tgindex
@hakezel hayat

@hakezel hayat

Статистика

اللهم اجعل القرآن ربيع قلوبنا @abuna124

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
арабский
Категория
Криптовалюты (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
4 087
−16 за 4 дн.
Сутки
−10
−0,24%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
236
21 постов
Вовлечённость
5,8%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
47
1/48двое суток
53
1/72трое суток
58

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ግብፃዊው ፀኃፊ አህመድ ኻሊድ ተውፊቅ እንዲህ ይላል ፦ " እንደነዛ ሲናደዱ ምግብ እንደማይበሉት ጅሎች አይደለሁም ...በዙሪያዬ እየተከሰተ ባለው ጉዳይ የምበላው ምግብ  ምን ያገባዋል ? " ይላል

  • ለመተውም ለመያዝም የማይመቹ ሰዎች አሉ... ልታርቃቸው ስትል ትስስሩ ያምሃል፣ ልታቀርባቸው ስትል ደግሞ ባህሪያቸው ነፍስህን ያደክማታል። በዚህ መካከል የሚፈጠረው ግራ መጋባት ከማንኛውም ስብራት በላይ ይከብዳል። ​ለዚህ ነው ዝምታ ምርጥ መልስ የሚሆነው፤ አትጣላ፣ አትከራከር... ሰላምህን ለመጠበቅ ሲባል ብቻ በጸጥታ ርቀትህን ጠብቅ!

  • ዛሬ ጁሙኣ ነው✨                 اللهُم صلِّ وسلِم وبَارك على نبينَا محمد✨💖 .....በሰለዋትና በኢባዳ የደመቀ ጁሙኣ ይሁንላቹ✨📿🤲

  • 5 авг.192121из lbochn_manqat

    በፍልሲጢን ምድር አንደ ትላንቱ ሰላተል ጀናዛ ተሰግዶ አይታወቅም በአንድ ጊዜ 112 ሰዎች ለይ ነው የተሰገደው። በወራሪዋ እስራኢል የደረሰ ጥቃት ነው። ወላሂ አለም ኢሄንንም አይቶ ዝም ብሏል ከሰው ሳይሆን መፍትሄው ከአላህ ነው። በዱዓ አንርሳቸው ምንም ቢሆን ወንድሞቻችን ናቸው‼🥹 አላህ እስራዒልን እንዳልነበረች አድርጎ ያውድማት የፍልስጢኖችን ነፃነትና ድል በራህመቱ ያቅርብላቸው🥹🤲 اللهم امين

  • ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “#ውሻን #የሚያሳድግ (የሚያረባ) ለአደን ወይም ለእንሰሶች ጥበቃ ሲቀር በየቀኑ ከመልካም ስራው ላይ ቂራጥ (ጋራን የሚያክል) #አጅር (ምንዳ) #ይቀነስበታል።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 2322

  • የሰብርና የእዝነት ጥግ ድንቅ አላህን በጣም የሚፈራ አንድ ሰው ነበረ አሏህም አንድ ወንድ ልጅ ሰጠው ይህ ልጅ ሁለት አመት ሲሞላው ሞተ አባትም ልጁ በመሞቱ በጣም አዘነ ከዛም ቡሀላ ሚስቱ አርግዛ ሁለተኛ ወንድ ልጅ ወለደችለት አንድ አመት ሳይሞላው ያሁለተኛ ልጁም ሞተ ከዚያም አሏህ ተራበተራ አራት ሴት ልጆችን ሰጠው ሴቶቹም አደጉ የመጀመሪያዋ ሴት ልጅ አገባች አባትም ተደስቶ ሳይጨርስ በሃያዎቹ እድሜዋ ሞተች አባትም ቀበራት ከዚያም ሁለተኛዋን ሴት ልጁን ዳረ ልጅም ወለደች ግን አባት በልጁ ገና ተደስቶ ሳይጨርስ እሷም ሞተች ከዚያም ሶስተኛዋ ልጅ 27 አመት ሲሞላት ታማ ሞተች ባጠቃላይ ሁለት ወንድ እና ሶስት ሴት ልጆች ሞቱበት  ከዚህ ሁሉ ሀዘን በኋላ አሏህ አንድ ወንድ ልጅ ሰጠው ልጁንም  በጣም ወደደው   ልጁም 1 አመት ተኩል ሲሞላው እሱም ሞተ አባትም ቀበረው አሁን ስንት ሞቱ 3ወንድ እና3ሴት ልጆች ባጠቃላይ 6 ልጆች ሞቱበት አንድ ሴት ልጅ ብቻ በህይወት ቀረችው‼ ይህ ሰው ማን እንደሆነ ታውቃላችሁ የአለማት እዝነት የሰው ልጆች ሁሉ አይነታ የነበሩት ነብዩና ሙሀመድ ﷺ ናቸው‼ ከዚህም በላይ ህቦቻቸው እብድ ጠንቋይ ገጣሚ እያሉ ያሰቃዩዋቸው ነበር የእንግዴ ልጅ ይጥሉባቸው ነበር ብዙ ማዕቀብ ጥለውባቸው ነበር። ይደበድቧቸው ነበር። እንደዚህም ከመሆኑ ጋር ያዝኑላቸው ይጨነቁላቸው ዱዓ ያደርጉላቸው ነበር። አላሁመ ሰሊ ዐላ ሙሀመድ × 10‼

  • የአላህ መልእክተኛ ❴ﷺ❵ የፍጥረት ሁሉ አይነታ በዒባዳ ለይ ከሁሉም በላይ የሚተጉ የሚሰሩ ሆነው ሳለ ኢሄንን ዱዓ ደግመው ደጋግመው ያደርጉ ነበር‼ عَنْ أَنَسٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ قَالَ: كَانَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يُكْثِرُ أَنْ يَقُولَ: «يَا مُقَلِّبَ الْقُلُوبِ ثَبِّتْ قَلْبِي عَلَى دِينِكَ» فَقُلْتُ: يَا رَسُولَ اللَّهِ، آمَنَّا بِكَ وَبِمَا جِئْتَ بِهِ، فَهَلْ تَخَافُ عَلَيْنَا؟ قَالَ: «نَعَمْ، إِنَّ الْقُلُوبَ بَيْنَ أُصْبُعَيْنِ مِنْ أَصَابِعِ اللَّهِ يُقَلِّبُهَا كَيْفَ يَشَاءُ» ​አነስ ኢብኑ ማሊክ (ረ.ዐ) እንዲህ ይላል፦ የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ)፦" (የልቦች ለዋዋጭ የሆንከው [አላህ] ሆይ! ልቤን በእምነትህ ላይ አጽናልኝ) ማለት ያበዙ ነበር። ​እኔም አልኳቸው፦ "የአላህ መልእክተኛ ሆይ! በእርስዎና እርስዎ ይዘውት የመጡትን (ዲን) አምነናል፤ ታዲያ በእኛ ላይ ይፈራሉን?" ​እሳቸውም አሉ፦ "አዎ! ልቦች በአላህ ጣቶች መካከል ናቸው፤ የፈለገውን እንደፈለገ ይለውጣቸዋል"። እኔና እናንተ ግን‼😔🥺 📚ቲርሚዚ ዘግበውታል፦ 2140

  • ምስጋና ለእርሱ .... በውዱእ ውስጥ ወንጀል ማጥራትን ላደረገው ጌታ ፤ በሱጁድ ውስጥ ሀዘንን ማራገፍ ላደረገው አላህ ፤ በልብ ውስጥ ቁርአንን ብርሀን ላደረገው ዐዚዝ ፤ በመስጠት ውስጥ ደስታን ላደረገው ከሪም ፤ ከሀዘን በኋላ ደስታን ላደረገው ረሂም ምስጋና የተገባው ነው 🤲

  • ዛሬ ጁሙኣ ነው✨                 اللهُم صلِّ وسلِم وبَارك على نبينَا محمد✨💖 .....በሰለዋትና በኢባዳ የደመቀ ጁሙኣ ይሁንላቹ✨📿🤲

  • እውነት አይደለም ወይ ? «ሙስሊም ሴትን ሒጃብሽን አስተካክይው የለበስሽው ልብስ ሸርጡን አያሟላም ለማለት የምንሸማቀቅበት እንደ ፋራ የሚቆጠርበት ጊዜ ላይ እየደረስን ነው ።

  • በየመንገዱ በየመስጂዱ መካሪ ነኝ ባይ በበዛበት ዘመን ሁሉም ቻናል ከፍቶ የሚፖስት በበዛበት ጊዜ የቻናል ባለቤቶች ኡስታዞች ዳዒዎች ሁሉም ትኩረት ሊሰጡት የሚገባ ጉዳይ አለ። وفي مسنده أيضًا من حديث أنس بن مالك قال: قال رسول الله ﷺ: «مررتُ ليلةَ أُسري بي على قومٍ تُقرضُ شفاهُهم بمقاريضَ من نار، فقلتُ: من هؤلاء؟ قالوا: خُطباءُ من أُمَّتِكَ من أهلِ الدنيا، كانوا يأمرون الناسَ بالبِرِّ وينسون أنفسهم.» "የአላህ መልዕክተኛ ﷺ በኢስራእ ጉዋቸው ሌሊት ከእሳት የተሠሩ መቀሶች ከንፈሮቻቸውን የሚቆርጡባቸው ሰዎችን አየሁ። ‘እነዚህ እነማን ናቸው?’ ብዬ ጠየቅሁ። ጅብሪል አለኝ፦ ‘እነዚህ ከኡማህ (ከህዝብህ) የዱንያ ኸጢቦች (ሰባኪዎች) ናቸው፤ ሰዎችን መልካም ነገር እንዲያደርጉ ያዝዛሉ፣ እነርሱ ግን ራሳቸውን ይረሱ ነበር።’"

  • ሌሊቱን ቆሞ እየሰገደ ከማልቀሱ ብዛት እናቱ  ''የኔ ልጅ ነፍስ አጥፍተሀል እንዴ?'' ብላ ስትጠይቀው ''አዎ ነፍሴን በወንጀል ገድያታለው።'' ብሎ መለሰ። ደጋግ ቀደምቶቻችን ዒባዳ ላይ እንዲህ ነበሩ። እኛስ???

  • የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) ኢስራዕ ወል ሚዕራጅ በወጡበት ጊዜ ለጅብሪል ❴ዐ.ሰ❵ እንዲህ አሉት‼ ምንድ ነው ሚካኢል ❴ዐ.ሰ❵ በጭራሽ ሲስቅ አላየሁትም አሉ ጅብሪል ❴ዐ.ሰ❵ ጀሀነም (እሳት) ከተፈጠር ጊዜ ጀምሮ ስቆ አያውቅም አላቸው። ምንጭ ሙስነድ አህመድ (3/224) የአላህ ምርጥ መላኢካ ከመሆኑ ጋር ስቆ አያውቅም ጀሀነም ብገባስ ብሎ ከመፍራቱ የተነሳ ‼ እኔና እናንተ ግን በወንጀል ውቅያኖስ ውስጥ ሰምጠን ነገ ምርመራ የሌለብን እስኪ መስል ድረስ በትንሹም በትልቁም ስንገለፍጥ ነው ምንውለው። የመካሪ ምክር መቼ ነው የሚቀይረን

  • 🥀የሰው ልጅ የማሰብ  ችሎታው ሲጨምር ጓደኛ ይቀንሳል❤️‍🩹👌

  • "ታገስ" ያለህ አሏህ አይደል ? ታዲያ አታምነውም ???

  • ጊዜ ~ ካሰቡት እሩቅ፣ ~ ከለፉበት ስንቅ፣ ~ ካፌዙበት ጠንቅ፣ ~ ካወጉበት ድንቅ፣ ~ ከተኙበት ጨርቅ፣ ~ ከሰሩበት ወርቅ፣ ነው። ይላሉ ። @hakezel_hayat

  • የተዘጋን ይከፍታል፤ የተወሳሰበን ይፈታል፤ ሸክምን ያቀላል፤ ወንጀልን ያስምራል፤ : ሶሉ ዐለል‐ሐቢብ اللهم صل على محمد🫀

  • Always remember habibti❤️ ስገጂ relax ብዙ እአትጨነቂ በአላህ ላይ ትልቅ እምነት ይኑርሽ never give up on urself And ኢንሻ አላህ ሁሉም ነገር will be alright 😊

  • ከአላህ በስተቀር ሁሉም ምትክ አለው የሰው ልጅ ላጣቸው ነገሮች ሁሉ ይብዛም ይነስ ምትክ ( አማራጭ ) ሊያገኝ ይችላል፤ አላህን ያጣ ( ከርሱ የራቀ፣ እሱን ያስቆጣ ) ሰው ግን ምንም ዓይነት ምትክና አማራጭ መቼም ማግኘት አይችልም ስለዚህ መቼም ቢሆን፣ ለማንም ለምንም ብለህ አላህን እንዳታጣ ተጠንቀቅ