- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 280
- 1/48двое суток
- 320
- 1/72трое суток
- 346
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://vt.tiktok.com/ZSVJG4YnU/
የነብዩላህ ዩኑስ (ዐ.ሰ) ታሪክ | በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን | ተፍሲር | ክፍል 2 https://youtu.be/wqRyCfc4kGc
ኢ-አማኞች ሳይቀሩ ለ ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) መስክረዋል! | ሸይኽ ሰዒድ አህመድ | ሲራ | ክፍል 3 #sira https://youtu.be/k1-Ac9DFPPI
የታላቁን ዓሊም ሸይኽ ሰዒድ አህመድ ሙስጠፋ የቁርኣን ተፍሲር ትምህርት ይከታተሉ! ፍጡር ከመጠየቅህ በፊት ፈጣሪን ጠይቅ! | ፈጡር ለፍጡር? | ሸይኽ ሰዒድ አህመድ | ተፍሲር | ክፍል #tefsir https://youtu.be/FSs98ZhzO4Y
без подписи
без подписи
የ"ሉምዓቱ ኢዕቲቃድ" ትምህርት የቤት ሥራ واجب درس لمعة الإعتقاد እስካሁን ባለው መረጃ የቤት ሥራ 1ን = 83 ሰዎች ሰርተዋል የቤት ሥራ 2ን = 100 ሰዎች ሰርተዋል የቤት ሥራ 3ን = 35 ሰዎች ሰርተዋል እንዘህ የቤት ስራዎችን ምንግዜውም ክፍት ይሆናሉ ነገር ግን የማጠቃለያ ፈተናው የሚሰጠው ሰአት ውስን ነው በግዜው የቤት ስራዎችን ሰርተው ለመጨረሻ ፈተና ይዘጋጁ ፤ እሱም በቅርብ ይለቀቃል For details ... ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/jemalyusuf/3132
https://t.me/Ethio_Daiwa_Center_Jedd_alsefa?videochat=68f6e74b56a699ed55
የረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ታሪክ በሚገባ የተዘገበ ነው ፍቃድ ጠይቆ ነፍሳቸውን ወሰደው ሸይኽ ሰዒድ አህመድ || ክፍል 2 #sira https://youtu.be/Quyaotq4jxU
የአፍሪካ ቲቪ ቁርኣንን የፌስቡክ ገፅ ይከተሉ! https://www.facebook.com/share/r/1EPDXKvjLf/?mibextid=wwXIfr
без подписи
ኢባዳ ሰላት ብቻ ይመስለናል! ሸይኽ ሰዒድ አህመድ ተፍሲር || ክፍል 2 #tefsir https://youtu.be/apZLED3W_Tk
🚨 ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ 🚨 በሚዲያው ዘርፍ የላቀ ችሎታ እና የፈጠራ አቅም ካሎት፣ አብረውን እንዲሠሩ እንጋብዛለን! በሚከተሉት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ አመልካቾችን አወዳድረን መቅጠር እንፈልጋለን፦ 🎙 1. ፕሮግራም አቅራቢ (Host) 📱 2. የዲጂታል ይዘት አዘጋጅ (Digital Content Producer) 🎬 3. የይዘት አዘጋጅ (Content Producer) ፍላጎቱ እና ልምዱ ካሎት አሁኑኑ ለማመልከት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ፦ 📌 ለፕሮግራም አቅራቢ፡ https://docs.google.com/forms/d/11tw9GUeiibzFZi_UtgyAzX3UTuHiP2ZP3IezM4GQBvs/edit 📌 ለዲጂታል ይዘት አዘጋጅ፡ https://docs.google.com/forms/d/1nXvARerViy_wbH7RJKRLCtS9PjQwyvGs9c7uYzUFY04/edit 📌 ለይዘት አዘጋጅ፡ https://docs.google.com/forms/d/1RuGGykR_oifb-udFZ5CPpeFzPtRkEWlg84tjg-e7FrY/edit የፈጠራ ባለሙያዎች የተሰባሰቡበትን የሚዲያ ቡድናችንን ዛሬውኑ ይቀላቀሉ! ✨ #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
እድር እንደዚህ ከሆነ አትግቡ! | በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን | ፈትዋ https://youtu.be/8RYGWk5FU_A
የሙስና ክፋት! | ሳይሰራ መስሪያቤቱ እንዲከፍለው ይፈልጋል...! | በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን | በይናት | ክፍል 10 https://youtu.be/tOMC2kTlrMI
Less than 5 Days Left to Apply!!! Click the link 🔗 distancelearning.iu.edu.sa Get your applications going and make them as strong as possible! Remember these programmes are highly competitive since they’re open to ALL ages, BOTH genders, and worldwide 🌍 وفق الله الجميع لما يحبه ويرضاه
አዛኙ ጌታ! የረሱል ሰ.ዐ.ወ ታሪክን መጻፍ ለምን አስፈለገ? ሸይኽ ሰዒድ አህመድ ሲራ ክፍል 1 #tefsir https://youtu.be/ablD3H7xqbg
يعلن معهد الحرم المكي الشريف وفرعه بالمسجد النبوي عن فتح باب القبول للعام الدراسي ١٤٤٨هـ رابط التسجيل : https://eservices.alharamain.gov.sa/esrv/studentApplicant መካና መዲና የተማሪዎች ምዝገባ ተጀምሯል
ይህ ለበርካታ ዓመታት በአገራችን የእስልምና እውቀትና ዳዕዋ በማስፋፋት ግዙፍ አበርክቶ ያላቸው የተወዳጁ ሸይኽ ሰዒድ አህመድ ሙስጦፋ ይፋዊ የዩትዩብ ገጽ ነው ። ገጹ በእርሳቸው ቀጥተኛ ፍቃድ የተከፈተና በአድሚን የሚመራ ሲሆን የሸይኹን የተፍሲር ፣ የፈትዋ ፣ ኹጥባ ፣ ሲራ እና ሌሎች እስላማዊ ትምህርቶች ተደራሽ ያደርጋል ። https://www.youtube.com/@shiekhsaeedahmed ቤተሰብ ይሁኑ !
https://youtu.be/d_jMXyHyWgo?si=RmfyTRs_PMrxGHL7