አል በያን የቁርኣን አካዳሚ
Статистика➲ ቁርኣን ➲ ሀዲስ ➲ ተጅዊድ ➲ ፊቅህ ➲ ዐረበኛ ቋንቋ ➲ ዐቂዳ ➾ አጫጭር ስልጠናዎች 📱0914620048 → Ethiopia 📱0557540209 → saudi arabia
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 133
- 1/48двое суток
- 152
- 1/72трое суток
- 164
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ ጂብሪል ዐለይሂ ሰላም ስንት ክንፎች አሉት ?
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
04/11/ 2018 በአቀስታ ከተማ ኑር የቁርኣን ሂፍዝ ማእከል ግቢ አል በያን ኢስላማዊ ድርጅት ከሪሳላ ወጣት ጀማዓ ጋር በመተባር ለመርከዙ የክረምት ሀፊዞችና ለወጣት ጀማዓው ያዘጋጀው የአንድ ቀን ስልጠና በጥሩ ሀ ኔታ ተጠናቀቀ። ==========
አስደሳች ዜና ለነህው ትምህርት ፈላጊዎች ሸኻችን ሸይኽ ሙሀመድ አሚን በቅርብ ቀን የፈዋኪህ ወይም የከሽፍ ደርስ ስለሚጀምሩ መሳተፍ የምትፈልጉ በተጠቀሰው አድራሻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን! ቂረአቱ በኢንላይን ነው!
አንድ እውነታ °°°°°°°°° • የተኛ ሰው ህልም እያለመ መሆኑን የሚያውቀው ከእንቅልፉ ሲነቃ ብቻ ነው። • ስለ አኼራም (ስለ መጨረሻዋ ዓለም) ዘንጊ የሆነ ሰው እንዲሁ ነው፤ • ያጣውንና ያባከነውን ነገር የሚረዳው ሞት ከመጣበት በኋላ ብቻ ነው።
🌐በ Online ቁርኣን ይማሩ! የምንሰጣቸው ትምህርቶች ➩ ቁርኣን ➩ ተጅዊድ ➩ ፊቅህ ➩ ሀዲስ ➩ ሲራ ➩ ዓቂዳ ለመመዝገብ👇 +66557540209 +51914620048 +51911276126 በእርስዎ የቀን እና ሰዓት ምርጫ ⏰️24 ሰዓት ትምህርት እንሰጣለን! አል በያን የቁርኣን አካዳሚ "የዕዉቀት ማዕድ" https://chat.whatsapp.com/KGAREvTfm2JBZbDRzKuqcW?s=cl&p=a&ilr=0
*አቀስታ* በሪሳላ ወጣት ጀማዓ እና በአል በያን መድረሳ ትብብር የተዘጋጀ የሸሪዓ ስልጠና ፕሮግራም #አሰልጣኝ ኡስታዝ ሰዒድ ዐሊ #ቦታ ኑር መርከዝ ግቢ #ቀን ነገ እሁድ ከጧቱ 2:30 ጀምሮ እስከ 6:00ሰአት ከሰአት ከዐስር እስከ መግሪብ ስልጠናዉ ሴትንም ያካትታል #ሁላችሁም_ተጋብዛችኋል
🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። ✈️ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ 👇 👉 t.me/FKR_ESKE_JENET
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ የመርየም አለይሀ ሰላም ወላጅ አባት ማን ይባላል?
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ ቁርአን ሲቀራ መላኢኮች ድምጹን ሰምተው ከሰማይ የወረዱለት ሰሀባ ማን ነው ?
🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። ✈️ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ 👇 👉 t.me/FKR_ESKE_JENET
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи