😱 ኢስላሚክ ፅሁፍ 😱
Статистикаبسم الله الرحمن الرحيم መዉደድ እውነት እንጂ ሀሰት አይደለም ምክንያቱም (....?.......?)
- Последний пост
- 9 июл.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የካርድ ሽልማት ያለው ጥያቄ...
አንዲትን የአረቦችን አባባል ልንገራችሁ إن الله يخبئك لمن يشبهك🤍 "አላህ ለሚመስላችሁ ሰው ሲል ይደብቃቹሃል"🤍 አስቡት ለሆነ ልባችሁ ከልቡ ጋር ልክክ ለሚል ሰው... ሳታወሩ ለሚረዳችሁ ሰው... አይኖቻቹ ውስጥ ያለን ሃዘንም ሳቅም ፍትፍት አርጎ ለሚያነብ ሰው.... ያለ ይሉኝታ ከነ ድክመታቹም ፊት ለፊቱ በነፃነት እራሳችሁን ሁናቹ ግን ከዛም ለሚወዳቹ ሰው.... ሰዎች በሚጠቀሙባችሁ ክፍተታቹ በኩል ሞልቷቹ ከዛም ለማይመፃደቅባችሁ ሰው... ስታስቡት ሁላ ሩሃቹ ለሚሰክንበት ምኑም ለማይጎረብጣችሁ ሰው... ከሩሁ የሆነኛው ክፍል ሩሃቹን የሚመስል ሰው.... ለዛ አላህ ለሱ ሲል እናንተን ለደበቀለት ሰው...በአምሳያው እሱንም ለናንተ ሲደብቅላችሁ። የምትገናኙት በቀደር መስመር ላይ ነው ወላሂ ተረጋጉ! አላህ ሲደብቃችሁ ተደበቁ ሰበብ ከማድረስ በላይ የሆነን መቅለብለብ አትቅለብለቡ😁 ኸይራቹን አዋቂው አላህ ብዙ ባሮች አሉት🙌
" አል ቀለም [68:48-50] فَٱصۡبِرۡ لِحُكۡمِ رَبِّكَ وَلَا تَكُن كَصَاحِبِ ٱلۡحُوتِ إِذۡ نَادَىٰ وَهُوَ مَكۡظُومٞ ٤٨ لَّوۡلَآ أَن تَدَٰرَكَهُۥ نِعۡمَةٞ مِّن رَّبِّهِۦ لَنُبِذَ بِٱلۡعَرَآءِ وَهُوَ مَذۡمُومٞ ٤٩ فَٱجۡتَبَٰهُ رَبُّهُۥ فَجَعَلَهُۥ مِنَ ٱلصَّٰلِحِينَ ٥٠ (48-50) (መልዕክተኛችን ሙሐመድ ሆይ)፣ ለጌታህ (ዉሳኔ) ፍርድ ታገስ፡፡ (በመበሳጨትና ባለ መታገስ) እንደ ዓሳው ባለቤት እንደ (ነብዩ ዩናስ) አትሁን። እርሱ በጭንቀት የተሞላ ሆኖ (ጌታውን) በተጣራ ጊዜ ከጌታው የሆነ ፀጋ ባላገኘው ኖሮ በምድረ በዳ ተወቃሽ ሆኖ በተጣለ ነበር። ጌታውም (በነብይነት) መረጠው፡፡ ከደጋጎችም አደረገው፡፡ -
https://t.me/+VvS0srbZ-BFlNjg0 Join በሉ 😇
እናማ ወደድኩት... እና ፍቅር ልቤን አወረው ለኔ የተፃፈ ነበር የመሰለኝ ደጋግሜ ዱዐ አደረኩለት ከጊዜያት በኃላ ነገሮች እየተቀየሩ መጡ የተመኘውት አልሆነም ዱዐ ያደረኩበት ሰው ለኔ አልሆነም ልቤ ተሰበረ አለቀስኩ እና አላህን ጠየኩት ለምን? ለምን ጠፋ የወደድኩት ተወኝ በሰዓቱ አልገባኝም ቀናት ወራት አለፉ ቀስ በቀስ ልቤ ሰላሙን አገኘ በአላህ እቅድ ማመን እንዳለብኝ ተማርኩኝ:: ከዛ በኃላ አላህ የፃፈልኝ የተለየ ነገር ነበር። ለኔ የሚጨነቅልኝን ምርጥ ሰው አገኘሁ የሚያከብረኝ፤ ሰላሜን የሚሰጠኝ፤ አንድ ጠቃሚ ነገር አስተዋልኩ... አላህ ከምንወደው ያርቀናል የእውነት የሚወደንን ሊሰጠን።🤌🏼🤍
..ተርጓሚ ለማያሻው ጌታ .ባሻህ ቋንቋ ንገረው ❤️🩹
▣ በነዚህ በዙል ሂጃህ አስር ቀናት የሚሰሩ 128 ቀላልና ተወዳጅ መልካም ስራዎች! t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1
ውብ ሚያደርግህ.. ስነ ምግባርህ ነው!😊
. ግን ከምኔው ነው ጁሙዓ ሚደርሰው ዛሬ ጁሙዓ ነው ሶሉ ዓለል ሀቢብ.. اللهم صلّ وسلّم على نبينا محمد🤎
ምናልባት.. ⚡️አንተ ከነዛ ከዋሻው ሰዎች ውስጥ አራተኛው ብትሆን በየትኛው ስራህ ወደ አላህ ትቃረብ ነበር? مُحَمَّد ﷺ🥀
የኔ ነብይ ምን አሉ መሰላችሁ የምትወዱትን ሰው እንደምትወዱት ንገሩት ደጋግሙለት እንዲያረጋግጥ ሰ.ዐ.ው
ቅቤ "ለምን ጣፈጥሽ ቢሏት "እረግቼ" አለች እንዴት መጣሽ?'ሲሏት ተገፍቼ'።ብላ መለሰች🙌 ምን ልላቹህ ፈልጌ ነው ፡-አንደንድ መገፋ•ቶችን አትጥሏቸዉ ምንክኒያቱም ኸይር አላቸዉ!!
ልብ እየጠበበ ፣ ሆድ እቃ ሲሰፋ ታዋቂ ሰዉ በዝቶ ፣ አዋቂ ሰዉ ጠፋ
እውነት ነው ወሏህ👇 ሁሉንም ነገር መርሳት አለብኝ ብዬ እወስንና የሚገርመው ነገር መጀመሪያ የምረሳው መወሰኔን ነው🤣
አንዳንዴ ለመረጋጋት ራሱ መረጋጋት ይፈልጋል 😔💔
ለፈገግታ😂😂 ልጅ ፡ አባዬ እኔ ሳድግ አያቴን ነው ማግባት የምፈልገው አባት ፡ 😒አንተ ድንጋይ እናቴ እኮ ነች ልጅ ፡ አንተስ የኔን እናት አይደል እንዴ ያገባሀው😂hhhhh ደረቅ የሆነ ልጅ!🙈🙈😂
''ብርጭቆ ጠብታ አይሞላም የሠው ልጅ በአንድ ንግግር አይቆጣም ሁሉም ነገር የጥርቅም ውጤት ቢሆን እንጂ.
ብትታይ ብትታይ : ስለማትጠገብ የሸራ ቤት ሰራሁ : ከቤቷ አጠገብ ስቶጣ ስትገባ : እሷን ብቻ እያየሁ ደሳሳ ሸራ ስር : ወራት እንደቆየሁ ጥቂት ብንገላታም : ብዙ አተረፍኩኝ በሷ ፍቅር ሰበብ : ከቤት ኪራይ ዳንኩኝ አይ ሀላሌ 🤭😂
• አሳን ለማብሰል ውሐ ሲሳተፍ ስታይ ክህደት ምን እንደሆነ በደንብ ይገባሐል!!
видео или голосовое, без подписи