tgindex
ሁዳ ኢስላማዊ ስቱዲዮ

ሁዳ ኢስላማዊ ስቱዲዮ

Статистика

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ያስተምራሉ ብለን ያሰብናቸውን 👇👇👇 ➪ሀዲሶችን ➪አስተማሪ ታሪኮችን ➪አነቃቂ መልክቶችን ➪ግጥሞችን ታገኙበታላቹ {وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ } [سورة فصلت ٣٣] @huda_islamic_studio

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
7
Всего постов
25
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 442
−18 за 4 дн.
Сутки
−16
−0,46%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
88
25 постов
Вовлечённость
2,6%
к подписчикам
Постов в день
1,0
всего 25
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
34
1/48двое суток
38
1/72трое суток
42

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14 авг.13из Al_menjeniq_R

    👂አድስ   አድስ   አድስ👂 #በኡስታዝ አቡ #ዓምሪላህ 👌هذا رَّدُّ عَلَى مَنْ يَرْمِي أَهْلَ السُّنَّةِ وَالسَّلَفِيِّينَ بِالتَّكْفِيرِ بِغَيْرِ حَقٍّ. #ለጀምዕዮችና_ለሃጁርዮች ጥሩ የሆነች #ግርፊያ 👉ይህ የቁርዓን አንቀፅ ስለምንድነው የሚያወራው? ተረዱ ተገንዙ الله تعالى: ﴿وَإِنْ أَحَدٌ مِنَ الْمُشْرِكِينَ اسْتَجَارَكَ فَأَجِرْهُ حَتَّىٰ يَسْمَعَ كَلَامَ اللَّهِ ثُمَّ أَبْلِغْهُ مَأْمَنَهُ ۚ ذَٰلِكَ بِأَنَّهُمْ قَوْمٌ لَا يَعْلَمُونَ﴾ [التَّوْبَة: ٦] 👉ይህ ደግሞ ስለምን  ይሆን? ለዩ قول الله تعالى: ﴿وَمَا كُنَّا مُعَذِّبِينَ حَتَّىٰ نَبْعَثَ رَسُولًا﴾ [الإِسْرَاء: ١٥] 👉ይህስ👇? قول الله تعالى: ﴿وَمَنْ يُشَاقِقِ الرَّسُولَ مِنْ بَعْدِ مَا تَبَيَّنَ لَهُ الْهُدَىٰ وَيَتَّبِعْ غَيْرَ سَبِيلِ الْمُؤْمِنِينَ نُوَلِّهِ مَا تَوَلَّىٰ وَنُصْلِهِ جَهَنَّمَ ۖ وَسَاءَتْ مَصِيرًا﴾ [النِّسَاء: ١١٥] ርዝመት 00:32:20 ብቻ #በኡስታዝ አቡ #አምሪላህ ከላላ حفظه الله تعالى 👌 👉 https://t.me/Al_menjeniq_R 👉https://t.me/Al_menjeniq_R/2843

  • 14 авг.201из Al_menjeniq_R

    📢የሙ°ሽሪክ ጠበቆች ❌ የለተምዩ ፣የሀጁሪዩ፣የሙመይዐው ጀመዐ በጋራ ሙስሊም ወንድሞቻችን ናቸው ብለው የሚከራከሩላቸው እና ሰለፍዮችን ተክ°ፊ*ሪ እንዲሉ ያደረጋቸው እንግድህ ለነዚህ ብለው ነው ከብዙ በጥቂቱ 1) #ሸይኽ_ልጅ_ይሰጣሉ ብለው ሰወችን ለማሳመን የሆነችን ሴት ቂሷ አምጥተው የሰጧት #ጫት_ወደ_ልጅ ተቀይሮ እንደገኙት እሷ #በሸኽየው_ስላላመነች ዱንያም አኼራዋም እንደተበላሸ መዝገቧ ከቃሩን ጋር እንደሆነ ይናገራል 2) አላህን“ የወሀብዮች ”አምላክ ብሎ #ጦጣ፣#ዝንጀሮ፣#አሻንጉሊት እያለ #በመሳደብ “የወሀብዮችን” አምላክ ከማምለክ “ሙፍቲን ”ማምለክ ይሻላል ይላል 3) የደገር መውሊድ ላይ ሂዶ “ጌታው ሸይክየ ”( ሸረፈድን) የሚባለውን ሸይኽ #ልጅ ስጡን እንላለን ልጅ እናገኛለን ፣ #ገንዘብ ስጡን እንላለን ገንዘብ እናገኛለን ፣#ሀያት ስጡን እንላለን ሀያት እናገኛለን እዚህ መጥተን ጠይቀን ምንም የምናጣው የለም ይላል 4) ከፆምኩትም ከሰገድኩትም አላህን ተገዝቸዋለሁ ከምለው ሁሉ በላይ ለአኼራየ #ሰይድ_ብሽራን ገትይን ማየቴን ይላሉ ይለናል ። ከዒባዳ ሁሉ የበለጠው ዒባዳ ገንትይን ማየት እንደሆነ ሊነግረን መሆኑ ነው 5) #ሸይኽ_ቡሽራ ጋር አብሮት የሰገደ የቆመ ያየውም #እሳት አይነካውን ተብሏል እያለም ሸይኹን ከእሷት አዳኝ እያደረገልን ይገኛል 6) #ቡሽራ 7 አመት ሀረም ላይ አላህን ተገዝተው በጨመረሻም አላህ 7 ጊዜ #ተገልጦላቸው አይተውታል በማለት ሸይኹን አላህን ምድር ላይ ያዩ እንደሆኑ ይነግረናል እነዚህና አምሳዮቻቸውን ሁሉ ሽርክ°ያቶችን የሚሰሩና አላህን የሚሳደቡ ሰወችን አታክ*ፍሩ*ብን ሙስሊም ወንድሞቻችን ናቸው ብለው #ጥብቅና በመቆም ጧት ማታ #ሰለፍዮች ተክ*ፊ°ሪይ ብለው በነጋ በጠባ ቁጥር የሚጮሁት ተውሂድ ገብቶኛል ዐቂዳ ተምሪያለሁ መንሀጄ የሰለፎች ነው የምትል ሁሉ ቆም በልና አስተውለህ ግራ ቀኝ አይተህ ፍረድ.. ---- ✍️ كتبها أخونا الفاضل أبو جريج حفظه الله تعالى https://t.me/Al_menjeniq_R/2839

  • 13 авг.39из AbuNibrase_and_Namuse

    📲መውሊድና መዘዞቹ በኢስላም ክፍል 01 📮ነብዩን መውደድ ቁጥር 1 ⚡በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ወሳኝና ጠቃሚ ተከታታይ ሙሀዶራ 🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse

  • السلام عليكم ورحمةالله وبركاته 🔺........መልዕክት.........🔺 👌ወንድሞች እንደምን አላችሁ ቂረዓት ስራ አፊያ ሁሉ ሰላም ነው አይደል ማሻ الله በጦሳ እንደተላለፈው በፅሁፍ ልግለፅላችሁ ብየ ነው ማለትም ነገ ማክሰኞ ከመغሪብ ቢያንስ እስከ አምስት ሰዓት የሚገመት ሹራ ይኖረናል:: አብዘሀኛው የሚፈለጉት ወንድሞች ውጭ ያሉ ናቸው ስለዚህ የነገዋን ቀን ቂረዓትም ይሁን ሙጧለዓ በኦን ላይን አይኖርም ምክነያቱም ቂረዓትና ሙጧለዓ ካለ ወንድሞች ይወሳወሱና ሹራችን ግብ ሳንደርስ ይኮላሽብናል እናም ነገን ተባበሩን እያልን ለሹራ የምትፈልጉ ወንድሞች ፈጠን እያላችሁ እንድትገቡልን እናሳስባለን:: 🔺...ወንድማችሁ አቡ ነዋስ...🔺 🔺ዛሬ ነው እሽ ኢሻ አሏህ በቻልነው ለወንድሞች ሸር እናድርገው በቻናል ላይ በጉሩፕ ላይ ሽር እንዳታደርጉ በውስጥ ላኩላቸው ለወንድሞች ብቻ 🔺እንዳትቀሩ እሽ ወንድሞችየ ትፈለጋላችሁ

  • 11 авг.45из AbuNibrase_and_Namuse

    ውዱ ወንድማችን አደምዋ الله በጀነቱ ያቀማጥልህ ቀብርህን በኑር ያብራልህ ጎንህን አይጎርብጠው ሀቢቢዋ‼ ከቦታው ተገኝቸ ከወንድሞች ጋር እንዳልሸኝህ እድሉ አልገጠመኝም ግን ካለሁበት ቦታ ሁኘ ያሳለፍነውን የጓደኝነት የደእዋ የወንድምነትህን ልክ እያስታወስኩ ልቤ በሀዘን ስብብብርርር ብሏል የኔ ውድ ወንድም አደምዋ الله በጀነቱ ይሰብስበን ያረብብብብ‼

  • ሁዳ ኢስላማዊ ስቱዲዮ pinned an audio file

  • 11 авг.58из abu_hisham_tita

    አዳምጡት ሸርም አድርጉት

  • ሞት ወንድምን ከወንድም እህትን ከእህት አባትን ከልጂ ልጂን ከእናት ይለያያል ለካ @huda_islamic_studio

  • 9 авг.59из AbuNibrase_and_Namuse

    ሁላችሁም ሸር አድርጉኝ !!! መልዕክት ለሰለፍዮች በሙሉ ============ " السلام عليكم ورحمة الله وبركاته " "  إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ  " "   إِنَّ لِلَّهِ مَا أَخَذَ وَمَا أَعْطَى، وَكُلُّ شَيْءٍ عِنْدَهُ بآجل  مُسَمًّى  "" -------------------------------------------- 👌  👉 ወንድማችን  "  አደም ፈርኒቸር   ወደ  ማይቀረው  አገር  ሔደዋል " ሞተዋልና" --------------------------------------------     👌 👉 በደሴ ና በአካባቢዋ የምትኖሩ ሠለፍዮች ሃይቅ ቢሻናቆ መገንጠያ  #ገላና በሚባለው መቃብር ቦታ በመገኘት ሁላችሁም ወንድማችንን እንድንሸኘው !! -------------------------------------------- #ማሳሰቢያ :-  ደሴ ያላችሁ ሠለፍዮች ሁላችሁም ወንድማችንን ባማረና ሱናውን በጠበቀ መልኩ መሸኘት ግደታችን ስለሆነ አንድም ሠው ወደ ግል ስራው እንዳይሄድ !! -------------------------------------------- 👌 👉 አደራ አደራ አደራ  ለግል ስራችሁ  በመጓጓት ወንድማችሁን ከመሸኘት እንዳትዘናጉ !! -------------------------------------------- 👌 👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

  • 9 авг.71из abu_hisham_tita

    إنا لله وإنا إليه راجعون ወንድማችን አደም الله ይዘንል በመለየትህ ብናዝንም የአላህ ውሳኔነውና አላህ ይማር ወንድማችን https://t.me/abu_hisham_tita

  • 9 авг.561из Abumahiasselefi

    إنا لله وإنا إليه راجعون ---------------------------- ​بقلوب صابرة ومؤمنة بقدَر الله، نعزي أنفسنا وجميع الإخوة السلفيين في وفاة أخينا العزيز "آدم" -رحمه الله . ​إن رحيله أحزن قلوبنا جميعاً، ولكننا لا نقول إلا ما يرضي الله: "إن لله ما أخذ وله ما أعطى". ---------------------- ​يا إخوة الكرام ، لا تنسوا أخاكم من صالح دعائكم؛ فهو الآن في أشد الحاجة إلى دعواتكم بالرحمة والمغفرة. ------------------------------ ​اللهم اغفر لأخينا "آدم" وارحمه، وتجاوز عن سيئاته، وأدخله الجنة من غير حساب، وثبته عند السؤال. اللهم ارزق أهله وإخوانه الصبر . أخوكم أبو ماحي عبد الكريم .......{ دسى } 👌 👉 https://t.me/Abumahiasselefi

  • 9 авг.67из Al_menjeniq_R

    السلام.وعليكم ورحمة الله وبركاته. ----------------------------- 👌 👉 #አስቸኳይ_መልዕክት :-  በደሴ እና በአካባቢዋ ለምትገኙ ሰለፊዮች በሙሉ:- በድጋሜ  ነገ ዕሁድ  ​የ الله ቤት በጋራ ለመገንባትና ለማስዋብ  ሁላችንንም  ታላቅ የሆነ  የኸይር ስራ እድል ይጠብቀናል። ---------------------------- 🔥 👉 #በድጋሜ የነገውን እሁድ ሁላችንም  #ለመስጅዳችን ልንሰጥ የግድ ይለናል !! ---------------------------- 🔥👉 በመስጅደል አቅሷ ዙሪያ የደረሠው መከራና የደረሰው ችግር እንደት እንደሆነ ለእናንተ መግለፅ ለቀባራ ማርዳት ነው !! ይህንን አጋጣሚ እየፈለጉትና እየጓጉለት ነገር ግን በቦታው መገኘት ባለመቻላቸው የሚቆጩ ወንድሞችና እህቶች ስንቶች አሉ !! 🔥👉 አንተና እኔ ደግሞ الله ለዚህ ትልቅ ስራ ዕድሉን ካገኘን ጠፊ የሆነችዋን ዱንያ ማባረራችንን ለአንድ ቀን ችላ ብለን ለአኺራችን የሚጠቅመንን ብንሠራባት ከሁሉም በላይ የተሻለ ነው !! ------------------------------ 🔥👉 ነገ በالله ፈቃድ ብዙ የሠው ጉልበት የሚፈለግበት ቀን ስለሆነ ማንኛውም ለመስጅደል አቅሷ ናፍቆት ያለውን ወንድም በሙሉ እገዛችሁን እንሻለን !! -------------------------- ​✨ #ማሳሰቢያ፦ “የነገውን ማንኛውንም የግል ስራችሁን በጊዜያዊነት ወደ ጎን በመተው” ሁላችሁም በነቂስ በመገኘት መስጅዳችንን እንድንገነባ  ጥሪ ተላልፏል። #​አንድም ሰለፊ ወንድም# እንዳይቀር!! የበኩላችንን አሻራ የምናስቀምጥበት ሰዓት አሁን ነው። ​ 👌👉 #መልዕክቱን ለሌሎች ወንድሞች ሼር በማድረግ  #የኸይር ስራው ተካፋይ ያድርጉ !! ------------------ #የመስጅደል አቅሷ ግንባታ #አስተባባሪ ወንድሞቻችሁ ------------------ 👌👉 https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

  • без подписи

  • 2 авг.1411из AbuNibrase_and_Namuse

    ሚዳ  ኦሮሞ  በታላቁ ወንድማችን  ኡስታዝ  ሙሐመድ  መኮነን  ቋሚነት  ያለ ደዕዋ ....! 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👌ሚዳ   መራኛ   ማለት ..ከጃማ  ወደ አድስ አባባ  መንደርደሪያ  ከተማ  ነው  ።ምንም  እንኳ  የነሷራዎች  መናኸሪያ  ቢሆንም  ብዙ  ጀግኖቻችን  በነሷራዎች መሐል  ትላልቅ  ከተማ  ሳያምራቸው ወደ ሱዑድ  መሔድ  ሳያጓጓቸው  ፍላጎታቸውን  ዋጥጥጥ   አድርገው  ህዝብን  ለመለወጥና  ዓቂዳን  ለማሰራጨት   የሚደክሙ  ጀግኖች  ሰጥቶናል  ብየህኮ  ነበር  ።  ከነዚህም  ውስጥ  አንዱ  ታላቁ  ወንድማችን  ኡስታዝ  ሙሐመድ  መኮነን  ነው  ....! ==== 👌ዛሬ  ታላቁ  ወንድማችን  ኡስታዝ  አቡል ሐሰን  እና  ታላቁ  ወንድማችን  ኡስታዝ  ሑሴን  ስዩም  ደዕዋ  በሚዳ   አይ  አንቺ  ደዕዋ   በጣም  ትገርሚያለሽ ..... ወንድሞቻችንን  ኡስታዞቻችንን  አንተው ጠብቅልን  ያረብ .....!!! 👌በኡስታዝ  ሙሐመድ መኮነንና በሰለፍዮች  አድሚንነት  የሚመራውን  የሚዳዎች የቴሌግራም  ቻናል  ያላችሁ  በውስጥ  ላኩልኝማ  እሰሰሰይ  የኔ  ውዶች ... 👉ውዱ ወንድማችን ሙሐመድ ዳምጣው ካቀበለኝ ድንቅ ብስራት ... አቡ ኒብራስ  ነኝ 👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/16661?single ----- 👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/16661?single

  • መዋሸት እውነታውን እንዳይታወቅ ሳይሆን እንዲዘገይ ብቻ ነው የሚያደርገው @huda_islamic_studio

  • 26 июл.187из AbuNibrase_and_Namuse

    በዉዱና በምንሳሳለት የከላላዉ ኡስታዛችን አቡ ዓምረላህ ደዕዋችን ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ

  • 26 июл.153из AbuNibrase_and_Namuse

    👌እሁድ 🔻ምሽትን 🔻በጦሳ 🔻ያምሹ🔻 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 👌ዛሬ  ምሽት በውዱ ኡስታዛችን  አቡ አምረالله እና  በውዱ ኡስታዛችን  አቡ ሷሊህ   እናም ሌሎች  ስማቸው ያለተጠቀሰ ውድ  ኡስታዞች  ይገኙበታል  ፏ  ፍክት  ብለን  በውዷ   መድረሳችን በtelegram   ጦሳ  ማዶ እና  በimo  ጦሳ ማዶ  የምናመሽ  ይሆኛል  .....          🔺ማሳሰቢያ 🔺 👌ማንኛውም እህትና  ወንድም  በፕሮግራሙ ሰአት  በየግሩፑ  ተቀምጦ  ማሳለፍ  አይቻልም   አንድነት  የሚያሳስበው  በፕሮግራሙ ሰአት እህትና  ወንድሞቹን  ለመዘየር  ወደ ውዷ   ጦሳ ፏ ፍክት  ብሎ ይመጣል  ...3:00  ካለ   ሙባሸረትን  ወደ  ጦሳ   ማዶ   መምጣት  ግደታ  ይሆንብናል..አለዚያ   5  ሰው  እየያዙ  በየ ግሩፑ  መወተፍ  ❌❌  ... 🌿መቅረት ቀርቶ    ማርፈድ    ፈፅሞ     የለብንም    ምክንያቱም ዳዕዋ ማለት👇 🔺የምንማማርበት   🔺የምንዘያየርበት 🔺ስለ ድናችን የምንጠያየቅበት ቀን ነው      👉ዳእዋ መሳተፍ የመጠንከራችን ምልክት ነው..... ➤ተወዳጅ  ብርቅዬ  የተውሒድ  አርበኛ ➤የሱና   ተከታይ      ጥሩ    መንገደኛ ➤አስተማሪ     ዳዒ      ያልሆነ  ወሬኛ ➤የማይዝረከረክ   ሁል  ጊዜ   ሐቀኛ ➤አዛኝ  ሆደ    ባሻ     ምቹ   ለጓደኛ ➤የሰለፎች   ወዳጅ     የድኑ  ዘበኛ ➤ይሔን  ከፈለከው   ለመሆን  ጓደኛ ➤ጦሳ ላይ  ብቅ  በል እሁድን ወደኛ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

  • 25 июл.125из Al_menjeniq_R

    السلام.وعليكم ورحمة الله وبركاته. ----------------------------- 👌 👉 #አስቸኳይ_መልዕክት :-  በደሴ እና በአካባቢዋ ለምትገኙ ሰለፊዮች በሙሉ:- በድጋሜ  ነገ ዕሁድ  ​የ الله ቤት በጋራ ለመገንባትና ለማስዋብ  ሁላችንንም  ታላቅ የሆነ  የኸይር ስራ እድል ይጠብቀናል። ---------------------------- 🔥 👉 የነገውን እሁድ ሁላችንም  ለመስጅዳችን ልንሰጥ የግድ ይለናል !! ---------------------------- 🔥👉 በመስጅደል አቅሷ ዙሪያ የደረሠው መከራና የደረሰው ችግር እንደት እንደሆነ ለእናንተ መግለፅ ለቀባራ ማርዳት ነው !! ይህንን አጋጣሚ እየፈለጉትና እየጓጉለት ነገር ግን በቦታው መገኘት ባለመቻላቸው የሚቆጩ ወንድሞችና እህቶች ስንቶች አሉ !! 🔥👉 አንተና እኔ ደግሞ الله ለዚህ ትልቅ ስራ ዕድሉን ካገኘን ጠፊ የሆነችዋን ዱንያ ማባረራችንን ለአንድ ቀን ችላ ብለን ለአኺራችን የሚጠቅመንን ብንሠራባት ከሁሉም በላይ የተሻለ ነው !! ------------------------------ 🔥👉 ነገ በالله ፈቃድ ብዙ የሠው ጉልበት የሚፈለግበት ቀን ስለሆነ ማንኛውም ለመስጅደል አቅሷ ናፍቆት ያለውን ወንድም በሙሉ እገዛችሁን እንሻለን !! -------------------------- ​✨ #ማሳሰቢያ፦ “የነገውን ማንኛውንም የግል ስራችሁን በጊዜያዊነት ወደ ጎን በመተው” ሁላችሁም በነቂስ በመገኘት መስጅዳችንን እንድንገነባ  ጥሪ ተላልፏል። #​አንድም ሰለፊ ወንድም# እንዳይቀር!! የበኩላችንን አሻራ የምናስቀምጥበት ሰዓት አሁን ነው። ​ 👌👉 #መልዕክቱን ለሌሎች ወንድሞች ሼር በማድረግ  #የኸይር ስራው ተካፋይ ያድርጉ !! ------------------ #የመስጅደል አቅሷ ግንባታ #አስተባባሪ ወንድሞቻችሁ ------------------ 👌👉 https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

  • ﴿وَالْعَاقِبَةُ لِلْمُتَّقِينَ﴾. «اللَّهُمَّ آتِ نُفُوسَنَا تَقْوَاهَا ، وَزَكِّهَا أنْتَ خَيْرُ مَنْ زَكَّاهَا ، أنْتَ وَلِيُّهَا وَمَوْلَاهَا».

  • 24 июл.108из AbuNibrase_and_Namuse

    🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 🖊ሸይኻችን አባ ኒብራስ ገብቷል ገባ ገባ በሉሉ 🌿 🌿 🌿 👌ሸርርር ሸርርር ሸርርርርር👌