ስለ ፓልመር የሚወጡ መረጃዎች ምንጫቸው እንደማይታወቅ የገለፁት አሰልጣኙ በዚህ ጉዳይ መነጋገርም አያስፈልግም በማለት ዘግተዋል። @crayfista @crayfista
አርሰናል ነገ ምሽት በሚያደረገው የቻምፒየንስ ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ በመጠነኛ ጉዳት የሁለቱን ተጫዋቾች ግልጋሎት አያገኝም። ቀጣይ ቅዳሜ ከሊድስ ጋር ለሚኖራቸው የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ እንደሚደርሱ አሰልጣኝ ማይክል አርቴታ ከነገ ጨዋታ በፊት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አረጋግጠዋል። @crayfista @crayfista
https://www.youtube.com/live/mzQNEc1nuXM?si=uvTKep-8f_HvU4Vp
የማንችስተር ዩናይትድ አንበል ብሩኖ ፈርናንዴዝ ትላንት ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ቢያንስ ለ1 ወር ከሜዳ ሊርቅ እንደሚችል እየተዘገበ ይገኛል አሳዛኝ ዜና ለማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች @crayfista @crayfista
Buzzer ይህ አዲስ አፕ ልክ እንደ ቲክቶክ ሆኖ በview ይከፍላችኋል። በ1k view $0.15 ይከፍላችኋል። የአፑ ተጠቃሚዎች ገና ነው 500,000 የገቡት፤ እናንተም ፈጠን ፈጠን ብላችሁ ተቀላቀሉ። 📌ከእናንተ የሚጠበቀው በቲክቶክ ወይም በሌላ ሶሻል ሚዲያ viral የወጡ ቪዲዮዎችን አምጥታችሁ post ማድረግ ብቻ ነው። 📌የግድ እናንተ ቪዲዮ መስራት አይጠበቅባችሁም። Referral code for bonus: 6A2915 (👈Tap to copy) በዚህ ሊንክ ገብታችሁ በgoogle አካውንታችሁ sign up አድርጉ👇 https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rsb5521ac5e43b4fcb8e2ddb24b6db3850 https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rsb5521ac5e43b4fcb8e2ddb24b6db3850 https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rsb5521ac5e43b4fcb8e2ddb24b6db3850
Exclusive Here we go... ኢትዮጵያ መድን የቀድሞ የወልዲያ፣ የኢትዮጵያ ቡና፣ የድሬዳዋ ከተማ፣ የወልዋሎ እና ባለፈው የውድድር ዘመን በአዳማ ቤት ያሳለፈው ዳንኤል ደምሱ (ቶዬ)ን ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሷል:: ባሳለፍነው የውድድር ዘመን በአዳማ ቤት ያሳለፈው ባለልምዱ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ስብስቡን ተቀላቅሎ ልምምድ ሲሰራ የቆየ ሲሆን በቀጣዮቹ ቀናት ውሉ በፌዴሬሽን ከፀደቀ በኃላ በጨዋታዎች ላይ የሚሳተፍ ይሆናል::
🚨 የሊቨርፑል የዘንድሮ የውድድር አመት ምርጡ ተጫዋች ዶሚኒክ ሶቦዝላይ ባጋጠመው የሀምስትሪንግ ጉዳት እስከ የካቲት ድረስ ወደ ሜዳ ላይመለስ እንደሚችል ተገልጿል @crayfista @crayfista
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የፊፋ የአመቱ ምርጥ ይፋ ሲደረግ ኦስማን ዴንቤሌ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሊውስ ሄነሪኬ የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ ጂያንሉጂ ዶናሮማ የአመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ ክብርን አሸንፈዋል። የፊፋ የአመቱ ምርጥ 11 በምስል ተያይዟል።
16ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ⌚️ተጠናቀቀ ! ✅ ክሪስታል ፓላስ 0-3 ማንችስተር ሲቲ #ሀላንድ ×2 #ፎደን ✅ ሰንደርላንድ 1-0 ኒውካስትል #ዋልተሜድ (OG) ✅ ኖቲንግሃም 3-0 ቶተንሀም #ኦዶይ 2X #ሳንጋሬ ✅ ዌስትሃም 2-3 አስቶን ቪላ #ፈርናንዴዝ #ማቭሮፓኖስ (OG) #ቦውን #ሮጀርስ ×2
16ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ :- ⏰ HT' ብሬንትፎርድ 0-0 ሊድስ
https://www.youtube.com/live/fPMKQWXu66g?si=M1hsiy7mGRmYV7KH
#OFFICIAL 🇨🇴ሉዊስ ዲያስ የህዳር ወር የባየርሙኒክ የወሩ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል። @crayfista @crayfista