tgindex
♡❥ ÄŃÙ_ŤŨBÊ ❥♡•™

♡❥ ÄŃÙ_ŤŨBÊ ❥♡•™

Статистика

አሰላሙ አለይኩም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ያስተምራሉ ብለን ያሰብናቸውን 👇👇👇 ➪ሀዲሶችን ➪አስተማሪ ታሪኮችን ➪አስተማሪ መልዕክቶችን ➪ግጥሞችን ➪ አዳዲስ〖መንዙማ₯ነሺዳ〗 ➪ እና Islamic pic ታገኙበታላቹ For any comment 👉 @Anu_tube Ćross And promo አናግሩን👉 @ANU_TUBEbot

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
30
Всего постов
37
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Криптовалюты (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
11 278
−22 за 5 дн.
Сутки
−19
−0,17%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
135
37 постов
Вовлечённость
1,2%
к подписчикам
Постов в день
4,3
всего 37
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
по 6 постам
1/24сутки в ленте
142
1/48двое суток
162
1/72трое суток
174

Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 14 авг.14удалён 15 авг.

    🔥 HERE WE GO 🔥 📰 አሁን ከደቂቃዎች በፊት የተጠናቀቁ ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች ለመኮምኮም ከታች ያለውን Join ሚለውን ይጫኑ 🔥👇

  • 14 авг.14удалён 15 авг.

    ◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇

  • #የማይፋቅ ስህተት   #ክፍል 23 #ደራሲ ና ተራኪ/FUAD/ #ፀሃፊ/EMRAN/  #የዉጪዉ በር  ክፍት ነበር። ወደ ዉስጥ ስንገባ ባሏ ሰሚራን እየመታት ነበር። ሀጂ ጎትተዉ አላቀቁት። ሰዉየዉ ግን በጣም የተበሳጨ ይመስላል። ሀጂ ሲያስጥሉት "ድሮም ቆሻሻ ነሽ። የትም ቀሚስሽን ስትገልቢ የኖርሽ ባለጌ!" አለ። ለሰሚራ እኔ ስቅጥጥ አለኝ። ሰሚራ በተጣላን ቁጥር ያነሳዋል ያለችዉን ዉርደቷን ይኸዉ ዛሬ ከአፉ ሰማሁት። በለዉ በለዉ አለኝ። ደሞ ማን ነኝ ብዬ እመታዋለሁ? እንዲህ ሰሚራን ከሰዉ በታች ያደረጋት እኮ ክብሯን በኔዉ መነጠቋ ነዉ። ሀጂ ባሏ እስኪረጋጋ ሰሚራን እኛ ቤት ይዣት እንድገባ አዘዙኝ። ሰሚራን ወደኛ ቤት ይዣት ሄድኩ። ሀጂ ሰዉየዉን አስቀምጠዉ ይመክሩት ጀመሩ። ከሰሚራ ጋር እኛ ቤት ስንገባ ሰሚራ እያለቀሰች ነበር። የሞት ሞቴን "አይዞሽ ሰሙ!" አልኳት። በሂጃቧ ጫፍ እንባዋን እየጠረገች ዝም ብላኝ ወደ ሳሎን ገባች። አምሪና ወ/ሮ ለይላ ተቀብለዉ ማባበል ጀመሩ። የትኛዉ ቀን ነዉ ከሰሚራ ጋር አንሶላ ያጋፈፈኝ? ምን አይነት ህሊና ቢስ ነበርኩ በአላህ? ትናንት የሰራሁት ርካሽ ስራ ዛሬ የስንቱን ህይወት በጠበጠ? ሰሚራን የመሰለች ሚስኪን ህይወቷ ብልሽትሽት አለ! ጌታዬ ይቅር ይበለኝ! የኔስ በጣም በዛ! በጣም! ሀጂ ሰዉየዉን ካረጋጉት በኋላ ወደኛ ቤት መጥቶ ይቅርታ ጠይቆ ይዟት ሄደ። ከወደዳት ምናባቱ አፉን ይከፍትባታል!? ለነገሩ ያልተነካ ግልግል ያዉቃል አይደል የሚባለዉ? እሱ የሚስቱን ክብርም ሳያገኝ ልጅም ተከልክሎ ባይበሳጭ ነዉ የሚገርመዉ! ወይ ሰሚራ! መች ነዉ ያወቅኩሽ?! ምናለ በቀረሽብኝ እና ህይወትሽ ባልተበጠበጠ! ወደ ኋላ መመለስ ቢቻል ሁሉንም አስተካክለዉ ነበር! ችግሩ አይቻልም! የአስራ አምስት ቀን እረፍታችን ሲጠናቀቅ ወደ ትምህርቴ ተመለስኩ። አምሪን የማግባቱ ነገር ተስፋ ያለዉ እየመሰለ መጥቷል። እሷ አፍ አዉጥታ እወድሀለሁ ባትለኝም ነገረ ስራዋ ሁሉ እንደምትወደኝ ይናገራል። ቆይ ከመቅናት በላይ ፍቅር አለ እንዴ? ኧረ የለም! አምሪ ሰሞኑን በየሳምንቱ መጥታ ሰላም ሳትለኝ አትሄድም ነበር። ንግግሮቿ ሁሉ የስስት ሆነዉብኛል። ባለፈዉ የመጣች ጊዜ ትንሽ ትኩር ብላ ካየችኝ በኋላ "መፅሀፉን አነበብከዉ?" አለችኝ። ለማስታወስ እየሞከርኩ "የቱን መፅሀፍ?" አልኳት። ብሽቅ እያለች "ስጦታ የሰጠዉህን ነዋ!" አለችኝ። አሁን አስታዉሼዋለሁ ግን ትንሽ ላናዳት ስለፈለግኩ እንዳላስታወሰ ሰዉ ሆኜ "አርዕስቱ ምን ነበር?" አልኳት። አምሪ ንድድ እያለች "ተወዉ በቃ ድሮም ፌስቡክ ላይ መቸክቸክ ከጀመርክ ጀምሮ እኔ የምሰጥህ ነገር ጉዳይህ አይደለም!" አለችኝ። ስላናደድኳት ደስ እያለኝ "ልክ ነሽ ያዉ ጊዜ ስለሚያጥረኝ እኮ ነዉ።" አልኳት። አምሪ ብሽቅ እንዳለች "ለምን ግን ከአድናቂዎችህ አንዷን አታገባም? ታረጋጋህ ነበር! ደሞ ለሰርጉ አታስብ እኔ እህትህ አለሁ።" አለችኝ። አምሪ እህቴ እንደሆነች ስታወራ ከፋኝ! በርግጥ የሷም አላማ ይኸዉ ነበር። እንድናደድ! እኔ ግን እጅ መስጠት አልፈለግኩም። "ኧረ አንቺን ዉዷን እህቴን ሳልድርማ አላገባም!" አልኩ። የመልስ ምት መሆኑ ነዉ። አምሪ ከዚህ በላይ መታገስ አልቻለችም። "የሚድረኝ አላጣሁም እሺ!" ብላ ትታኝ ሄደች። ስላበሸቅኳት ደስ አለኝ። ተናዳ ትታኝ ስለሄደችም በጣም ደስ አለኝ። ባትወደኝ ያልኳት ነገር አያናድዳትም ነበር። ባትቀና አትቆጣም ነበር። ባትወደኝ ደሞ አትቀናም ነበር። ከዚህ በኋላ የነበረዉ ቀጣዩ እሁድ ላይም ቀረች።  ዛሬም እየጠበቅኳት ዋልኩ ግን አልመጣችም። በቀጣዩም ጠበቅኳት ቀረች። እሁዶች እየመጡ ያልፋሉ አምሪ ግን የለችም። መጥታ ከጠየቀችኝ ሶስት ወር ሞላዉ። የረመዳን ፆም ደርሶ ስለነበር ወደየቤታችን የምንመለስበትን ጊዜ እየናፈቅኩ ነዉ። ረመዳን ሊደርስ አንድ ሳምንት ሲቀረዉ አምሪ ልትጠይቀኝ መጣች። ናፍቆቴ አስገድዶ እንዳስመጣት አስቤ የአሸናፊነት ስሜት ተሰማኝ። ፈገግ ብዬ "አሁንም ሶስት ወር ሙሉ ባል ስትፈልጊ ነዉ የጠፋሽዉ?" አልኳት። ፈገግ አለችና "አዎ!" አለችኝ። ጀነን እንዳልኩ "እና ከባለፈዉ ሰዉዬ ጋር እያወዳደርሻቸዉ ወደቁ ወይስ ያለፈ አለ?" አልኳት። ትንሽ ዝም አለችና በረዥሙ ተንፍሳ "ሀቢቤ የፊታችን ሀሙስ አምስት ሰዓት አካባቢ ቤት የኒካህ ዝግጅት አለ። ከቻልክ ኡስታዞችህን አስፈቅደህ እንድትገኝልኝ እና በዛዉም ዝግጅቱ ላይ ቁርዓን እንድትቀራልን ልነግርህ ነዉ የመጣሁት!" አለችኝ። የሆነ ቅዠት መሰለኝ። ባለፈዉ ያልኳት ነገር እንዲህ አስመርሮ ሌላ ሰዉ ለማግባት የሚዳርግ ነበር እንዴ? ወይስ ሲጀመርም አትወደኝም? የራሷ ጉዳይ! ከሷ ሌላ ሴት መች ጠፋ! ወደድኩሽ ስላልኳት እንዲህ በትንሹም በትልቁም እያኮረፈች ለማግባት መንደርደር ምን የሚሉት ነዉ? አምሪ እንዴት? እንዴት? ጌታዬ አምሪንም ከኔ ሊወስዳት ፈለገ? ግድ የለም እሱ ከኔ ከወሰዳቸዉ ነገሮች የተሻለን እንጂ አይሰጠኝም። ደሞ አላህ የአምሪያ አይነት ሴቶች ካዝና በእጁ ነዉ። የተሻለችዋን ይሰጠኛል። ግን አምሪያ ታሳዝናለች! እንደምወዳት እያወቀች እንዴት ሌላ ላገባ ነዉ የኒካህ ዝግጅቱ ላይ መጥተህ ቁርዓን አንብብልኝ ትላለች? ሌላ የሚያነብ ሰዉ ጠፋ? ወይስ ልትቀጣኝ ፈልጋ ነዉ? ይሁና! ትዕግስት መልካም ነዉ....... #ክፍል (23) በዚህ ተጠናቀቀ @Anu_tube01

  • 14 авг.9из Botton Creater ✅удалён 14 авг.

    без подписи

  • 14 авг.7удалён 14 авг.

    ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

  • የደከምነው ባልተፃፈልን ነገር ችክ ብለን ነው ❤️‍🩹 @Anu_tube01

  • 14 авг.31удалён 14 авг.

    Are you single ? 😋

  • 14 авг.19удалён 14 авг.

    የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 5 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

  • 14 авг.20удалён 14 авг.

    😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️

  • #የማይፋቅ ስህተት   #ክፍል 25 #ደራሲ ና ተራኪ/FUAD/ #ፀሃፊ/EMRAN/  # "ሀቢቤ ደሞ ሙሽራዉማ ዉጪ አለልህ! ለሙሽራዋ ነዋ!" አለችኝ። "ሙሽራዋ ማናት?" አልኳት። "የአክስቴ ልጅ ናት። ስሟን ድንኳኑ ዉስጥ አላነበብክም?" አለችኝ። የሆነ ተዓምር የተፈጠረ መሰለኝ። ቆይ አምሪ አይደለችም እንዴ የምታገባዉ? ገባኝ! የእዉነት ደነዝ ነኝ! አሁን ገባኝ! ለካ አምሪ እኛ ቤት ኒካህ…

  • 14 авг.2удалён 14 авг.

    የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 5 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

  • 14 авг.9удалён 14 авг.

    😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️

  • 14 авг.119из burhan_tube

    . የይቅርታ ልብ አለኝ እኮ ግን ደግሞ የተደረገብኝን የማይረሳ ጭንቅላት ነው ያለኝ❤️‍🩹

  • 14 авг.8удалён 14 авг.

    1 GB ስንት MB ነው?

  • 14 авг.12удалён 14 авг.

    የ ስንተኛ ክፍል ተማሪ ናችሁ?