🇵🇸 ፍልስጢን 🇵🇸
Статистика🇵🇸 I DREAM OF A DAY TO SEE A FREE PALESTINE ˚˚˚ ፍልስጢናውያኖች ስለ ሙስሊሙ ሁሉ ኡማ ክብር ታሪክ ንብረት እና ማንነት ሲሉ ነፍሳቸውን እየገበሩ ያሉ ጀግናና ፅኑ ህዝቦች ናቸው።ጉዳያቸው ጉዳያችን ህመማቸው ህመማችን ነው እያንዳንዳችን ስለ ፍልስጢን ያገባናል ይመለከታል!እነሱ ከኛ እኛም ከነሱ ነን🤎! ˚˚˚ ስለ ፍልስጢን ብቻ😉!
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 30
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 163
- 1/48двое суток
- 186
- 1/72трое суток
- 201
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የጁመዐ ሰደቃ ተጀምሯል ያጋጠማቹ ሀጃ ካለ እየነያቹ በሰደቃ ህይወታቹን አስተካክሉ🥰 የሰደቃ አካውንት👉 @sodeqah
Hello everyone በተመረጠው በጁመአ ለይል አንድ ኸይር ስራ ላሰራቹህ እስኪ😇 አንድ ችግር ውስጥ ያለች እህታችን እንድንረዳት ጠይቃለች። ወላሂ ታሪኳ በጣም ነው ሚያሳዝነው እናቷም አባቷም በህይወት የሉም፤ የአንደኛ ዓመት ተማሪ ስትሆን፣ ከታናሽ እህቷ ጋር ቤት ተከራይተው በመኖር ላይ ትገኛለች። አሁን ላይ ስራ መስራት ስላቆመች የቤት ኪራይ 3,000 ብር እና የትምህርት ቤት ክፍያ መክፈል አቅቷታል። በአቅማችን እንተባበራት በቃ I know ያለንበትን Condition እረዳለሁ ግን በቃ አነሰ በዛ ሳንል እንርዳት ትንሽ ብር ምናም ቢሆንም ይሁን በቃ ያለንን እኔ እና አንተ በቀን 200 የካርድ የምናጠፋው ለሷ ብዙ ነው Pls በአላህ🤌 የባንክ ሂሳብ ቁጥር፡ 1000736919722 (ከሪማ ሰይድ) አስገብታቹህ Screenshot በውስጥ ላኩልኝ @Mrshikur ✅ አካውንት ቁጥሩን ጠቅ ስታደርጉት በራሱ Copy ያደርገዋል። ጃዛኩሙላሁኸይር
"ፊታቸው በፈገግታ የተሞሸረ ለተመለከታቸው በሙሉ ደስታን የሚያጋባ የሀሴት ድግስ ነው። በትህትና የተቀመረ የማማር አክሊልል ደፍተዋል ፣ በነቢይነት ስክነት ሞገስ እና በሰውነት ጨዋ ማንነት ገፃቸው የረጋ ነው...።" መሰል ውብ አንቀፆችን ስለ ውዱ (ﷺ) ነብይ የሚያገኙበትን 'ፍፁም ነብይ ፍፁም ሰው' መፅሐፍ በመግዛት ከመልእክተኛው ጋር በጥልቀት እና በውበት ይተዋወቁ። ርእስ= ፍፁም ሰው ፍፁም ነብይ ፀሀፊ = ኡስማን ሙስጠፋ የህትመት ጊዜ= ነሀሴ 2015 ዓ.ል መፅሐፉን ለማግኘት በቴሌግራም ዩዘርኔም @Usmanoman ወይም በስልክ 0921390122/ 0912027023 ላይ ያናግሩን
Eid al adha mubarek palestinians!🤍 @OUR_Palestinians
ረመዳን በአቅሳ መስጂድ Al-Aqsa Now.. A heartbeat that never fades, and a resilience that never breaks. From the heart of occupied Jerusalem, we bring you these scenes documenting the steadfastness of our people within the holy Al-Aqsa Mosque. @OUR_Palestinians
Remedann mubarek palestinians!🤍 @OUR_Palestinians
የአል-ቀሳም ብርጌድ ቃል አቀባይ አቡ ዑበይዳ መስዋዕት መሆናቸውን ሐማስ በይፋ አረጋገጠ! — @OUR_Palestinians
🇵🇸 ፍልስጢን 🇵🇸 pinned a file
🇵🇸 ፍልስጢን 🇵🇸 pinned a file
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
አሰላሙአለይኩም ወራህማ ወበረካቱህ👋 : በዚ መልኩ የ ፈትሁል አቅሳን መፅሀፍ ጨረስን ማለት ነው።እንደቀልድ በጋራ ሶስት የፍልስጢን መፅሀፎችን በጋራ አንብበናል አልሀምዱሊላህ። : ኤንድ ከዚህ ቡሀላ እኔ(عاشقة الفِـلِـسْـطِــيـن) ፖስት እና ትራንስሌቶችን ማዘጋጅ አይሆንም። ሶ ከቻናሉ ዋና ኦነር እና ውስጥ ካሉ ሌሎች አድሚኖች ጋ አብራችሁ ትቀጥላላችሁ።ባይሆን ከዚህ በታች ሁለት አረብኛ የፍልስጢን መፅሀፎችን እልክላችኋለው እርስ በእርሳቸው የሚጠጋገኑ እና ቆንጆ ፀዴ ይዘት ያላቸው ናቸው። በተመሳሳይ ሰአት ሁለቱንም እኩል ጀምራችሁ ብታነቡት ሞር አሪፍ ነው።ኤንድ ደሞ አንድ አማርኛ ፒዲኤፍም በዛው እልክላቹሀለው።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
Day ②⑤ #ማጠቃለያ
ከጋዛ የሰላም ስምምነት በኋላ 280 ፍልስጤማውያን መገደላቸው ተገለጸ። እስራኤል የተኩስ አቁም ስምምነቱ ቢፈፀምም በጋዛ የምትፈጸመውን ጥቃት አላቆመችም ሲል የጋዛ ሲቪል ድፌንስ (GCD) ገልጿል። የሚፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን የሚከታተለው ተቋሙ ጥቃቱ አሳሳቢ ሆኖ ቀጥሏል ብሏል። ©አልዩ