Mizan Institute of Technology - MiT
СтатистикаA multinational technology company headquartered in Addis Ababa, Ethiopia, dedicated to empowering the next generation of innovators. MiT operates through two major divisions: Mizan Academy (MA) and Mizan Tech Services. https://www.mizantechinstitute.com
- Последний пост
- 22 июл.
- Последнее чтение
- 14:46
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 51
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 3 131
- 1/48двое суток
- 3 588
- 1/72трое суток
- 3 869
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባቀረበልን ግብዣ መሰረት: በዛሬው እለት በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ቲማችን ተገኝቶ ለባንኮች የሰራነውን MeriAI የተሰኘውን እና በበርካታ የባንክ ስርአት ዘርፍ አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስን መተግበር ላይ የሰራነውን ሞደልና ፕላትፎርም አቅርበናል። ንግድ ባንክን ለነበረን ቆይታ እጅግ እናመሰግናለን። https://www.linkedin.com/posts/proud-to-share-that-commercial-bank-of-ethiopia-share-7485711038517170176-iMUD/?highlightedUpdateUrn=urn%3Ali%3Aactivity%3A7485711039938899968&highlightedUpdateType=SOCIAL_SHARE&origin=SOCIAL_SHARE&utm_source=share&utm_medium=member_android&rcm=ACoAACaUP2oB3u_jeD6TvqRssom8jDTi6earRyc
የምዝገባ ጊዜያችን ሊጠናቀቅ ዛሬ እና ነገ ብቻ ቀሩት! ⏳️ መልካም እሁድ! የክረምት ስልጠናችንን ለመቀላቀል እያሰባችሁ እስካሁን ላልተመዘገባችሁ በሙሉ፤ ምዝገባችን ዛሬ እሁድ እና ነገ ሰኞ ማታ ሙሉ በሙሉ እንደሚጠናቀቅ እናሳውቃለን። የጠዋት ፈረቃችን፣ የኦንላይን ልዩ ቅናሾች እና ውስን ቦታ ያላቸውን ኮርሶቻችንን ለመቀላቀል ይህ የመጨረሻዎ እድል ነው። ቦታዎች ሳይሞሉ ዛሬውኑ ፈጥነው ይመዝገቡ!…
📣 አስቸኳይ ማሳሰቢያ እና ታላቅ የምስራች ከተመዝጋቢዎቻችን ለቀረበልን ጥያቄ! በሚዛን የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የPython እና የBasic Computer Skills ሰልጣኞቻችን ቁጥር ከመጠን በላይ በመጨመሩ ምክንያት ትምህርቱን በ2 ፈረቃ ማድረጋችን ይታወቃል። አንደኛው ፈረቃ ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ ሲሆን፤ ሁለተኛው ደግሞ ማክሰኞ፣ ሐሙስ እና ቅዳሜ [ፓይተን ከቀኑ 7፡30 – 9፡30 እንዲሁም ቤዚክ…
📣 አስቸኳይ ማሳሰቢያ እና ታላቅ የምስራች ከተመዝጋቢዎቻችን ለቀረበልን ጥያቄ! በሚዛን የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የPython እና የBasic Computer Skills ሰልጣኞቻችን ቁጥር ከመጠን በላይ በመጨመሩ ምክንያት ትምህርቱን በ2 ፈረቃ ማድረጋችን ይታወቃል። አንደኛው ፈረቃ ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ ሲሆን፤ ሁለተኛው ደግሞ ማክሰኞ፣ ሐሙስ እና ቅዳሜ [ፓይተን ከቀኑ 7፡30 – 9፡30 እንዲሁም ቤዚክ ኮምፒዩተር ከሰዓት 11፡00 – 1፡00] እየተሰጠ ይገኛል። ሆኖም ሁለቱም ፈረቃዎች ሙሉ በሙሉ በመሙላታቸው እና አሁንም በርካታ ተማሪዎችን እያስመለስን በመሆኑ፣ የእናንተን ፍላጎት ለማሳካት ስንል አዲስ 3ኛ የጠዋት ፈረቃ አዘጋጅተናል! 🌅 የአዲሱ (3ኛ) ፈረቃ ፕሮግራም፦ - ቀናት፡ ማክሰኞ እና ሐሙስ (በቀን ለ3 ተከታታይ ሰዓታት) - ሰዓት፡ ከጠዋቱ 3፡00 – 6፡00 - የኮርሱ ቆይታ፡ 2 ወር ከ20 ቀን ⚠️ ማሳሰቢያ ወላጆች፦ ልጆቻችሁን በዚህ የጠዋት ፕሮግራም ማስመዝገብ የምትፈልጉ ወላጆች ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሰኞ ማታ ድረስ በአስቸኳይ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን። ይህ ፈረቃ ከሞላ በኋላ ሌላ እድል አናመቻችም፤ ያመለጠው ሰው ጥቅምት ላይ በሚካሄደው የ14ኛ ዙር ምዝገባ ላይ የሚጠብቅ ይሆናል። 🔐 ለሳይበር ሴኪዩሪቲ (Cyber Security) ፈላጊዎች፦ ቅዳሜ እና እሁድ ከቀኑ 11፡00 – 1፡00 በሚሰጠው ክፍለ ጊዜ ለ7 ተማሪዎች ብቻ ክፍት ቦታ አለን። (ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ፓይተን /Python/ ፕሮግራሚንግን አስቀድመው የሚያውቁ መሆን አለባቸው)። 🌐 በሌሎች ኮርሶቻችን ኦንላይን መማር ለምትፈልጉ (ምዝገባው እስከ እሁድ ማታ ብቻ)፦ በሚዛን ኢንስቲትዩት በኦንላይን መማር ልዩ ጥቅም አለው! 🤩 ከተመደበላችሁ መምህር ጋር በቀጥታ (Live) እየተገናኛችሁ ትማራላችሁ፣ ያልገባችሁን ትጠይቃላችሁ። 🤩 የላይቭ ክፍለ ጊዜው ሪከርድ ተደርጎ ዘመናዊ እና በኤአይ (AI) በተደገፈው የትምህርት ማስተዳደሪያ ስርዓታችን (LMS) ላይ ስለሚቀመጥ በፈለጋችሁት ቀን እና ሰዓት ደጋግማችሁ መማር ትችላላችሁ። ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት ክፍለ ጊዜ ቢያመልጣችሁም ሪከርዱን መልሳችሁ ታገኙታላችሁ! 🎁 ልዩ የቅናሽ ፓኬጆች ለኦንላይን ተማሪዎች፦ 1️⃣ የቤተሰብ ፓኬጅ፡ ከቤተሰብዎ አባል (ወንድም፣ እህት፣ የትዳር አጋር ወይም ልጅ) ጋር አብረው ሲመዘገቡ አንደኛው በነፃ ይማራል! (ይህ ለፉል-ስታክ /Full-stack Web Development/ ኮርስ ብቻ የሚሰራ ነው)። 2️⃣ የባለብዙ ኮርስ ቅናሽ፡ ሁለት እና ከዚያ በላይ ኮርሶችን አጣምረው ለሚወስዱ የ 10% ቅናሽ። 3️⃣ የጓደኛሞች ቅናሽ፡ ሁለት እና ከዚያ በላይ ሆነው አብረው ለሚመዘገቡ ጓደኛሞች የ 20% ቅናሽ ተዘጋጅቷል! 🧐 ቦታዎች ሳይሞሉ አሁኑኑ ይመዝገቡ! 📝 በኦንላይን ለመመዝገብ፦ http://www.mizantechinstitute.com/admissions 📞 ስልክ፦ 098 714 3030 💬 በቴሌግራም ለማውራት፦ t.me/MizanInstituteOfTechnologyEthio 📧 ኢሜል፦ contact@mizantechinstitute.com የነገን ህይወት ዛሬ ይጀምሩ! ሚዛን የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት 🚀
Happening Now: Python 😌 Shift 😂 @ Lab 3
ለኦንላይን ተማሪዎች የተለየ ዲስካውንት -ከቤተሰብዎ አባል (ወንድም፣ እህት፣ የትዳር አጋር ወይም ልጅ) ጋር አብረው ሲመዘገቡ፣አንዱ በነፃ(ለፉልስታክ ኮርስ) - ሁለት እና ከዚያ በላይ ኮርስ ለሚወስዱ 10 ፐርሰንት ቅናሽ -ሁለት እና ከዚያ በላይ ሆነው ለሚመዘገቡ ጓደኛሞች 20 ፐርሰንት ቅናሽ ለመመዝገብ http://www.mizantechinstitute.com/admissions ለማንኛውም ጥያቄ በቴሌግራም፡ t.me/MizanInstituteOfTechnologyEthio ወይም በኢሜል contact@mizantechinstitute.com ወይም 0987143030 ላይ አግኙን።
ከሌሎች ገፆች አንፃር በ1,8738% እጅግ ከፍተኛ ፍጥነት እያደገ የሚገኘውን የተቋማችንን የሊንክዲን ገፅ ከዛሬ ጀምሮ Follow ያድርጉ ➖➖➖➖➖➖ https://www.linkedin.com/posts/mizan-institute-of-technology_mizaninstituteoftechnology-mit-digitalskills-activity-7481003798329532416-w4cB?utm_source=share&utm_medium=member_desktop&rcm=ACoAACaUP2oB3u_jeD6TvqRssom8jDTi6earRyc
Happening Now: Basic Computer Skills 😌 Shift 1️⃣ @ Lab 3
Happening Now: Video Editing Regular 😌 Shift @ Lab 🙁
Happening Now: Python 😌 Shift 😂 @ Lab 3
የ13ኛ ዙር ስልጠናችን የመጀመሪያ ቀን ክላስ በነገው እለት ሰኞ ጁላይ 06 (ሰኔ 29) ይጀመራል። በነገው እለት: ✅ ፉል ስታክ ዌብ ደቨሎፕመንት፣ ✅ ማሽን ለርኒንግ፣ ✅ ፓይተን ( ፈረቃ 1)፣ ✅ ቤዚክ ኮምፒዩተር ስኪል (ፈረቃ 1)፣ ✅ ግራፊክ ዲዛይን። ዘመኑን በዋጁ ዘመናዊ ኮርሶቻችን ለመሰልጠን ስለተመዘገባችሁ እንኳን ደስ አላችሁ:: ለማንኛውም ጥያቄ በቴሌግራም፡ t.me/MizanInstituteOfTechnologyEthio ወይም በኢሜል contact@mizantechinstitute.com ወይም 0987143030 ላይ አግኙን። http://www.mizantechinstitute.com/
видео или голосовое, без подписи
በማሽን ለርኒንግ Inperson 5 ተማሪወችን፣ በሞባይል አፕ Online 6 ተማሪወችን እንቀበላለን:: ምዝገባችን ሊጠናቀቅ 6 ሰኣታት ብቻ ይቀሩታል: : በኦንላይን ለሚመዘገቡ: http://www.mizantechinstitute.com/admissions ለማንኛውም ጥያቄ በቴሌግራም፡ t.me/MizanInstituteOfTechnologyEthio ወይም በኢሜል contact@mizantechinstitute.com…
Live stream scheduled for Jul 4 at 20:59
የመጨረሻ የሰጠነው እድል ምዝገባችን ዛሬ እንደሚጠባቀቅ ያውቃሉ🤩 በአካል ለምትመዘገቡ እስከ ምሽት 1:00 ድረስ ቢሯችን ክፍት ነው: ብቅ ይበሉ፣ ልጆችወንና ራስወን ዘመኑን በዋጁ ኮርሶቻችን ያስመዝግቡ፣ ይሰልጥኑ፣ ከቴክኖሎጂው ጋር እኩል ይራመዱ። በኦንላይን ለሚመዘገቡ: http://www.mizantechinstitute.com/admissions ለማንኛውም ጥያቄ በቴሌግራም፡ t.me/Miz…
ከላይ ካስቀመጥናቸው ኮርሶች መካከል የብዙወቹ ፈረቃወቹ ስለሞሉ ከመመዝገብወ በስተፊት ማጣራትወን አይርሱ: : ይህ ተጨማሪ እድል የሚቆየው እስከ ነገ ቅዳሜ ብቻ ነው: : የተመዘገባቹህ በሙሉ ኦረንቴሽን እሁድ ከጠዋት 3:30 በተቋማችን ኦድተሪየም አዳራሽ ይሰጣል:: ክላስ በስኬጁላቹ መሰረት ሰኞ ይጀመራል:: ባሉ ክፍት ቦታወች ለምትመዘገቡ ይህን ማስፈንጠሪያ ተጠቀሙ: www.mizantechi…
ተጨማሪ የምዝገባ ክፍት ቦታዎችን እናሳውቃችሁ። ብዙዎቻችሁ እስከ ዛሬ ሲሰጥ የነበረው የ1 ወር የመመዝገቢያ ቀነ ገደብ በዚህ ዙር በአንድ ሳምንት ውስጥ ስለተጠናቀቀ መመዝገብ አለመቻላችሁን አሳውቃችሁናል። ከፊል የኮርስ ቦታዎች ቀድመው የሞሉ ቢሆንም የቅበላ አቅማችንን በማስፋት ያሉ ውስን ክፍት የመመዝገቢያ አማራጮችን እናሳውቃችሁ። በኦንላይን መማር ለምትፈልጉ በሁሉም ኮርሶች ያልተገደበ ክፍት ቦታ አለን።…
የ🙁😣ኛ ዙር የክረመት ስልጠናችንን ምዝገባ አጠናቀናል። የሚመጣው እሁድ ኦረንቴሽን፣ ሰኞ ክላስ ይጀመራል:: ተጨማሪ ፈረቃወችንና የቅበላ እድሎችን ካመቻቸን እናሳውቃቹሃለን::
የ13ኛ ዙር ምዝገባችን ሊጠናቀቅ ሰኣታት ብቻ ይቀሩታል https://vt.tiktok.com/ZSCQkuHq4/
የ13ኛ ዙር ምዝገባችን ሊጠናቀቅ ሰኣታት ብቻ ይቀሩታል https://vt.tiktok.com/ZSCQkuHq4/