tgindex
አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

Статистика

አፍሪካ ቲቪ በሳተላይት (ናይልሳት / 11636 ፍሪኬንሲ /ቨርቲካል/27500) የሚተላለፍ እስላማዊ የቴሌ97ቪዥን ጣብያ ነው ። በማህበራዊ ሚድያዎች ይከታተሉን፡ በቴሌግራም | @africatv1 በፌስቡክ | @AfricaTVCh እንዲሁም በዩቲዩብ፣ ኢንስታግራም፣ ትዊተር፣ እና በድረ-ገፃችን | www.africagroup.tv ያገኙናል። ለሐሳብ እና አስተያየት @AfricaTV1Bot ይጠቀሙ።

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
31
Всего постов
37
Тип
открытый
Язык
am
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
22 272
+8 за 3 дн.
Сутки
+7
+0,03%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 223
35 постов
Вовлечённость
5,5%
к подписчикам
Постов в день
4,4
всего 37
Упоминаний
6
каналов
Охват размещения
по 6 постам
1/24сутки в ленте
1 161
1/48двое суток
1 370
1/72трое суток
1 477

Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.

Посты

  • የሌላ ሀይማኖት ተከታዮችን ስጋ መብላት? #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

  • መካከለኛ ነጃሳ #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

  • ሱረቱል ሉቅማን ቃሪእ ከማል ኢብራሂም AfricaTV1 Quran

  • https://youtu.be/aIQ5yr1uEkA

  • 14 авг.1 047102

    ራስን መጠበቅ! #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

  • 14 авг.1 151163

    በስራ ምክንያት ሰላት ማሳለፍ? #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

  • 13 авг.1 24515

    አላህን ማጥራት… #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

  • 13 авг.1 33518

    አቢ ሰዒድ… #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

  • 13 авг.1 345211

    ቁርኣንን መረዳት ህይወትን ይበልጥ ውብና ጣፋጭ ያደርገዋል ። ቁርኣንን ለመረዳት ደግሞ የዑለሞችን ጥልቅ የእውቀት ጉዞ መከተል ይገባል ። ሸይኽ ሙሐመድ ሀሰን ፈድሉ የሚያቀርቡትን ልዩ የተፍሲር ማዕድ እንድትካፈሉ ስንጋብዝ ይህንን ከግምት በማስገባት ነው ። ከምሽት 2:00 ሰዓት ጀምሮ ከዚህ ውብ ድግስ ትካፈሉ ዘንድ ግብዣችን ነው ። #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና

  • 13 авг.1 271123

    ቀዝቀዝ በይ… #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

  • 13 авг.1 429142

    በአንድ ኡምራ እዛው መደጋገም #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

  • 12 авг.1 497212

    የ እናት ፍቅር! #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

  • 12 авг.1 493233

    ባል እና ሚስት በተለያየ የቁልምጫ ስም ይጠራራሉ ። በብዙ ባለትዳሮች መካከል ደግሞ " አባቴ ፣ እናቴ " የሚሉ የቁልምጫ ስሞች ተለምደዋል ። ይህ አጠራር በሸሪዓ ምን አይነት ብያኔ አለው የሚለውን በአል ፈታዋ መሰናዷችን ትከታተላላችሁ ። የዩቱዩብ ሊንኩ ወደመሰናዶ ይመራችኋል ። https://youtu.be/OrjmnXEnTCM #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና

  • 12 авг.1 46419

    የመጀመሪያው አማኝ #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

  • 12 авг.1 418191

    በሸይኽ አብዱረህማን አደም ዑመር አማካይነት ሸሪዓዊ ጉዳዮች ላይ ምላሽና ትንታኔ የሚሰጥበት የአል ፈታዋ መሰናዶ ዘወትር ምሽት ከ3:00 ሰዓት ጀምሮ ወደእናንተ ይደርሳል ። ትከታተሉ ዘንድ ጋብዘናል ። #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና

  • 12 авг.1 53119

    ጥሩኝ,ለምኑኝ… #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

  • 12 авг.1 54221

    የሙስሊም ሰላምታ #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

  • 11 авг.1 632211

    የ ኸድጃ የትዳር ጉዞ #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

  • 11 авг.1 577141

    ዱንያ ውስብስብ ጥያቄና ግርታዎች ያሉባት ናት ። በዚህ መደናገር ውስጥ በጠራ መልኩ ህይወትን ለመምራት ሸሪዓ ሚዛን ያስጠብቃል ። ውርጃ በተለያየ ምክንያት ሊፈጸም የሚችል ብዙ ክርክርና ሙግት ሲያነሳ የኖረ ጉዳይ ነው ። ይህንንም ጉዳይ በውል ለመረዳት የሸሪዓ ብያኔና ትንታኔውን መረዳት ያሻል ። ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን በውርጃ እና በተያያዥ ጉዳዮች ዙርያ የሰጡትን ሸሪዓዊ ማብራርያ ትከታተሉ ዘንድ የዩቱዩብ ሊንኩን ይጠቀሙ ። https://youtu.be/MaXr8LjIrMc #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና

  • 11 авг.1 400132

    ሚስኪንን ማስከፋት #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1 — tgindex