tgindex
Bilaluna Edris

Bilaluna Edris

Статистика

♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ) « ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ                  ቁርኣን[ 3:104 ] መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0

Последний пост
2 июл.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
537
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
337
22 постов
Вовлечённость
62,8%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 👉 ኢማም አህመድ ኢብን ኢብራሂም አልጋዚ (#ግራኝ_አህመድ) ፤ ዕንቁ ፖለቲካዊ፣ ድንቅ ሀይማኖታዊ እና ጀግና ወታደራዊ መሪ ነበር። እነ_ርስቴን በመረጡት ቋንቋ (ሰይፍ) አረፋ እስኪደፍቁ ስላናገራቸው፤ ታሪኩን abracadabra ፅፈው ለማጠልሸት ቢሯሯጡም፤ አዲሱ ትውልዱ በወርቅ ቀለም ይፅፈዋል። እኛም አሳምረን እንሰንደዋለን። በግራ እጁ እየሰነዘረ ሽንት በሽንት ስላደረጋቸው፤ "ግራኝ" ቢሉትም፤ ወረራቸው አልሳካ ሲላቸው "ወራሪ" ቢሉትም፤ ኢማም አህመድ ኢብን ኢብራሂም አልጋዚ ... ለዘረፋ ምሥራቅ ድረስ ሄደው ሊዘርፉ ሲሽመደመዱ ... ደብረ ዳሞ ድረስ እያሳደደ አዝረጠረጣቸው። ስለሆነም ከ1527 _ 1543 መሪያችን ኢማሙ እንጂ፤ ከፊት ልብነድንግል _ ከኋላ ገላውዴዎስ አይደሉም። ልብነ_ድንግል ሸሽቶ ደብረ_ዳሞ ተቀበረ፤ ገላውዴዎስ ሊዘርፍ ሲቅመደመድ ጀግኖች ቀነደሹት! NB. መራራ እውነት በኢትዮጵያ ታሪክ በተሰኘው መፅሐፌ 2011 ዓ.ም በዝርዝር ፅፌዋለሁ። ተፃፈ✍️Taye Bogale

  • 'ለይለቱል ቀድር' ምሽቷ በግልፅ አትታወቅም፤ ሆኖም ግን አጥብቀን እንፈልጋታለን፤ 'የውሙ ዐረፋ' መቼ እንደሆነ ግን በግልፅ ትታወቃለች። ዐረፋ ሊመን ዓረፈህ!

  • اللَّهُمَّ فِي يَوْمِ الْجُمُعَةِ مَتِّعْنَا بِرَاحَةِ الْبَالِ، وَصَلَاحِ الْحَالِ، وَقَبُولِ الْأَعْمَالِ، وَأَنْعِمْ عَلَيْنَا بِصِحَّةِ الْأَبْدَانِ، وَاكْفِنَا شَرَّ الْأَشْرَارِ. وَنَسْأَلُكَ اللَّهُمَّ فَرَجًا قَرِيبًا. اللَّهُمَّ آمِينَ، وَاجْعَلْ جُمُعَتَنَا نُورًا وَرَحْمَةً وَسَعَادَةً اللهم اجعلْنا من العلماء العاملين البررة الحلماء الزهاد يا أكرم الأكرمين يا أرحم الرّاحمين يا ربَّ العالمين

  • ረሱል (ሰ,ዐ,ወ) እንዲህ ብለዋል፦ ረመዳንን ፆሞ የሸዋልን ስድስት ቀን ፃምን ያስከተለ አመቱን ሙሉ እንደፃመ ይቆጠራል ❤

  • без подписи

  • ጨረቃ ዛሬ ባለመታየቷ 1447ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል ከነገ ወዲያ ይከበራል *** የሸዋል ወር ጨረቃ ዛሬ ባለመታየቷ 1447ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል ከነገ ወዲያ አርብ መጋቢት 11 ቀን 2018 ዓ.ም እንደሚከበር ተረጋግጧል።

  • без подписи

  • без подписи

  • መስጂደል ሀራም) አስገራሚ እውነታዎች በአለም ላይ በ100 ቢሊዮን ዶላር ወጪ በመገንባት እጅግ ውድ የሆነው ህንፃ የመካው መስጂደል ሀራም ነው። መሰረታዊ መረጃዎች * ስፋት፦ አንድ ሚሊዮን (1,000,000) ካሬ ሜትር። * የመያዝ አቅም፦ ሁለት (2) ሚሊዮን ሰዎችን በአንድ ጊዜ ማስተናገድ ይችላል። * ጎብኚዎች፦ በየዓመቱ ሃያ (20) ሚሊዮን ጎብኚዎችን ይቀበላል። * የስራ ሰዓት፦ በቀን 24 ሰዓት ክፍት ነው። ላለፉት 1,400 ዓመታት ሙሉ በሙሉ ተዘግቶ አያውቅም። ጽዳት እና ንፅህና * ሰራተኞች፦ 1,800 የጽዳት ሰራተኞች አሉት። * መሳሪያዎች፦ 40 የኤሌክትሪክ የጽዳት መኪናዎች እና 60 ግቢውን የሚያጸዱ ማሽኖች አሉት። * ቆሻሻ መጣያ፦ 2,000 የቆሻሻ በርሜሎች በግቢው ውስጥ ተሰራጭተው ይገኛሉ። * ምንጣፎች፦ ወለሉ በ40,000 ምንጣፎች የተሸፈነ ሲሆን፣ እነዚህ ምንጣፎች ተዘርግተው ቢለኩ ከጅዳ እስከ መካ ካለው ርቀት (79 ኪ.ሜ) በላይ ይረዝማሉ። * መጸዳጃ ቤቶች፦ 13,000 መጸዳጃ ቤቶች ያሉ ሲሆን በቀን 4 ጊዜ በየ 6 ሰዓቱ ይጸዳሉ። የዘምዘም ውሃ ስርጭት * የውሃ ማከፋፈያ፦ 25,000 የውሃ ማከፋፈያዎች (በአለም ላይ ካሉ ግዙፍ የውሃ ስርጭቶች አንዱ)። * ጥራት፦ በቀን 100 የሚሆኑ የውሃ ናሙናዎች ለምርመራ ይወሰዳሉ። * ክምችት፦ ትርፍ የዘምዘም ውሃ 1.7 ሚሊዮን ባለ 10 ሊትር ጠርሙሶችን መያዝ በሚችሉ ታንከሮች ውስጥ ይከማቻል። ቴክኖሎጂ እና አገልግሎቶች * የቁርአን ስርጭት፦ በ10 የተለያዩ የአቀራረብ ስልቶች (ቂርአት) በቀን 24 ሰዓት ይተላለፋል። በ3 ዓመታት ውስጥ በ180 ሀገራት ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ክፍሎች ተሰራጭተዋል። * ደህንነት፦ ከ2,000 በላይ የግል ንብረት ማስቀመጫ ሳጥኖች አሉት። * የድምፅ ስርዓት፦ በአለም ላይ ካሉ እጅግ ውስብስብ የድምፅ ስርዓቶች አንዱ ሲሆን፤ የ6,000 ስፒከሮች የስህተት መጠን 0% ነው። 50 የድምፅ መሃንዲሶች ይቆጣጠሩታል። * ትርጉም፦ ቁርአኖች በ65 ቋንቋዎች ተተርጉመው ይገኛሉ፤ የጁምዓ ኹጥባም (ስብከት) ወደ 5 ቋንቋዎች ወዲያውኑ ይተረጎማል። ለአካል ጉዳተኞች * 10,000 መደበኛ ተሽከርካሪ ወንበሮች (በነጻ)፣ 400 በኤሌክትሪክ የሚሰሩ እና ባለ 2 እና ባለ 3 እግር አውቶማቲክ ወንበሮች ይገኛሉ። የረመዳን ልዩ አገልግሎቶች * በየቀኑ 4 ሚሊዮን ሰዎች የኢፍጣር (የጾም መፍቻ) ምግብ በነጻ ያገኛሉ። * በየቀኑ 5,000,000 (አምስት ሚሊዮን) ፍሬ የተወገደላቸው ተምሮች ይታደላሉ። * ጾም ከተፈታ በኋላ ለቀጣዩ ሶላት (መግሪብ) ቦታውን ለማጽዳት የሚፈጀው ጊዜ 2 ደቂቃ ብቻ ነው! > ሱብሃን አላህ! ይህ ታላቅ ስራ ለሰው ልጆች አገልግሎት ሲባል የተዘጋጀ እጅግ አስደናቂ ተቋም ነው። . .

  • без подписи

  • اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ على نَبِيِّنَا مُحمَّد عدد ماذكره الذاكرون وعدد ما غفل عن ذكره الغافلون ﷺ اللهم صلي وسلم وبارك على سيدنا محمد ﷺ. 🤍✨

  • без подписи

  • без подписи