(ዲማስ)Dimase Islamic Post(ديماس)
Статистика🔰ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ🔰 ✅ከቁርኣን፣ ✅ከሐዲሥ ✅ከታማኝ ዑለማዎችና ✅ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል። ✅አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ። ✅አላማዬ በዲን ላይ ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላት ነው https://t.me/Dimas_islamic_post
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 14
- Всего постов
- 31
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 332
- 1/48двое суток
- 1 526
- 1/72трое суток
- 1 646
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
🕋 የነሃሴው ምዝገባ ዘግተን የመስከረም ጀምረናል!! የሁል_ጊዜ ምርጡና ተመራጩ የለምለም ትራቭል ለ9ኛ ዙር አዘጋጅቶት የነበረው የክረምት ሁለተኛው ዙር የነሃሴ የዑምራ ፓኬጅ ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ አጠናቆ; ቪዛና ትኬቱ ወደ ሙዕተሚሮች; መዝገቡም ወደ መዝገብ ቤት ተመልሷል። አልሐምዱ ሊላህ!! ሁሉም ሙዕተሚሮቻችን ቪዛና ትኬታቸው ተቀብለው የጉዞ ቀናቸው በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ። በሙሉ ዐፊያ እና ኢማን ተቀባይነት ያለው ዑምራ አላህ እንዲወፍቃቸው ዱዐችንም ምኞታችንም ነው። የዚህኛው ዙር ላመለጣችሁ ወይም ለሞላባችሁ ቤተሰቦቻችን በአጠቃላይ ሌላ የምስራች አለን 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 በሀገራችን በተለያዩ ምክንያቶች በተከታታይ ስራ ዝግ በሚሆኑባቸው ቀናቶች; ከመስከረም_14 እስከ መስከረም_24 የለምለም ትራቭል 10ኛው ዙር ልዩ የዑምራ ፓኬጅ አዘጋጅቶ ምዝገባው ከወዲሁ ጀምሯል!! በተዘጋጀው ልዩ የዑምራ ፓኬጅ መሳተፍና መካተት የምትፈልጉ ከአሁኑ አስቀድማችሁ በመመዝገብ ኋላ ላይ ከሚፈጠር መጨናነቅ ራሳችሁን አሳርፉ!! ለሁለቱም ሐረሞች ቅርብና ምቹ የሆኑ ሆቴሎች ከማዘጋጀት ጀምሮ; ከየትኛውም ሙኻለፋና እንግልት የጠራ ዑምራ በማስፈፀም ብዙኃኖች ዘንድ ተወዳጅነትና ተመራጭነትን ያተረፈው ትራቭላችን: እናንተም ተቀብሎ ለመኻደም በአክብሮት ይጋብዛችኋል!! ያስተውሉ………… በምናዘጋጃቸው ፓኬጆች አባል ሆናችሁ ስትሄዱ: ረመዷንን ጨምሮ በየትኛውም ሰዓት ዑምራ ማድረግ የምትችሉበት ዓመታዊ ቪዛ እጃችሁ ውስጥ ይገባል!! ከእርሶ ሚጠበቀው ለመሄድ በወሰኑ ጊዜ ወደ ትራቭላችን በመምጣት approve ማስደረግ ብቻ ነው። አሁኑኑ ይደውሉ 🤳 0911674580 🤳 0911683917 🤳 0922448888 ቤተል "ሚና_ሞል" 2ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን። ✈️የለምለም ትራቭል የትውልዱ ተስፋ!! https://t.me/Yelemlem_travel
👌👌👌
♻️በቁርአን የተቀነባበረ መሳጭ የሆነ ግጥም 🌹🌹ልዩ የመውሊድ ስጦታ 🌹🌹🌹 መውሊድና መስቀል!!! ...በሀዲስ በቁርአን ብንታዘዝ ኖሮ ጭቅጭቅ ውዝግብ በየቦታው ከሮ... 🔥ስለ መውሊድ አጠቃላይ ዳሰሳ በጥያቄ መልኩ ያስተናግዳል! ✅ብዙ ነገሮችን አንስቶ ያወጋል እርሶ ብቻ ማዳመጥ ይጀምሩት! ✍በወንድማችን ጁሀር ኡመር አላህ ይጠብቀው። https://t.me/Ibnumuhamd/474
ከተሜዎች እንዴት ናችሁ‼️ጎብኙት ማለቴ ነው።ለኛ ለገጠሬዎቹ ቅርብ ነው።
የሶሪያ ፍርድቤት በቀድሞው ፕሬዚዳንት በሽር አል አሳድ ላይ የሞት ፍርድ ወሰነ። ፍርድ ቤቱ አል አል አሳድን ሰብዓዊነት ላይ በተፈጸመ ወንጀል ነው የሞት ፍርድ ያስተላለፈባቸው። በፕሬዝዳንቱ የወንጀል ዝርዝር ግድያ፣ ስቃይ እና ድብደባ ተካተዋል። አላሳድ "ወንጀሉን የፈጸሙት" በ2011 በነበረው የአረብ አብዮት ወቅት መሆኑን የክስ ዝርዝሩ ያስረዳል። ደማስቆ የሚገኘው አራተኛው የወንጀል ችሎት በቀድሞው የደህንነት ባለስልጣን አቴፍ ናጂብ፣ በአልአሳድ እና በወንድማቸው ማሄር አልአሳድና በሌሎች ሶሪያውያን ላይ ወንጀል ፈጽመዋል በተባሉ ግለሰቦች ውሳኔ ሰጥቷል። #iranintl
በኮሎምቢያ በተከሰተ ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ ቢያንስ 132 ሰዎች ሲሞቱ 480 ተጎዱ። በበርካታ ሕንጻዎች ፍርስራሽ ሥር ሰዎች ተቀብረዋል የሚል ስጋት በመኖሩ የሟቾች ብዛት ከ132 ሊጨምር እንደሚችልም ተገልጿል። በኮሎምቢያ ከባድ መሬት መንቀጥቀጥ የተከሰተ ሲሆን፣ ይህም በሬክተር ስኬል 7.4 ሆኖ ተመዝግቧል። በቾኮ ግዛት የተከሰተው አደጋው ከመሬት በ103 ኪሎሜትር በታች የተከሰተ እንደሆነ የአገሪቱ የጂኦሎጂካል አገልግሎት አሳውቋል። በመሬት መንቀጥቀጥ ከ480 በላይ ሰዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው ተገልጿል። ከመሬት መንቀጥቀጥ መነሻ 55 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ፒሬራ ከተማ የከፋው ጉዳት ተመዝግቧል። ቢቢሲ ትክክለኛነቱን አረጋገጥኩት ያለው አንድ ቪዲዮ፣ 'ፕላዛ ቦሊቫር' በተባለው የከተማው ዋና አደባባይ የሚገኝ አንድ ሕንፃ ሲደርመስ አሳይቷል። በርካታ ሰዎች ተሰብስበውበት የነበረ ስፍራ በፍርስራሽ እና አቧራ ሲሞላም ይታያል። በከተማው 40 ሰዎች መሞታቸውን እና 65 ሕንፃዎች መፍረሳቸውን የአካባቢው ባለሥልጣናት ተናግረዋል። በ15ቱ ሕንፃዎች ፍርስራሽ ስር ሰዎች ተቀብረው ሊሆን እንደሚችልም ይታመናል። ከመሬት መንቀጥቀጡ መነሻ 200 ኪሎ ሜትር ገደማ ርቀት ላይ የምትገኘው ካሊ ከተማ ውስጥ ደግሞ 32 ሕንፃዎች ፈርሰዋል። በቾኮ እና ቫሌ ዴል ካውካ ግዛቶች በሚገኙት ማኒዛሌስ፣ ኪብዶ እና ሜዴሊን ከተሞችም የሰዎች ሕይወት ማለፉ ተዘግቧል። ንዝረቱ በጎረቤት አገራት ቬንዙዌላ፣ ኢኳዶር እና ፓናማም ደርሶባቸዋል። የአሁኑ አደጋ የተከሰተበት ኮሎምቢያ አጎራባች በሆነችው ቬንዙዌላ ከ6 ሺሕ በላይ ሰዎች በተመሳሳይ አደጋ መሞታቸው የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው። #Bbc
ሄይ ሄይ ቤተሰቦች ታድያስ እንዴት ናቹ ባገር ውስጥ በውጭም በሸገር ያላቹ ቀዝቀዝ ተባብለን ምነው ዝም አላቹ እስቲ አለሁ በሉኝ ሀሳብን ሰጥታቹ
እስራኤል ሙስሊም መሪ ይመራታል‼️አሁን ባለንበት ወቅት ይህ ነገር የማይቻል ሊመስለን ይችል ይሆናል።ነገር ግን የኒውዮርኩን መሪ ስናይ የለንደን ከንቲባ ስናይ ሌሎቹም ቀስ ብለን ብናስተውል አሏህ ሲፈልግ ያለ ጦርነት መሪዎቹ ሙስሊም እንዲሆኑ ያመቻቻል።"ያለ ጦርነት ያለ ደም እስልምና ይቅደም" የሚል መርህ ባነገበ መልኩ ነገራቶችን ይቀያይራቸዋል። አሁንም እላችኋለሁ አሜሪካንና እስራኤል ያለ ምንም ጦርነት በሙስሊም መሪ እጅ የመግባታቸው እድል ቅፅበታዊ ባልታሰበ ሁኔታ ይሆናል ብዬ አስባለሁ። "ነብዩሏህ ሙሳ በጠላቱ ቤት እንዳደገው" "በህልሜ ነው!?"
አንዳንዴ የሚደርሱብን ፈተናዎች ህይወታችንን የሚለውጡ ትምህርቶች ሰጥተውን ያልፋሉ።
ብዙውን ጊዜ ስለ ሁለተኛ ሚስት በተነሳ ቁጥር ኮመንት ላይ ያዙኝ ልቀቁኝ ማግባት ሱና ነው እናገባለን የሚሉት ያላገቡ የኔ ቢጤ ወንዶች ናቸው። ያገቡትማ ሀሳቡን ደግፈው አይፅፉም ባለቤታቸው ኮመንቱን ካነበበች ቤቱ ይቀወጣል። ስላዩትም ማድረግ ከፈለጉ አድፍጠው ነው። ያላገባችሁ ወንዶች ግን እስክታገቡ ድረስ በየኮመንቱ እርግጫ ባታበዙ እላለሁ.....
❌ ከሕዝቦቼ ውስጥ ክፉዎቹ ናቸው❗️ ⚠️ ለወደፊቱ ከሕዝቦቼ ውስጥ ወንዶች ይኖራሉ ፦ ➥ የምግብ ዓይነት ይመገባሉ ! ➥ የመጠጥ ዓይነት ይጠጣሉ ! ➥ የልብስ ዓይነት ይለብሳሉ ! ➥ በንግግራቸውም የሚያፌዙ ሲሆን ይመፃደቃሉ ! 👉 እነዚህ የሕዝቦቼ መጥፎቹ ናቸው !!! ((( ረሱል ﷺ ))) (ሰሒሕ አል-ጃሚዕ (3663)) ➥ ኢስማኤል ወርቁ https://t.me/Al_furqan_fetwa_chanal
ካልገባህ ሚስጥር ነው‼️
አስገራሚ እውነታዎች‼️የአይሳንድ ዋና ከተማ ሬክያቬክ በክረምት 19 ሰአት ደንገዝገዝ ያለ ጭለማ ለ4 ሰአታት ብቻ ፀሐይ ስታገኝ በበጋ ለ21 ሰአት ፀሐይ ለ 3 ሰአት ብቻ ጭለማ ትሆናለች።
ዛሬ ጁሙዓ ነው በነቢዩ ላይ ሰለዋት እናብዛ صلى الله عليه وسلم ከጁመዓ ሱና 1⃣🍒ገላን መታጠብ 2⃣🍒 ሽቶ መቀባት 3⃣🍒ሲዋክ መጠቀም 4⃣🍒 ጥሩ ልብስ መልበስ 5⃣🍒 ሱረቱል ካህፍን መቅራት 6⃣🍒 ለጁመዓ ሶላት መሄድ 7⃣🍒 በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👇 ይ🀄️ላ🀄️ሉን ⬇️⬇️ @Al_Faruq_Islamic_Media @Al_Faruq_Islamic_Media
⭕️የምንሰግደው በግለሰብ ቤት ነው‼️ አሁን የምኖረው ባሰራነው መስጅድ አካባቢ ሳይሆን ከእሱ ወጣ ብሎ ባለው ታዳጊ ከተማ ውስጥ ነው።የምኖረውም ለአላማ ነው።ከተማው ውስጥ አይደለም መስጅድ የመስጅድ ሽታ የለውም።አዛን አይሰማበትም።ሰላት የምሰግደውም በአንድ የሰለመ ወንድማችን ቤት ነው የማድረውም እዛው ነው።አሏህ ለሁሉም ችግር መፍትሔ ያበጅለታልና አሏህ ይህንን ወንድም ሰጠኝ። ዛሬም መግሪብ ሶላት በእሱ ቤት ለአምስት ሆነን ነው የሰገድነው። إِذَا جَاءَ نَصْرُ اللَّهِ وَالْفَتْحُ የአላህ እርዳታና (መካን) መክፈት በመጣ ጊዜ፤ የሚለው የቁርአን አንቀፅ በተስፋ ሆኜ ነው በአብዛኛው የምሰግደው። እዛ ከተማ የምኖረው የመስጅድ መሬት በመግዛት ጉዳይ ላይ እየታገልን ነው። ግን እንደምታውቁት ትብብር ይፈልጋል። መቼም ከዛ በፊት አይታችኋል የሚሰራው ስራ አሁንም መስጅድ ከተሰራ ብዙ የሚሰልሙ ወጣቶች አሉ ኢንሻ አሏህ። ኢንሻ አሏህ በአሏህ ፈቃድ የመጀመሪያው እንደተሳካ ይህንንም ይሳካል። አላማችን ትልቅ ነው ቢኢዝኒላህ የሀድያው የዳዋዕ ጉዞ አባት የሌለው የቲም ስለሆነ ሁላችንም ይመለከተናል።