MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ
Статистикаይህ የMS League (የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ) ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው። ሌሎች የማህበራዊ ድህረ ገፆቻችንን ይወዳጁ YouTube https://youtube.com/@muslim_studentsleague?si=vRpAxHG7xgXIusXh Facebook https://www.facebook.com/emsleague Instagram https://www.instagram.com/msleague23
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 40
- Всего постов
- 50
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Видео
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 425
- 1/48двое суток
- 1 633
- 1/72трое суток
- 1 761
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
በ2018 ዐል ከተለያዩ የትምህርት ተቋማር ትምህርታቸው ያጠናቀቁ የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ አባላት በአል ቢዳያ የጋራ ምረቃ ላይ የሽልማት ስነ ስርዐት
فَإِنَّكَ مَعَ مَنْ أَحْبَبْتَ አነስ ቢን ማሊክ እንዳስተላለፈው አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሰ.ዐ.ወ በመሄድ ስለ ሰዓቲቷ ጠየቀ። እሳቸውም ምን አዘጋጅተሀል ሲል በጥያቄ መለሰለት። ሰውየውም ከአላህና ከነብዩ ፍቅር ውጭ ምንም ነገር እንዳላዘጋጀ ተናገረ። በዚህን ጊዜ መልዕክተኛው ሰ.ዐ.ወ በርግጥ ከምትወደው ሰው ጋር ትሆናለህ ብሎ አበሰረው።አነስም በዚህ የረሱል ንግግር ሰሀቦች ደስታቸው ወደር እንዳልነበረው ያወሳል። [ሰሂህ ሙስሊም] ረሱልን ወደው ፈለጋቸውን የሚከተሉ እንዲሁም በቀጣዩ አለም ከሳቸው ፣ከባልደረቦቻቸው እና ከምንወዳቸው ሰዎች ጋር አብሮ የመሆንን እጣ አላህ ይወፍቀን። የአላህ ሰላት፣ሰላም እና በረከት በታላቁ ነብይ ላይ ይሁን።✨ ጁምዐ ሙባረክ
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ማን ነው? ቢስሚላህ አርረህማን አርረሂም የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ “ማን ነው” በሚል መሪ ቃል ያስጀመረውን ቻሌንጅ ይዘት በይፋ አሳወቀ። በዛሬው እለት ነሀሴ-07-2018 ዓ.ል ሰፈር-30-1448 ዓ.ሂ፣ የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ በጋዜጣዊ መግለጫው “ማን ነው” የተሰኘውን ዘመቻ ይዘት ይፋ አድርጓል። ዘመቻው መልዕክተኛው ሰዐወ ወደምድር የመጡበትን መጪውን የረቢዕ ወር መሰረት በማድረግ ለሳቸው ያለንን ፍቅርና መከተል ደምን በመለገስ የምናሳይበት ፤ በዚህም የበርካታ ሰዎችን ህይወት የምንታደግበት መሆኑ ተበስሯል። “ማን ነው በረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ስም ደም የሚለግሰው?!” በማለት ሊጉ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ጥሪውን አቅርቧል። ይህ ዘመቻ፣ በሀገራችን በዚህ መልኩ ከተከናወኑ የደም ልገሳ ዘመቻዎች በግንባር ቀደምነት ከሚጠቀሱት ውስጥ እንደሚሆን ይጠበቃል። የልገሳ መርሀግብሩ “ከነሐሴ 21-24 ለተከታታይ 4 ቀናት አዲስ አበባ፣ አዳማ፣ ጅማ፣ ዲላ፣ ድሬደዋ እና ወልቂጤን ጨምሮ 10 በሚጠጉ ከተሞች ውስጥ ይተገበራል ፤ በአዲስ አበባ ብቻ ከ6 በላይ የልገሳ ጣቢያዎች ይከፈታሉ። በመላው ሀገሪቱም በ4ቀናት ብቻ ከ 5000 ዩኒት በላይ ደም ለማሰባሰብ ታቅዷል። በተጨማሪም በአዲስ አበባም ሆነ በሌሎች አካባቢዎች የሚገኙ የበጎ አድራጎት ተቋማት የዘመቻው አካል እንዲሆኑ ጥሪ ቀርቧል። ለዓለማት እዝነት የሆኑትን ነብይ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ለሀገራችን እንዲሁም ለማህበረሰባችን እዝነት መሆናቸውን በተግባር እየዘከርን ረቢዕን እናሳልፍ ዘንድ የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ጥሪ ነው።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
አል ቢዳያ የጋራ ምረቃ ቅንጭብጭብ