𝐁𝐈𝐋𝐀𝐋 𝐌𝐄𝐃𝐈𝐀
Статистика✨ እምነትህን አጠናክር፣ ተስፋህን አብራ፣ አላህን አስታውስ። 📿 ቁርአን ጥቅሶች፣ ሐዲስ እና አጭር ኢስላማዊ ማበረታቻ በየቀኑ። 🕌
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 14
- Всего постов
- 24
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 12 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 298
- 1/48двое суток
- 341
- 1/72трое суток
- 368
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
Allah እንዲሰጣቹ ሳይሆን እንዲወዳችሁ ተገዙት Allah የወደደው ሰው ምን አጣ? Allah ይውደዳችሁ 🥹💐
ዋናው አላህ ነው አላህ አይጣልሽ አላህ አያርቅሽ እንጂ የሄደው ይመለሳል የራቀው ይመጣል የጠፋው ይተካል 🫶
ፈገግ በሉ ፈገግታ ሱና ነው አንድ አዲስ ሰለምቴ ጓደኛዬን መስጂድ እንዴት ነበር ? ሰገድክ ? አልኩት ። አዎ ሰግጄ ፀለይኩኝ አለ ።* ከሰላት በኋላ ዐሪፍ ስብከት ሰማህ ? "ምንም አይልም ። ሼኪው የሆነች ዱኒያ የምትባል ሴት ክዳቸዋለች መሰለኝ ። ዱኒያ ከሃዲ ናት ፣ ተጠንቀቋት ፣ አታባሯት ፣ አታላይ ናት ምናምን ሲሉ በማይገባህ አትግባ ስላልከኝ ቶሎ ወጣሁኝ ።" አለ😂
ደመናም ጥሩ ነው ዝናብም ደስ ይላል፤ "ደም መና🩸" ሲሆን ግን በጣም ያሳዝናል GAZA❤️🩹 ALLAH ፈረጃቸውን ያቅርብላቸው🥹
ምን ልትነግረው እንደሆን እያወቀ የሚያዳምጥክ ጌታ🥹 Alhamdulilah 🤍
3,ሶስቱ Allah በእውነተኝነት ያወሳቸው ነብያት እነማን ናቸው? 2 point alew
ጥያቄ 2፦ በቁርአን ውስጥ ስንት ሱራዎች በነቢያት ስም ተሰይመዋል? (ስሞቻቸውስ?)
ጥያቄ 2፦ በቁርአን ውስጥ ስንት ሱራዎች በነቢያት ስም ተሰይመዋል? (ስሞቻቸውስ?)
1,በቁርዓን ውስጥ ያልተጠቀሰው የሆነው የቱ ነው? ሀ ግመል ለ አንበጣ ሐ እባብ መ እንቁራሪት ሠ ፈረስ ረ መልስ የለም
Enjemr?
Mata shlmat yalew tyake ena Mel's ynorenal In'sha'allah 3.00 lay eskezaw react eyaregachu tebku 😌
ለሁሉም ነገር መድሀኒት ሱጁድ እንደሆነ ስትበስል ይገባሀል!!
ለተባበራችሁኝ በሙሉ ጀዛከላህ ኸይር ፣Allah ያስደስታችሁ በ3ኛነት አጠናቀናል😌🥀
🧕🏼እሷ:- "ውዴ ዛሬ እኮ የተጋባንበት ሦስተኛ ዓመታችን ነው። ለምን በግ አታርድም ?"🙄... 😭እሱ:- "እኔ ባጠፋሁት ለምን በጉ ይቀጣል ?"😂
አንዳንድ ጊዜ መልሱ ፈጣን አይሆንም ግን የአላህ ውሳኔ ሁልጊዜም የተሻለ ነው 🫶🩷
ህይወትን" በቁርኣን ብርሃን እና ከሀዲስ እንዲሁም በእውነተኛ ማንነታችን" ገንብታቹ አዲሱን አመት በትልቅ ለውጥ ለመጀመር ከኛጋ ልዩ በሆኑ ና በማሩ "ቁርአን ሲያናግረኝ ፣ከሀዲስ ገፅ፣ prophetic mindset፣ አሊፍ ስለ ረሱል ሁብ" ....በመሳሰሉትን ፕሮግራሞች አብረን የምንጓዝበት መድረክ 🌱📖"بناء الذات بنور الوحي (🌱📖 ራስን በወህይ ብርሃን መገንባት)…ይቀላቀሉን። 🔗የቻናለችን ሊንክ 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 & 𝐣𝐨𝐢𝐧...https://t.me/Binaulzat
ቆይ እነዛ ልጄን ተዪው 10million ሰጥሻለው የሚሉ አባቶች የት ገቡ😭😂
በእሁድ እንደዚህ አይነት ብርድ ተገቢ ነው ወይ😭