tgindex
Birhan Nega

Senior software Engineer Documenting my path as a software developer, sharing honest lessons, real-world tips, and what I’ve learned from hands-on experience

Последний пост
14:46
Последнее чтение
17:00
Постов за неделю
24
Всего постов
72
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
10 843
+139 за 6 дн.
Сутки
+20
+0,18%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 988
40 постов
Вовлечённость
27,6%
к подписчикам
Постов в день
3,4
всего 72
Упоминаний
34
каналов
Охват размещения
по 7 постам
1/24сутки в ленте
2 150
1/48двое суток
2 544
1/72трое суток
2 743

Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.

Посты

  • 14:46789437

    ራሳችንን ከትላንት የተሻልን ለማድረግ መስሮትና ይበልጥ ጠንካሮች መሆን አለብን የሚባለው ለዚህ ነው። ነገሮችን ቀድሞ በሚገባ ማወቅ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው @birhan_nega

  • 17 авг.1 9221310

    If you’re a software developer, technical writer, or specialist looking to monetize your expertise on your own schedule, AfterQuery is becoming one of the go-to platforms for AI training work. የተወስኑ ልጆች እንደሞከሩት ነግረውኛል። ብትሞክሩት ሀሪፍ ይመስለኛል

  • 17 авг.2 063624

    ሁሌም ትግል እንደሆነ እኮ እረዳለሁ፣ ሰኞ በምን ፍጥነት ተመልሶ እንደሚመጣ አላውቅም፣ ጠዋት ቅዳሜ ከሰዓት እሁድ ሆኖ በአንድ ቀን ሁለቱም ያለቁ እስኪመስለኝ ድረስ, ግን መታገል ካለመታገል የተሻለ ነው። መሞከርም ካለ መሞከር ይሻላል። #ከአስር_አመታት_ተሞክሮየ #ክፍል_አምስትን ልንገርህማ ባሻየ ብዙ ነገር የገባኝ የጊዜየ ዋጋ የገባኝ እለት ነው። ከአራብሳ ሜክሲኮ ሂዶ መስራት ሁለት ግብድየ የታክሲ ሰልፎችን ማለፍ ይፈልጋል፡፡ አሳዛኙ ነገር እኛ ታክሲውን ስናገኝ ታክሲው መንገድ ጀምሮም መሄድ ሳይሆን ማንፏቀቅ ቢባል ይቀለኛል። ታዳ በዚህ ማንፏቀቅ ጉዞ ያነበብኩት መጽሀፍ አንድ ሁለት እንዳይመስልህ፣ በተለይ .Net core በደንብ ከአንድም ሁለት ጊዜ ያነበብኩት ታክሲ ላይ ነው። ጫጫታ አለ ልክ ነው ግን ማን ይሰማል፣ ከተመስጥክ ተመሰጥክ ነው @birhan_nega

  • 16 авг.2 6334712

    This is true ✅

  • 16 авг.2 2494

    https://x.com/BirhanNega/status/2088909124226466277?s=20 GLM 5.2 እና SWE-1.7 ለተጨማሪ አንድ ወር ነጻ ነው ብለው እየሽወዱን ይሆን? Devin (windsurf) users ካላችሁ ለናንተም ተመሳሳይ ነው?

  • 16 авг.2 2555211

    ጠንካራ ሆኖ ለመቆየት ዲስፕሊን ትልቁን ድርሻ ይወስዳል። ሁሌ ማንበብ አሰልች ይሆናል ግን ለስራችንና ለራሳችን እድገት ስንል የምንከፍለው ዋጋ መሆኑን ስናስብ የግድ እናደርገዋለን። አለማድረጋችን የሚያስከፍለን ዋጋ ምን እንደሆነ ስናውቅ ደግሞ ይበልጥ ጠንከራ እንሆናለን። ለዚህ መርህ ራስን ማስገዛት መቻል ትልቅ አቅም ይጠይቃል። በተለይ በጣም በተጣበበ ሰዓት ለቤተሰብ፣ ለስራ፣ ለማህበራዊ ህይወትና community service መስጠት ትልቅ አቅም ይፈልጋል።

  • 16 авг.2 268547

    #ከአስር_አመታት_ተሞክሮየ  #ክፍል_አራት  ፈተናዎችን እንደ ተጨማሪ ጉልበት እንደ ሀገርም ሆነ እንደ ግለሰብ ድህነት ትልቁ ጠላታችን እንደሆኑ ግልጽ ነው። ድህነት ህልም ያጠባለ፣ መንገዳችንንም አቀበት ያደርገዋል። ነገር ግን መለስ ብለን ካየነው ሁላችንም ያየነው አንድ እውነት አለ፦ ፈተናዎች እኛን ሰብረው ካላስቀሩን በቀር፣ ለቀጣዩ እርምጃችን ስንቅ የሚሆኑ ማገዶዎች ናቸው። በኩራዝ ጭስ እየታፈነ ያጠና ተማሪ ያቺን ደብዛዛ ብርሃን ተጠቅሞ ጨለማውን እንደሚበጣጥሰው ሁሉ፣ ሁላችንም በየመስካችን የሚገጥመን እጦትና እንቅፋት ስብዕናችንን የሚቀርጽበት ኃይል አለው። እጦት ትዕግስትን ያስተምራል፤ መገፋት ጽናትን ያወርሳል፤ ከዜሮ መነሳት ደግሞ የመውደቅን ፍርሃት ያስቀርልናል። የሚገጥሙንን አስቸጋሪ ሁኔታዎች ማማረሪያ ከምናደርጋቸው ይልቅ፣ የውስጥ እሳታችንን የምናቀጣጥልባቸው ማፋጠኛ ብናደርጋቸው ጉዟችን የተሻለና ብርሃናማ ይሆናል። የብዙዎቻችን የመጀመሪያ ላፕቶፕ፣ ኢንተርኔት፣ መብራት፣ የመስሪያ ቦታ (work space) ከየት ጀመርን የምናውቀው ነው። ዛሬ የምናልፍበት የትኛውም ከባድ ፈተና፣ ነገ ለምንገነባው ጠንካራ ማንነት እየተከፈለ ያለ ዋጋ ነው። እጅ እስካልሰጠን ድረስ ጨለማው በራሱ ብርሃን የምንፈጥርበት ጉልበት ይሆነናል። በአንጻሩ ዛሬ ምቾትን መምረጣችን ነገ የምንከፍለው እዳ እንደሆነ መታሰብም አለበት። @birhan_nega

  • 15 авг.2 3884230

    በነገራችን ላይ ከውስጣችሁ ጋር ስብሰባ መቀመጥ ለምታበዙ መሰሎቸ ይችን መፅሀፍ ብታነቡ እመክራለሁ።

  • 15 авг.2 716308

    እዚህ ቴሌግራም ላይ የምናውቃቸውን ወዳጆቻችን ማግኘት ደስ ይላል። @dot_rut @codeandcoffee1 @sifendev @aydus_journal @Frosty_sirens ስላገኘሗችሁ ደስ ብሎኛል። ሎዛ[@codeandcoffee1] ልጆች ግን ቡና ቢቀርባችሁ! 😊 @Womentechmakersethiopia event

  • 15 авг.82372удалён 15 авг.

    без подписи

  • 15 авг.2 947959

    ሪሞት/ፍሪላንስ ስራ ስንፈልግ አገኝ ይሆን ብለን እንጨነቃለን፣ ስናገኝ ደግሞ ስራውን በተባለው ሰኣት መጨረስ እንችል ይሆን እንላለን። ለዛ ነው የአሽናፊነት መንፈስ ሊኖረን ይገባል የምንለው። አትሌቶች እንኳን ወደ ሜዳሊያው ሲቀርቡ ነው ጫና የሚበዛባቸው፣ የመጨረሻው 100 ሜትር ሁሌም ፈታኝ ነው።

  • 15 авг.2 97411128

    To get something you never had, you have to do something you never did.

  • 15 авг.2 9967412

    #ከአስር_አመታት_ተሞክሮየ  #ክፍል_ሶስት ዋናው ጡንቻችን ወደ ጊቢ ስንሄድ ኮምፒውተር ሳንይንስ ተብለን ነበር። እዛ ስንገባ ግን በሶስት stream የተከፋፈለ እንደሆነና አንዱን መርጠን መገባት እንደምንችል ሲነገረን ልዩነታቸውን ለማወቅ የሚረዳን ሰው ማግኘት በራሱ አዳጋች ነበር። በሰዓቱ የነበረኝ አማራጭ የሌሎችን ተማሪዎች ግብረ መልስ ማዳመጥ ነበር። ብዙዎቹ ስለ ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ከባድነት ያወራሉ። እኔ ደግሞ ከታች ስምጣ የምፈራው ትምህርት ስላልነበር ከባዱን ለመምረጥ ቅንጣት ታክል ፍርሃት አልነበረኝም። ዋናው ነገር ሰው አቅሙን አይቶ መማር አለበት ብየ አምናለሁ። ነገር ግን ተማሪ ትምህርትን ሊፈራ አይገባምና ሂሳብና ፊዚክስን ለመሽሽ በሚል ሶሻል የሚገቡትን ግን እቃወም ነበር። ከባድ ፈተናዎች ውጤትና ሽልማቱም ከፍ ያለ ይሆናል ብየ አስባለሁ። ይሄን አመለካከት መቅረፍ ያልቻለ ሰው የራሱን ቤተሰብ ከመመስረት ቤተሰብ ጋር መኖርን፣ የግል ስራ ከመጀመር ተቀጥሮ መስራትን፣ የተሻለ ከተማ ገብቶ ከመኖር አንጻራዊ ቅናሽ ባለባቸው ትንንሽ ከተሞች መኖርን የሚመርጥ ይሆናል ማለት ነው። ማደግ አለብኝ ብለን ስንነሳ በራሳችን አዕምሮ ውስጥ የሚመላለሱ ብዙ ጥያቄዎች ይመጣሉ፣ እነሱን ለመታገልም ሊኖረን የሚገባው mental strength ወሳኝነት አለው። ዋናው ጡንቻችን ያለው አዕምሮ ውስጥ ከሆነ ነገሮች ቀላል እየሆኑ ይመጣሉ። @birhan_nega

  • 14 авг.3 08612132

    без подписи

  • 14 авг.2 882743

    Telegram 13 አመት ሞላው 🎁

  • 14 авг.4 35413127

    #ከአስር_አመታት_ተሞክሮየ  #ክፍል_ሁለት ሁለተኛው ከባድ ፈተና ፋይናንሻሊ ደካማ በመሆናችን ምክንያት የሚመጡ ፈተናዎች ናቸው። ለዚህ መፍትሄው ባለን ነገር መጀመር ብቻ ነው ብየ አስባለሁ። እንደምናውቀው አብዛኞቻችን እንደኖርን የምንፈልገው ነገ እውን ይሆን ዘንድ ልናልፋቸው የሚገቡ ብዙ መሰናክሎች አሉብን ምክንያቱም ህይወት እንድህ ሁሌም ናት። ከሰልክ እስከ ላፕቶፕ፣ ከመጽሃፍት እስከ ኢንተርኔት የብዙዎቻችን ችግር እንደሆነ ይታወቃል። እኔም የዚሁ ሰለባ ነበርኩ። ኢንተርኔትም፣ ስልክም፣ ላፕቶፕም ተቸግሬያለሁ። ትዳር መስርቸ እንኳን ኢንተርኔት ፍልጋ ቢሮ አድሬ እንደማውቅ አጋርቻችሁ ነበር። ለማንኛውም ዋናው ነገር ለመጀመር ስታስቡ "Perfect time or perfect situation" የሚባል ነገር የለም። ባለው መጀመርና እድሎች ከተገኙ በአግባቡ መጠቀም ያስፈልጋል። በመጨረሻም ልብ ልንለው የሚገባ ነገር፦ በርካታ ሰዎች ለፊልምና ለመዝናኛ የኢንተርኔት ዳታ ለማግኘት የማይቸገሩትን ያህል፣ ለትምህርታዊ ቪዲዮዎችና ለክህሎት ማደጊያ (Tutorials) ሲሆን ግን ነገሩን እንደ ከባድ ፈተና ሲቆጥሩት ይስተዋላል። ይሁን እንጂ ቅድሚያ የምንሰጣቸውን ነገሮች ማስተካከል ለውጣችንን ያፋጥነዋል። @birhan_nega

  • 13 авг.3 49816027

    #ከአስር_አመታት_ተሞክሮየ #ክፍል_አንድ ምንም ይሁን አንድ ጉዞ ስትጀምሩ አብሯችሁ የሚጓዝ ሰው ሲኖር ፍጥነታችሁን ያሻሽለዋልዋል። ሰው አዋዋዩን ይመስላል ይባላል አይደል? ሯጮች እንኳን ሪከርድ ማሻሻል ሲፈልጉ pacemaker ይጠቀማሉ። ወደ ዋናው ጉዳይ ስንገባ እኛ ስምንት አመት በስንቅ ስንማር ትልቁ ጉልበታችን የነበረው ህብረታችን ነበር። እዚሁ ቻናል ላይ ያሉት እነ ዶክተር ልደት፣ ሰለሞን ገድፌ ሀይስኩል ስንማር በተፎካካሪነትም በጓደኝነትም ትልቅ ተጽዕኖ አሳድረውብኛል። ጎበዝ ነኝ ብየ እንዳላስብ እነሱ አሉ፣ ሰነፍ እንዳልሆን እነሱ ጋር መፎካከር አለብኝ። ዩኒቨርስቲ እያለንም አሁን ኮሪያ የሚገኘው ፕሮፌሰር ሀምዲ አብዱራህማን፣ አሚር አህመድ፣ ሬድዋን ጀማል፣ አሸናፊና መሰል ከኔ በጣም የተሻለ አቅም ያላቸው ጓደኞች ከጎኔ በመኖራቸው ያተረፍኩት ብዙ ነው። ወደ ስራ አለም ስገባም አዲሳለም ታፈረ ትልቅ ምሳሌየ የነበረ ባለሙያ ነው። ይሄን ሁሉ የምለው የምትመርጡት ጓደኛ ምን ያክል ተጽኖ እንደሚያሳድርባችሁ ለመግለጽ ያክል ነው። አዳር ተሰባስበው አብርሆት ቤተመጽሃፍት የሚያድሩትን ልጆች ሳይ ነገ የሚኖራቸውን እድል የተሻለ ለማድረግ እንቅልፍን መሰዋት፣ ተመሳሳይ ህልምን መጋራትና አብሮ መጓዝ መቻልን መልመድ መቻላቸውን ሳይ ለነሱ ደስ ይለኛል። አዋዋላችሁን፣ የምታነቡትን ኮንተንት በደንብ አስባችሁበት ቢሆን እመክራለሁ @birhan_nega

  • 13 авг.3 3701647

    በነገራችን ላይ ቴሌግራም ቻናላችን 2027 ላይ አስር አመት ይሞላታል። አይገርምም አስር አመት !! ይህ ማለት እኔም በዚህ ሙያ ዘርፍ ከተሰማራሁ አስር አመት አልፎኛል ማለት ነው። ሸባው ልትሉኝ ሩብ ጉዳይ አይነት ነገር በነዚህ አመታት ብዙ ውጣ ውርዶች አልፈዋል» ብዙ መሰርት የጣሉልኝም የጣሉብኝም አጋጣሚዎች ነበሩ። አብዛኛውን ልምዴን ይጥቀምም አይጥቀምም ለማጋራት ሞክሬያልሁ። የሚቀጥለው ደግሞ ከመጀመሪያ አመት እስካሁን ድረስ ባለው ሂደት ያገኘሁትን 100 አስተማሪ ነገሮች የማካፍላችሁ ይሆናል። ሁሌም እንደምለው አንድ ሰው ህይወቱን መለወጥ ከፈለግ ለመሰቃየት ዝግጁ መሆን አለበት።ተቀራራቢ አመልካከት አለኝ ብላችሁ የምታስቡ ከሆነ ትማሩበታላችሁ ብየ አስባለሁ። @birhan_nega

  • 12 авг.3 98411517

    Rich people use social media to sell, broke people use social media to scroll. ሞተናል ወገን 😅

  • 12 авг.3 688623

    Publicly build እያደረጋችሁ ስትመጡና ሰዎች ሲያውቋችሁ ወደ ቢዝነስ ለመሄድ ስታስቡም ሆነ ስራዎችን ማግኘት ብዙ ፈታኝ አይሆንባችሁም :: ከዛ ባሻገር ግን Product development እንዳለ ሆኖ የመሽጥ አቅምን መገንባት በጣም አስፈላጊ ነገር ነው። @birhan_nega