tgindex
የሳቅ ለቅሶ 🤣

የሳቅ ለቅሶ 🤣

Статистика

ጊዜዎን ፈካ ደመቅ ያድርጉ😀

Последний пост
7 июл.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
23
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 204
+5 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
740
23 постов
Вовлечённость
61,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 23
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የሀበሻ_መዝገበ_ቃላት #ኑሮ:- ለሲዖል ህይወት ልምምድ የሚያደርጉበት ጠባብ ጂም #ዘመድ:- ባልተዘጋጁበት ቀን የሚመጣ ተጨማሪ ችግር #ጫማ:- አብሮ የሚደክም እውነተኛ ፍቅረኛ  #ደሞዝ :- ከወጣበት ዕለት ውጭ ቁም ነገር የሌለው #ብድር:- በፍቅር የወሰዱትን በጦርነት የሚመልሱበት የዝርፍያ ሙከራ። 😂😁

  • The ጨብሲ :                ተቀበል... ይናከሳል እንጂ አይዋጋም ጉንዳን የፈረንሳይ ዋና ከተማ መጣሁልሽ ሱዳን😛😂😛🤣🤣 ✍#mrnati

  • ተቀበል🤪🍺 ከቤትሽ ደጃፍ ላይ ሁሌ ምገኘው ወድጄሽ አይደለም WIFI🛜  ስላለ ነው። ድገመው🎻🎻 😁😁😁

  • 1 июл.450123

    እኔ:- Hi እሷ:- Hi እኔ:- ምን እያረግሽ ነው እሷ:- ምን እያረክ ነው እኔ:- 😂እኔ ምለውን ድጋሜ እያልሽ ነው? እሷ:- 😂እኔ ምለውን ድጋሜ እያልክ ነው? እኔ:- እወድሻለው አሷ:-ፊልም እያየው ,አንተስ?

  • Her: ለምንድነው ግን text ሳደርግልህ መልስ የማትሰጠኝ? Me: ዝርዝር ስለሌለኝ😩🚶

  • 15 አይነት ቋንቋ በ ሰኮንዶች ውስጥ አቀላጥፈን የምንናገርበት ቅጽበት...😖😮‍💨

  • 1 июн.834236

    ክፍል ውስጥ Maths ጥያቄ ከመለስኩ በኋላ ቀኑን ሙሉ እራሴን ማይበት መንገድ😎 ግን እኔ ጋር ብቻ ነው🥹😁

  • ታናሽ ወንድምህን ፎርጂድ ብር ሰተህ ሱቅ ከላከው ቡሃላ ሲቆይብህ የደረሰበት ያቀዋል 😭

  • 12 мая901151

    በተመሳሳይ ቅርፅ ለአንድ አላማ🥺 3ተኛውን ባትሞክሩት ይመረጣል🙌

  • 7 мая862114

    ትምህርት እንዲ ቢገባኝ 🤓🥀💔😂

  • የአብዛኛው ቲክቶከር ህይወት😂👩🏿‍🦯

  • 1 мая914143

    Imagine ካንተ በላይ ቀጭን ሴት ጠብሰህ የአጥንታቹ friction እሳት ፈጥሮ ስትቃጠሉ 🫣

  • ለ ሀበሻ ችግርህን ስትነግረው ያዳምጥ ያዳምጥና ይረዳኛል ብለህ ስትጠብቅ... "እና በተረፈ ደህና ነህ"😑

  • 26 апр.1 024181

    ፈረንጆች ቆንጆ ህፃን ሲያዩ :- ዋው ልጁ እንዴት ያምራል ሀበሻ ppl ቆንጆ ህፃን ሲያይ:- #አስበህዋል ይሄ ልጅ ሲያደግ የሚፈጀው ቺክ😁                        😂😁😜

  • 26 апр.1 02282

    ወይ ጀንጅኜ ሳልግባባ ወይ ሞልቶልኝ ሳላገባ ሳላስበው ሳልዘጋጅ ወይም ጃኬት ሳላዘጋጅ ስጀዛዝብ እንዲሁ ስፈዝ ብቻዬን ሆኜ ስተክዝ አንዲት ቆንጆ አግባብቼ ሳላመጣ ይሀው ዛሬም በአል መጣ😜😁     አግቡ ለማለት ነው😁😁

  • Teddy Afro said>>> መሀል ገቡና… አቆሙን ከዳር……🥀😕

  • " አንዳንድ ጊዜ ፍቅርህን ለመግለጽ የምትሄድበት መንገድ እንደሞኝ እና አማራጭ ከቶ እንደሌለው ሰው ያደርግሃል!!። ግን ሁሌም አንድ ነገር አስተውል/ውይ  ወንድም/እህት :- በምድር ላይ ያሉ ነገሮች ( ፍቅርን ጨምሮ ) የክብርህን/ሽን ያህል ዋጋ የላቸውም!!። ስለዚህ ለፍቅር ብለህ የምትከፍለው/ይው መስዋዕትነት በሷ/በሱ ዘንድ ንቀትን ካተፈረልህ/ሽ ለጎዳናው ትሁን/ይሁን😁!!። ` ክብር ያለው ጥላቻ መከባበር ከሌለበት ፍቅር ይበልጣልና!! "

  • ሊያገባት ሽማግሌ ሲልክ ቤተሠቦቿ ከለከሉት 🙅‍♂፤ ምክንያቱም እሱ የሚኖረው አዳማ በመሆኑ እሷ ከነሱ እንድትርቅ እንደማይፈልጉም ነገሩት። . . . . . ከወራት በኋላ ግን ውጭ ለሚኖረው ለሌላ ሰው ዳሯት፤ በዚህ ጊዜ ነዉ ለአዲስ አበባ ከአዳማ ይልቅ ለንደን እንደሚቀርብ የተረዳሁት።😭 #ከንቱ_ዓለም🤧

  • እንደዚህ ነው😂😂

  • የሀይማኖተኛ መገለጫ ትህትናው እንጂ የ Instagram Or የ Telegram Story አይደለም አታስመስሉ ውስጣቹ እናንተ ታቁታላቹ ስለዚህ ማንን ነው የምትሸውዱት……?🥀

የሳቅ ለቅሶ 🤣 — tgindex