JUMJ AGARO CAMPUS Official page
СтатистикаThis channel is created to inform different activities of JUMJ AGARO CAMPUS
- Последний пост
- 10 авг.
- Последнее чтение
- 17 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 25
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 91
- 1/48двое суток
- 104
- 1/72трое суток
- 112
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
Good Luck 🤞
የጋራ ምረቃችን የሚካሄድበትን አራዳ ፓርክ በጥቂቱ አናስጎብኛቹ 🎓 ቀኑ ደርሷል! የቀሩትን ጥቂት ቀናት ሳያመልጡዎ፣ ፈጥነው ይመዝገቡ። 📝 የምዝገባ ሊንክ: https://msleague.org/f/kglqdt0zo8xtvo 📞 ለበለጠ መረጃ: 0962333331/ 0962333332
★{በ0 አመት} ሂጅራ ባንክ የስራ ማስታወቂያ - Graduate Trainee ♦Deadline: August 8, 2026 Hijra is looking for dynamic, energetic individuals to make part of its team. ✅ Position: Graduate Trainee 🔺Qualification: Bachelor’s degree in Management, Economics, Accounting, Business Administration or related fields 🔺Duty station • Central District (Addis Ababa, Shagar, Bishoftu, Woliso, Wolkite Werabe and its area) • North West District (Bahir Dar, Gonder, Motta, Bichena, Benishangul-Gumuz and its area) • Central East District (Adama, Batu, Asella, Robe Dida and its area) • North East District (Dessie, Mekelle, Kombolcha, Afar and its area) • South District (West Arsi, Sidama, Wolaita, Dilla, Borena, Guji, Halaba and its area) • South East District (Bale and its area) • South West District (Jimma, Tepi, Wollega, Gambela, Bedele, Gore, Metu, and its area) • East District (Dire Dawa, Harar and its area) • Somali Region ( Jigjiga, Gode and its area) How to Apply Online?? 👇👇👇 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScO8g8IRjMSUxEyaeJxTZHwrqykAWZn5maWJqHyTVENSo8pog/viewform
🎉 የምስራች ለተመራቂዎች በሙሉ! 🎓 አል-ቢዳያ የጋራ ምረቃ ፕሮግራም የ12ኛ ክፍል፣ የዲግሪ እና የድህረ ምረቃ ተመራቂዎች በሙሉ በዚህ ደማቅ ፕሮግራም ላይ በክብር ተጋብዛችኋል 💼 በዕለቱ ከ40 በላይ ቀጣሪ ድርጅቶች የሚገኙ ሲሆን ለ ተመራቂዎች የ ሥራ አውደ ርዕይ ይኖራል ይህ ለሥራ ፈላጊዎች ትልቅ እድል ነው! 📅 ቀን፦ ነሐሴ 03 📍 ቦታ፦ አራዳ ፓርክ 📝 ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም አሁኑኑ ይመዝገቡ 👉 https://msl-ten.vercel.app/f/kglqdt0zo8xtvo 📞 ለበለጠ መረጃ፦0962333331/32
ማስታወሻ‼️ سنن يوم الجمعة ❶ الغسل ❷ الطيب ❸ السواك ❹ لبس الجميل ❺ قراءة سورة الكهف ❻ التبكير لصلاة الجمعة ❼ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي የጁምዓ ቀን ሱናዎች ➢ገላን መታጠብ ➢ሽቶ መቀባት (ለወንድ ብቻ) ➢ሲዋክ መጠቀም ➢ጥሩ ልብስ መልበስ ➢ሱረቱል ከህፍን መቅራት ➢ለጁመዓ ሰላት ቀደም ብሎ መሄድ ➢በነብዩ (ﷺ) ላይ ሰለዋትን ማብዛት ﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል የጁምዓ ሌሊትና ቀኑ ለይ በኔ ሰለዋትን አብዙ ሰለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብልኛል። اللَّهُمَّ صلِّ عَلَى مُحمَّدٍ وعلى آلِ مُحمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آل إِبْرَاهيم إِنَّكَ حَميدٌ مَجيد
🌿 Today is Jumu'ah قال رسول الله ﷺ: ﴿إنَّ مِن أفضلِ أيامِكم يومَ الجُمعةِ، فأكثِروا عليَّ الصلاةَ فيه؛ فإنَّ صلاتَكم معروضةٌ عليَّ﴾. «Indeed, among the best of your days is the day of Jumu'ah. So increase in sending blessings upon me on this day, for your blessings are presented to me.» اللهم صلِّ على محمدٍ وعلى آلِ محمد، كما صلَّيتَ على إبراهيمَ وعلى آلِ إبراهيم، إنك حميدٌ مجيد، وبارك على محمدٍ وعلى آلِ محمد، كما باركتَ على إبراهيمَ وعلى آلِ إبراهيم، إنك حميدٌ مجيد. May Allah accept our deeds, forgive our sins, and bless us with a fruitful and peaceful Jumu'ah. Jumu'ah Mubarak! Have a blessed day.
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ.
ጉአደኛ..... ምክሬን በዱዐ ነው የምጀምረው አሏህ መልካም ጉአደኛ ይስጠን🤲 አንድ ሰው ጥሩ ጉአደኛ ሊመርጥና ሊኖረው ራሱ ጥሩ መሆን አለበት ምክንያት ያ ሰው መጥፎ ከሆነ መጥፎ ጉአደኛ ሲገጥመው ይስማማሉ ግን ግን ጥሩ ከመጥፎ ጋ ስለማይሄድ ሊርቀው ይቻላል ብቻ ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው ጉአደኛቹን ምረጡ የናንተ ጉአደኛ ወደመስጅድ የሚጣራ ከመጥፎ የሚያስጠነቅቅ ወደ ጥሩ የሚያዝ ሃሳቡ akhira እንጂ ዱንያ ያሎነ አላህን የሚፈራ ነው አላህ ይስጠን የዚህ አይነት ጉአደኛ ቢጎዳችሁ ራሱ ወላሂ አውቆ አይደለም ከልቡም አይደለም ተልቶአቹም አይደለም የሸይቷን ሥራ ብቻ ነው "Hiriyyaan gaariin daandii milkaa'inatti nama geessa;yeroo gaarii qabaadha!
🍂 اللهم في يوم الجمعة، اسعدنا سعادة الدارين، سعادة الدنيا بخيرها والجنة بفردوسها. زيِّنوا يوم الجمعة بالصلاة على النَّبِيِّ ﷺ اللَّهُــمَّ صَلِّ وَسَـــلِّمْ علا نَبِيِّنَـــا مُحمَّد💛.
ማስታወቂያ ቀን 24/10/2018 ጅማ ዩኒቨርሲቲ አጋሮ ካምፓስ በ2018 ዓ.ም. ካስመረቃቸው የመጀመሪያ ዙር ተመራቂዎች መካከል የብሔራዊ የመውጫ (Exit) ፈተናን በተሳካ ሁኔታ ያለፉ እና ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ረዳት የመምህርነት (Graduate Assistant) ቅጥር የተቀመጡ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተመራቂዎች ለውድድር እንዲያመለክቱ ይጋብዛል። የሚወዳደሩባቸው የትምህርት ክፍሎች፡ 1.የኮምፒውተር ሳይንስ (Computer Science) 2. የአካውንቲንግ እና ፋይናንስ (Accounting and Finance) 3.የአግሪቢዝነስ እና ቫልዩ ቼይን ማኔጅመንት (Agribusiness and Value Chain Management) 4.የማኔጅመንት (Management) የማመልከቻ መስፈርቶች 1.የብሔራዊ የመውጫ (Exit) ፈተናን በተሳካ ሁኔታ ማለፍ። 2. በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ረዳት መምህር (Graduate Assistant) ቅጥር የተቀመጡ መስፈርቶችን ማሟላት። 3. ሌሎች በጅማ ዩኒቨርሲቲ የተቀመጡ የቅጥር መስፈርቶችን ማሟላት። የምልመላ ሂደት፡ · አመልካቾች በአጋሮ ካምፓስ በሚዘጋጅ የጽሑፍ ፈተና እና የቃለ መጠይቅ (Interview) በመሳተፍ ይወዳደራሉ። · የጽሑፍ ፈተና እና የቃለ መጠይቅ ቀን እና ቦታ በቀጣይ በውስጥ ማስታውቂያ ይገለጻል። የማመልከቻ ጊዜ፤ ከሰኔ 29/2018 እስከ ሀምሌ 17/2018 የማመልከቻ ቦታ: ጅማ ዩኒቨርሲቲ አጋሮ ካምፓስ ማሳሰቢያ፤ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃቸውን እና ሌሎች አስፈላጊ ሰነዶችን በተወሰነው ጊዜ እና ቦታ በመቅረብ እንዲያመለክቱ ይጠየቃሉ። ጅማ ዩኒቨርሲቲ አጋሮ ካምፓስ
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ውድ የ AJUMJ ወንድምና እህቶች ትናንት በፈገግታ ተቃቅፈን፣ ዛሬ ደግሞ ተለይተን ወደየቤታችን ስንበታተን ስሜቱ በጣም ከባድ ነው። ገና ግቢ ስንገባ ከነበርንበት አስቸጋሪ ሁኔታ ተነስተን ምንም የማናውቅ እንግዶች ሆነን ገብተን፣ ዛሬ ግን ለመለያየት የሚከብድ እውነተኛ ቤተሰብ ሆነናል 🫂❤️። ላለፉት 3 ዓመታት ያሳለፍነው ጊዜ wellahi unforgettable moment ነው:: ወንድሜ kheyru አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ አላህ አፍያ ይስጥህ እንሻላህ ትልቅ ደረጃ ላይ ደርሰህ እናይሃለን ለጀማችን ብለህ ሁሉንም ነገር ትተሃል አላህ ምንዳህን ይክፈልህ 🤲ለ AJUMJ አንድነትና ጥንካሬ የከፈልከው መስዋዕትነት ወላሂ በቀላሉ የሚረሳ አይደለም። Abdulaziz, Abdulbasit, kamil, abdure አረ ማን ሊቀር ነው ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ወደፊት በሚጠብቃችሁ አዲሱ የህይወት መንገድ ሁሉ ሁልጊዜም ኸይር ኸይሩን ነገር ይወፍቃችሁ✨ አላህ በሰላም ወደየቤታችሁ ያስገባችሁ:: Broken heart 💔 ከ 🎓ወንድማችሁ
This is a very serious issue ምናልባት እኛ ግቢ እንዲ አይነት ነገር ተከስቶ አያውቅም ይሆናል ግን ወላሂ ያለ ጥርጥር በADDI ABABA UNIVERSITY እህቶቻችን ላይ እየደረሰ ያለው እንግልትና ስቃይ ወደፊት እኛምጋ ላለመድረሱ ምንም ዋስትና የለንም main አንድ ሰሞን issue ሆኖም ነበር አልሃምዱሊላህ ተቀርፏልም፡ AAU ግን አሁንም ወላሂ ያሉበት ሁኔታ በጣም ያሳዝናል በኒቃባቸው ምክንያት ብቻ አመቱን ሙሉ ከትምህርታቸው እየተስተጓጎሉ ቆይተው አሁን በምርቃታቸው ቀን በእስር ያሳለፉ እህቶችም አሉ ይህ እጅግ ሚያሳዝን ነው፡ በዚህ ጉዳይ ከጎናችሁ ነን ልንላቸው ይገባል፡ እናም በአካል ሊደረግ የነበረ አጠቃላይ ስብሰባንም በጸጥታ አካላት እንዳይደረግ መከከሉን ምናውቀው ነው ፡ ስለዚህ በtiktok live ፕሮግራም ተይዟል እሱ ላይ ሁሉም ሙስሊም ተጋብዟል በተለይ እኛ የግቢ ተማሪዎች መቅረት የለብንም እናም ዛሬ ማታ 3 ሰአት ላይ ማንም እንዳይቀር ፡ከላይ ተያይዟል👆
ታላቁ የቲክቶክ መድረክ ነገ ሰኞ ከምሽቱ 3:00 ላይ ነው! ስለሙስሊም ተማሪዎች የመብት ጥያቄ ታሪካዊ ዳራ፤ ሕጋዊ መሠረት እና አሁናዊ ሁኔታ ከመፍትሔ ጋር በጥልቀት ይዳሰሳል። የድምፃችን ይሰማው ታጋይ ሙባረክ አደም፤ ጠበቃው ሙስጠፋ ሺፋ፤ የንፅፅር መምህሩ የሕያ ኢብኑ ኑሕ፤ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙስሊም ተማሪዎች ሕብረት ፀሐፊው ሁሴን ዩሱፍ በመድረኩ ላይ ሀሳቦቻቸውን ያንፀባርቃል። ፨ ፖስተሩን በስቶሪዎቻችን ላይ እናጋራ፤ ፕሮፋይልም እናድርግ ፨ የዩኒቨርስቲ ጀመዓዎች በቻናሎቻችሁ ላይ አጋሩ ፨ የሀይስኩል ጀመዓዎች መልዕክቱን አድርሱ ፨ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሀገር ያላችሁ ተፅዕኖ ፈጣሪ ስብዕናዎች፤ ኡስታዞች እና ዳዒዎች መልዕክቱን ለሁሉም አድርሱ ሁሉም ተጋባዥ ነው። አጀንዳው የሁሉም ነውና ሁሉም ይገኝ። ተማሪ፣ የተማሪ ወላጅ፣ መምህር፣ የመንግስት ሰራተኛ ወዘተ ... ማንም እንዳይቀር። 🗓 ቀን፡ ሰኞ፣ ሰኔ 22 (Monday, 29 June) ⏰ ሰዓት፡ ከምሽቱ 03፡00 ሰዓት እውቀትን መፈለግ መብት ነው፤ እምነትንም በክብር መተግበር እንዲሁ! የቲክቶክ ገፃችንን Follow በማድረግ ዝግጅቱን ይጠብቁ፦ https://www.tiktok.com/@aaumsu ጥያቄ አለን _ ፍትሐዊ መልስ እስኪመጣ ! ! ! @aaumsu
JUMJ AGARO CAMPUS Official page pinned «🕌 Dearest Brothers and Sisters of the AJUMJ Family... Wellahi As I sit down to write this, my heart is heavy with an indescribable sorrow, and tears fill my eyes. 😢💔 It feels almost impossible to find the words to say goodbye to a family that has been…»
🕌 Dearest Brothers and Sisters of the AJUMJ Family... Wellahi As I sit down to write this, my heart is heavy with an indescribable sorrow, and tears fill my eyes. 😢💔 It feels almost impossible to find the words to say goodbye to a family that has been my home, my sanctuary, and my strength for the last 3 beautiful years. .....We came here as strangers, but we are leaving as an inseparable family bound by faith, love, and unforgettable memories. 🫂❤️ The moments of shared reminders the beautiful gatherings and the unconditional support we gave one another are treasures I will carry in my soul forever. 🕊️ I am incredibly proud of what we built together and the unity we maintained. 🤝 The bonds we created under the umbrella of our faith are stronger than distance and time. ☔ My Last Du'a and Forgiveness 🤲🤲 as our paths diverge and we venture out into the world to pursue our dreams I want to ask for your forgiveness. 🙏 Eğer I have ever unintentionally hurt anyone, or fallen short of my duties as a brother/sister and fellow student, please find it in your hearts to forgive me. ❤️🩹🍃 I pray that Allah (SWT) blesses each and every one of you with immense success in both this Duniya and the Akhira. ⚖️ May He grant you bright futures 🌟, protect you from all harm and make your upcoming journeys smooth and rewarding. 🎓 This goodbye is filled with deep sadness and tears 😭, but it is also filled with hope. 🌅 Distance may separate our physical bodies, but nothing can sever the spiritual bond we share. ⛓️❤️ We will always remain connected through our dua. 🤲 Goodbye, my dearest Agaro Campus Jama'a betasab. 🏛️👋 I will miss you all more than words can ever express. 🥺💔 May Allah (SWT) keep you safe until we meet again. 🤝 ولقاءنا إما فى الدنيا بسلام 🌱 وإما فى الآخرة فى دار السلام ✨ مع كل الحب، وعميق الحزن، والدعاء🤲🤲 From: ....Hulem yemiyasibachu wendamachu keyru.T
Congratulation's to All graduate AJUMJ Family 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊 Especially Wudd yejema'achin birtuwa set former AJUMJ Amira leneberech...Hawa Seid👏 congratulations on your graduation! I am so incredibly proud of you for graduating with top honors and receiving a medal today. You truly deserve this amazing achievement. I am overjoyed for you👏 Congratulations ihite inkuwan desalesh 🎊 👏 💐 🥳 🎊 👏 💐 💐
Alhamdulillah... 🤍🎓 Congratulations to every graduate in our Jema. May Allah make your knowledge beneficial, your future full of barakah, and your success a means of getting closer to Him. May every step ahead be filled with الخير and tawfiq. But I cannot end this message without mentioning someone who holds a very special place in my heart. To our beloved former Amira...(Hawi🥰🥰) Congratulations on graduating, and congratulations on being the highest scorer in our Jema. This achievement suits you not only because you worked hard for it, but because Allah blessed you with a beautiful heart before He blessed you with success. Some people are remembered for what they achieve. Others are remembered for how they make people feel. Alhamdulillah, you are both. Whenever I remember Ramadan, one memory always makes me smile. We drank coffee thinking it would help us wake up for suhoor... yet even after six calls, you were still peacefully asleep. 🥹😂 Looking back now, I realize it wasn't the coffee that made those moments special it was the company. Those ordinary nights became unforgettable because you were part of them. Thank you for every smile, every kind word, every sincere du'a And finally... Some people become part of our memories, but a few become part of our du'as. Wallahi, I love you for the sake of Allah❤️. If one day I hear that Allah blessed you with a righteous husband and children who grow up loving the Qur'an and the Sunnah, my heart will be truly happy. I will ask Allah to see you twice, once here and once in JANNAH. Until then, may Allah continue to protect the beautiful heart that has inspired so many of us. Again congratulations 🎊 all of you🎓🎓🎓 From ተንቀሳቃሽ ትምህርት ቤቴ☀️🏘
الحمد لله رب العالمين 🤍 🎊Congratulations to all 2026 JUMJ Graduates! 🎊 ✨🎓A special congratulations to 🎓✨ ለAJUMJ የመጀመሪያ አሚራችን ኸይሩ ስለ አንተ መግለጽ ከቃላት በላይ ነው። አንተ የጀማዓችን የደም ሥር፣ የወንድሞችና የእህቶች አንድነት መሠረት፣ የፍቅርና የመስዋዕት ምሳሌ ነህ። የወንድሞችህ ጉዳይ ከራስህ ጉዳይ በላይ የሚያሳስብህ ሰው ነህ። ከአላህ በታች በጊቢ የነበረን ቆይታ አስቸጋሪ እንዳይሆን፣ ቀና ብለን በአንድነት እንድንጓዝ ያልደከምክልን አንተ ነህ። ምንም ችግር በሚገጥመን ጊዜ አላህ አንተን ሰበብ አድርጎ መፍትሔ ያመጣልን ነበር። ለወንድም መቆም፣ መሮጥ፣ መድከምና መስዋዕትነት በአንተ በቃ ነው። በሀዘናችን ከእኛ ጋር ተጨንቀህ፣ በደስታችን ደግሞ ከእኛ በላይ ስቀህ ኖረሃል። የወንድምነትን ትርጉም በተግባር ያስተማርከን ሰው ነህ። በአላህ ፈቃድ የጀመርከው መልካም አሻራ በልባችን ለዘላለም ይኖራል። ያሳየኸን ፍቅር፣ ትህትና፣ መሪነትና አገልግሎት መቼም አይረሳም። አላህ (ሱ.ወ.) ለሠራኸው መልካም ሥራ ከሁሉ የላቀ ምንዳ ይስጥህ፤ ዕድሜህን በበረካ ያርዝም፣ እውቀትህንና ሪዝቅህን ያብዛ፣ በዱንያም በአኺራም ያክብርህ የዛሬ ምረቃህ የሌላ ትልቅ ስኬት መጀመሪያ ይሁን። አላህ (ሱ.ወ.) እውቀትህን በረካ ያድርግልህ፣ በዚህ ዕውቀት ኡማውን እንድትጠቅም ያድርግህ። ሁሉንም ሕልምህን በኸይር ያሳካልህ፣ በዱንያም በአኺራም ያክብርህ። የእውቀትህን ብርሃን ያበዛልህ፣ እርምጃህን ያጽናልህ፣ በሁሉም መንገድ ይምራህ። ረቢ የሠራኸውን መልካም ሥራ ሁሉ በሚዛነ ሐሰናትህ ውስጥ ያድርግልህ፤ የትህትናህንና የታጋሽነትህን ዋጋ በጀነተል ፊርደውስ ይክፈልህ። ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ፣ ደረጃህን ከፍ ያድርግልህ፣ የህይወትህን መጨረሻ በኢማንና በሪዳው ያሳምርልህ። اللهم بارك له في علمه وعمله، وافتح له أبواب الخير والرزق، واجعل النجاح حليفه في الدنيا والآخرة، وارفع درجاته، ووفقه لما تحب وترضى، واجعل هذا التخرج بدايةً لكل خير، واجعل الفردوس الأعلى مأواه. آمين يا رب العالمين. 🎉 እንኳን ደስ አለህ ውድ ወንድማችን! አላህ ሁሉንም መልካም ምኞቶችህን በኸይር ያሳካልህ። አሚን።
🎓ከ AJUMJ ለብርቅዬ የጀመዐችን ተመራቂ ተማሪዎች የተበረከተ የክብርና የደስታ መግለጫ ውድ እና የተከበራችሁ ተመራቂዎቻችን፤ በግቢ ቆይታችሁ በርካታ ውጣ ውረዶችን በትዕግስት አልፋችሁ ፣ እውቀትንና ጥንካሬን ሰንቃችሁ ይኸው ዛሬ ለዚህ ትልቅ የድል ቀንና ለምረቃ በመብቃታችሁ እንኳን ደስ አላችሁ! ይህ ቀን የዓመታት ልፋታችሁ ፍሬ ያፈራበት ትልቅ የታሪካችሁ ምዕራፍ ነው። በካምፓስ ቆይታችን ወቅት ለእኛ ለታናናሾቻችሁ ያሳያችሁት ቀናነት ሁሌም ሲታወስ ይኖራል፣ለመልካም አርአያነታችሁ በባህሪያችሁ፣ በትጋታችሁና በትምህርታችሁ እኛን በትክክለኛው መንገድ ለመምራት ላደረጋችሁት ጥረት፣ ለታላቅ ወንድማዊና እህታዊ ምክራችሁና የካምፓስን ህይወት በቀላሉ እንድንለምድና ፈተናዎችን እንድንወጣ ለሰጣችሁን ድጋፍና ማበረታቻ፣ ለነበረን አብሮነት በጋራ ላሳለፍናቸው ውብ እና የማይረሱ የካምፓስ ትውስታዎች በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን፣ አሁንም በስተመጨረሻ የexit examን እንደ ጀመአችን ሙሉ ለሙሉ(100%) በማለፋቹም እጅግ የኮራንባቹ እና አርአያ እንደሆናቹን ልንነግራቹ እንወዳለን ። اللهم بارك لهم فيما أعطيتهم، وافتح لهم أبواب الخير، واجعل نجاحهم بدايةً لكل خير وبركة. آمين በመጨረሻም እንኳን ለዚህ ታላቅ የድልና የክብር ቀን አደረሳችሁ! ዛሬ የምረቃ ቀናችሁ ነው፤ ነገ ደግሞ የበለጠ ስኬትና ከፍታ የምታስመዘግቡበት ጉዞ ይሆናል። አላህ (ሱ.ወ) በእያንዳንዱ እርምጃችሁ ይመራችሁ፣ ይጠብቃችሁ፣ ያበርታችሁ፣ የጀመራችሁት የዕውቀትና የዕድገት ጉዞ በታላቅ ስኬት የተሞላ እንዲሆን፣ በተማራችሁበት መስክ ሁሉ ለሀገራችሁና ለኡማዉ ኩራት እንድትሆኑና ለውጥ አምጪዎች እንድትሆኑ ከልብ እንመኛለን። እንኳን ደስ አላችሁ! Congratulations! ## 🎓 AJUMJ irraa Barattoota Gamtaa (Jama'aa) keenya Warra Eebbifamaniif: Ibsa Kabajaa fi Gammachuu Kabajamtoota fi Jaallatamoota barattoota keenya warra eebbifamtan; Turtii keessan kan yuunivarsiitii keessatti gufatawwan hedduu obsaan dabarstanii, beekumsaa fi jabina fannatanii, har'a guyyaa injifannoo guddaa fi eebba kanaan ga'uu keessaniif baga gammaddan! Guyyaan kun firii dadhabbi keessan kan waggoota hedduu kan itti argatanii fi seenaa keessan keessatti boqonnaa guddaadha. Turtii kaampasii keenya keessatti nuuf isaan quxusuuf gaarummaan argisiistan yoomiyyuu yaadanna, fakkeenyuummaa kessaniif amala, carraaqqii fi barumsa keessaniin karaa sirrii nu qabsiisuuf tattaaffii gootaniif, Gorsa obbolummaa fi gargaarsa jireenya kaampasii salphaatti akka barruu fi qormaatawwan akka dabarruuf nuuf kennitaniif, waliin jireenya keegnaaf Yeroo miidhagaa fi hin irranfatamne kan waliin dabarsine hundaaf isiin galateeffanna, qormaata ba'iinsaa (Exit Exam) dhumarratti fudhattanis akkuma gamtaa keenyaatti dhibbeentaa guutuun (100%) waan dabartannif baay'ee isiniin boonne jirra, fakkeenya gaariis akka nuuf taatan isinittii himu jaalannaa. اللهم بارك لهم فيما أعطيتهم، وافتح لهم أبواب الخير، واجعل نجاحهم بدايةً لكل خير وبركة. آمين🤲 (Yaa Allaah waan isaaniif kennite keessatti barakaa naqiif, balbala gaarii hundas isaaniif banii, milkaa'ina isaanii kanas jalqaba gaarii fi barakaa hundaa godhif. Amiin). Dhumarrattis, baga guyyaa injifannoo fi kabajaa guddaa kanaan isan ga'e! Har'a guyyaa eebba keessaniiti; bor immoo imala milkaa'ina fi sadarkaa guddaa itti galmeessistan ta'a. Allaahn (S.W) tarkaanfii keessan hundarratti isiin haa qajeelchu, isiin haa eegu, isiin haa jabeessu, imalla beekumsaa fi guddinaa jalqabdan milkaa'ina guddaan kan guutame akka ta'uuf, damee barattan hundaan biyya keessanii fi Uummaa keessaniif boonsaa akka taatanii fi jijjiirama akka fiduu dandeessan abdii guddaa isiinirraa qabnaa akka iddoo kanaan gettanille isinii haawwiinaa! Baga gammaddan! Congratulations!