tgindex
የኢስላም አርበኛ📚

የኢስላም አርበኛ📚

Статистика

ይህ ቻናል/ግሩፕ አላማው 👇👇 ኢስላማዊ ጥያቄ እና መልሶች እና ሌሎች የተለያዩ ጠቃሚ የሆኑ ዲናዊ ነገራቶች የምንተዋወስበት ነዉ ። ❥ሁሌም ቢሆን ለዲነህ ትልቁን ቦታህን ስጥ!! ❥አንብብ ያነበብከውን ደግሞ በተግባር አሳይ። LEAVE ከማለት ይልቅ 👉 @yeislamarbegnaabotይችን ጫን በማድረግ የተሰማዎት ይፃፉልን። መወያያ ግሩፕ 👉https://t.me/yeislamarbegna

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
52
Всего постов
77
Тип
открытый
Язык
am
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 753
−12 за 5 дн.
Сутки
−7
−0,19%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
194
40 постов
Вовлечённость
5,2%
к подписчикам
Постов в день
7,4
всего 77
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
156
1/48двое суток
178
1/72трое суток
192

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • يا الله ቀናችን የደረስ ቀን ሰዎች ቀብረውን ፤ አፈር አልብሰው ፤ ስራው ያውጣው ብለውን ሲሄዱ ቀብራችንን የጀነት ጨፌ አድርግልን 🤲 ውብ ለይል

  • አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በአላህ ፍቃድ የእለቱ ጁሟዐ ጥያቄዎችን መልስስስስ 1))ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከመካ ወደ መዲና ሂጅራ ሲያደርጉ ከእሳቸው ጋ የነበሩት ሶሀባ ማን ናቸው? ሀ)ኡመር ረዲየላሁ አንሃ ለ)አቡበክር ረዲየላሁ አንሃ✅✅✅✅ ሐ)ኡስማን ረዲየላሁ አንሃ መ)አሊይ ረዲየላ አንሃ 2)) ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የእምነት ግማሽ ነው ብለው የገለፁት ምንድነው? ሀ)ሶላት ለ)ዘካ ሐ)ንፅህና✅✅✅✅ መ)ፃም 3))በቁርዐን ውስጥ ኸሊሉሏህ ተብለው የተጠሩት ነቢይ ማናቸው? ሀ)ሙሳ አለይሂ ሰላም ለ)ኢብራሂም አለይሂ ሰላም✅✅✅✅ ሐ)ኑህ አለይሂ ሰላም መ)ዒሳ አለይሂ ሰላም 4))የመጀመሪያው ሙስሊም ወንድ ልጅ ማነው? ሀ))አሊይ ረዲነላሁ አንሃ✅✅✅✅ ለ)ኡመር ረዲየላሁ አንሃ ሐ)ኡስማን ረዲየላሁ አንሃ መ)ዘይድ ረዲየላሁ አንሃ 5))የቁርዐን ረጅሙ ሱራ የትኛው ነው? ሀ)አል ኢምራን ለ)አል በቀራህ✅✅✅✅ ሐ)አን ኒሳዕ መ) አል ማዒዳ ለተሳተፋችሁ በሙላ ጀዛኩሙላህ አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርላችሁ ያጀመዓ ዛሬ ጁመዓ ነው ሰለዋት እንዳይረሳ اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمدﷺ اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمدﷺ اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمدﷺ اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمدﷺ اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمدﷺ   ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ

  • 🍁ማድረግ የማትችለውን ነገር በግልፅ አልችልም በል እንጂ ቃል ገብተክ በጉጉት የሚጠብቅህን ሰው ልብ አትስበር

  • አነስ ኢብኑ ማሊክ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡ «በጁምዓ ቀንና በጁምዓ ሌሊት በእኔ ላይ ሰለዋት ማውረድን አብዙ በእኔ ላይ አንድ ጊዜ ሰለዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አሥር ጊዜ ሰለዋት (እዝነት) ያወርድበታል።» اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ ፊዳከ ነፍሲ አቢ ወኡሚ ያ ረሱለላህ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም። إن الله وملائكته يصلون على النبي يا أيها الذين آمنوا صلوا عليه وسلموا تسليما አላህ የጁምዓችንን ዱዓ የተቀበለ በረካውን ያፈሰሰብን ወንጀላችንን የማረልን ያድርግልን 😍 መልካም ጁምዓ 😍

  • ~የጁመዓ ቀን ሱናዎች 🚿ገላን መታጠብ 💫 ሽቶ መቀባት 💫ሲዋክ መጠቀም 💫ጥሩ ልብስ መልበስ 💫ሱረቱል   ካህፍን መቅራት 💫ለጁመዓ ሶላት መሄድ 💫በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት 📿قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً» በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አሏህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል ብለዋል ነብያችን መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም اللهم صل على نبينا محمد وعلى ال محمد كما صليت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم انك حميد مجيد اللهم بارك على نبينا محمد وعلى ال محمد كما باركت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم انك حميد مجيد ❤️❤️❤️❤️

  • ጁሙዓ የሙሥሊሞች ውበት የቀኖቹአውራ የደሥታ ቀናችን የታሪክ አሻራ ሙስሊም ሙስሊማቱ በደስታ ሸብርቆ በነብዩ ሱና እጅጉን ተክኖ ፈንድቆ ሴቶች በጅልባብ ወንዶች በሶላት ቀሚስ የኸይር ከንዝ ነው ይላል ደስ ደስ በርቀት ላይ ሆኖ አስተውሎ ላየን የምድር ከዋክብት ለካስ ሙስሊሞች ነን የደስታ ጁሟዐ ይሁን ለሁላችን አላህ ይወፍቀን በየ ጉዳያችን መልካም ጁሟዐ

  • ﷽🌺 🌺﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا 🌺ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾ 🌺قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً» 🌺በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አሏህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል🍂 🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ 🌺اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ 🌺اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ

  • አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በአላህ ፍቃድ የእለቱ ጁሟዐ ጥያቄዎችን 1))ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከመካ ወደ መዲና ሂጅራ ሲያደርጉ ከእሳቸው ጋ የነበሩት ሶሀባ ማን ናቸው? ሀ)ኡመር ረዲየላሁ አንሃ ለ)አቡበክር ረዲየላሁ አንሃ ሐ)ኡስማን ረዲየላሁ አንሃ መ)አሊይ ረዲየላ አንሃ 2)) ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የእምነት ግማሽ ነው ብለው የገለፁት ምንድነው? ሀ)ሶላት ለ)ዘካ ሐ)ንፅህና መ)ፃም 3))በቁርዐን ውስጥ ኸሊሉሏህ ተብለው የተጠሩት ነቢይ ማናቸው? ሀ)ሙሳ አለይሂ ሰላም ለ)ኢብራሂም አለይሂ ሰላም ሐ)ኑህ አለይሂ ሰላም መ)ዒሳ አለይሂ ሰላም 4))የመጀመሪያው ሙስሊም ወንድ ልጅ ማነው? ሀ))አሊይ ረዲነላሁ አንሃ ለ)ኡመር ረዲየላሁ አንሃ ሐ)ኡስማን ረዲየላሁ አንሃ መ)ዘይድ ረዲየላሁ አንሃ 5))የቁርዐን ረጅሙ ሱራ የትኛው ነው? ሀ)አል ኢምራን ለ)አል በቀራህ ሐ)አን ኒሳዕ መ) አል ማዒዳ ያጀመዓ ዛሬ ጁመዓ ነው ሰለዋት እንዳይረሳ اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمدﷺ اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمدﷺ اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمدﷺ اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمدﷺ اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا مُحَمدﷺ   ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ

  • اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد

  • 🥀 ለትውስታ ያክል የጁምዓ ቀን ሱናዎች🌹 👉ገላን መታጠብ 👉ጥፍርን መቁረጥ 👉ጥሩ ልብስ መልበስ 👉 ሽቶ መቀባት(ለወንዶች) 👉 ሲዋክ መጠቀም 👉 በግዜ መስጂድ መግባት 👉ኢማሙ ሚንበር እስከሚወጣ ድረስ የሱና ሰላት መስገድ 👉ሰላዋት ማብዛት 👉 ሱረቱል ከህፍ መቅራት 👉ኹጥባ በጥሞና ማድመጥ   ❤️ الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍ☘

  • ለይለተል ጁሙዓ ነው፡ ለአለማቱ እዝነት በተላኩት ውዱ ነብያችንﷺ ላይ ሶለዋት እናብዛ! ማህበራዊ ሚዲያን በልኩና በአግባቡ እንጠቀም! ለይል ዊትርና ፈጅርን በአግባቡና በወቅቱ ለመስገድ በጊዜና በአዝካር እንተኛ! صلوات ربي وسلامه عليه🤲

  • ለዛሬ የነበረን ጥያቄ ይሄን ይመስላል🍂🍂🍂 ያስቀየምኩት ካለ አዉፍ በሉኝ🥀🥀 አላህ ጠቃሚን እዉቀት ለሁላችንም ይስጠን🌷🌷🌷 ለተሳተፍችሁ እንዲሁም ጥያቄዉን ስትከታተሉ ለነበራችሁ በሙሉ ጀዛኩሙላሁ ኽይር ብያለሁ🌹🌹🌹 መልካም ለይል🌺🌺🌺 ወሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ🌼🌼🌼

  • 10, ነቢ አዩብ (ዐ.ሰ) ለስንት አመት ታመሙ?

  • 9, ከነብዩ ﷺ ሚስቶች መካከል “የአማኞች እናት” ከመሆኗ በተጨማሪ የብዙ ሐዲሶች ዋና ተራኪ የሆነችው ማን ናት?

  • 8, ነብዩ ﷺ “እያንዳንዱ ነብይ ሐዋሪ አለው፣ የእኔ ሐዋሪ ___ነው” ብለው የተናገሩት ማንን ነው?

  • ደረቅ ጥያቄ ነው ዝግጁ ናቹ ያ ጀመአ ???

  • ​7. ከሚከተሉት ውስጥ በሰላት ውስጥ 'ዋጅብ' (የተረሳ እንደሆነ በሱጁደል ሳህው የሚታረም) የሆነው የትኛው ነው? ሀ) የመጀመሪያው ተሸሁድ (አታሂያቱ) ለ) የመጨረሻው ተሸሁድ ሐ) ሩኩዕ ማድረግ መ) ሱጁድ ማድረግ

  • 6,በቁርአን ውስጥ በስሙ የተጠቀሰው ብቸኛው የነብዩ አጎት ማን ነው? ሀ. አቡ ጧሊብ ለ. አቡ ለሀብ ሐ. ሀምዛ (ረ.ዐ) መ. ዐባስ (ረ.ዐ)

  • 5,ሰላት በመጀመሪያ ስንት ጊዜ ተደነገገ? A) 3 B) 5 C) 50 D) 17

  • 4,ከነብዩ ﷺ ሚስቶች መካከል “ኡሙል መሳኪን” (የድሆች እናት) ተብላ የታወቀችው ማን ናት? ሀ. ዘይነብ ቢንት ኹዘይማ ለ. ሰውዳ ቢንት ዙመዓ ሐ. ዘይነብ ቢንት ጀሕሽ መ. ራምላ ቢንት አቢ ሱፍያን