tgindex
ኢማን ቫይብስ

ኢማን ቫይብስ

Статистика

▫️ወደ ኸይር ነገር ሰውን ያመላከተ እነሱ የሰሩትን አጅር በሙሉ ያገኛል ከሰሪዎቹ አንድ አጅር ሳይቀነስ {ሰ.ዐ.ወ} ✅ስለዚህ እኔም በዚህ ቻናል የተለያዩ:– #ቁርአናዊ አስተምሮቶች #ኢስላማዊ ታሪኮችና ሀዲሶች #quote & ጥያቄና መልስ #ጠቃሚ ንግግሮች እለቃለው። ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ መልዕክት ካላችሁ በዚህ አድርሱልኝ @kasim_kedir4

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
4
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 351
+1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
126
22 постов
Вовлечённость
9,3%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
62
1/48двое суток
71
1/72трое суток
76

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • 13 авг.9удалён 14 авг.

    📜 ታሪኮችን ማንበብ ይፈልጋሉ ⁉️ 🌴የነቢያት ታሪክ ━━━━━ [CLICK]📖 ⚔️ የሶሃባዎች ታሪክ ━━━━ [CLICK]📖 🕌 የኢስላም ታሪክ ━━━━━ [CLICK]📖 🕊 የደጋግ ሰዎች ታሪክ ━━━ [CLICK]📖 💡 አስተማሪ አጋጣሚዎች ━━ [CLICK]📖 📚 ሁሉንም በአንድ ላይ ለማግኘት 👇 👇👇👇 █●● CLICK HERE ●● █ ©️ 𝐖𝐚vus:-@HudHud_waver🕊

  • ✍ በሰበብ አስባቡ ፈገግ ከሚል ፊት ጀርባ ያልተነገረ ብዙ የሰብር ታሪክ አለ🥀 💫فصبر جميل✨️

  • 📿 ዱንያ በትከሻህ ላይ ስትከብድ... እስቲግፋርን አብዛ፤ የተዘጋው በር ይከፈታልና🔑🕊️

  • 🌊 "የህይወት ማዕበል ሲበረታብህ... ሱጁድህን አርዝመው፤ ልብህ ሰላምን ያገኛልና" 🕌🧎🤲

  • . 💞 "በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ 'አልሃምዱሊላህ' በል፤ በምስጋና ውስጥ የደስታ ቁልፍ አለና" 💥الحمدلله 💫

  • 3 авг.731из IMANVIBES1

    የእጅ ስልኮን ብቻ በመጠቀም ህልሞን እውን ያድርጉ    #ዒናያ ኦንላይን የቁርዓን መአከል እናንተ በሚመቻችሁ ሁኔታ እና ቦታ ላይ ሁናችሁም ምንም ሳይገድባችሁ የእጅ ስልካችሁን ብቻ በመጠቀም  ቁርዓንን አስተካክላችሁ የምትቀሩበትን ፕሮግራም አዘጋጅቶላችኋል ።    ለመመዝገብ 📞0952616368 📱@enayaquransenter

  • የኑሮ ውድነት የዶላር መጨመር ለኔ ምኔም አደለም መሀል አስፓልት ላይ አልጋዬን ወስጄ ለጥ እላለው ከፈለኩ ቤተ መግስቱ ላይ ሄጄ ፈራርሼ እቅማለው የምናባቱ ህገመንግስት ነው እኔ በራሴ ህገመንግስት ነው ምመራው ደሞ ምንም ማንም አያመጣም ሲርበኝ እነ ሱልጤ ሬስቶራት ገብቼ 3 ጥብስ በልቼ ሳልከፍል እወጣለው ክፈል የሚል ድምፅ ብሰማ ጥርሱን አራግፌ ስጋ ቤት እየኖረ ፍትፍት እዲበላ ነው ማደርገው! አንቺ ጋስ....🥀 አደቤ ይለያል ምኑን እንዳስነካሽኝ እንጃ ቀና ብዬ ሳይሽ እንኳን ልቤ ድው ድው ነው ሚለው አህ ይሄ ፍቅር ስንቱን ጀግና አንበረከከው ከተባሉት ልሆን ነው ለማንኛው የፍቅሬን ልኬት ከፈለግሽ ታሪኬን ገርቢው! አይ መከራ ነገ ለካ እሁድ ነው🤦‍♂ Copy bright_muslima

  • без подписи

  • без подписи

  • 31 июл.904из fuadmu

    ሲማ ረዥም ልብወለድ በፉአድ ሙና @Sima_book ላይ ይሸምቱ። . @Fuadmu

  • 🚪"ዱንያ የፈተና ምድር ናት ልብህን ግን ለአላህ ፍቅርና ሰላም ብቻ አዘጋጀው" صَلُّوا عَلَى النَّبِيِّ💕 اللهُم صلِّ وسلِم وبَارك على نبينَا محمد [ﷺ]

  • 🧎 ሰውን ለማስደሰት ስትሮጥ ትደክማለህ፤ 🕊 አላህን ለማስደሰት ስትኖር ግን ታርፋለህ 💡 እውነተኛ እረፍት በኢኽላስ ውስጥ ነው መልካም ቀን ቤተሰብ🥰

  • 29 июл.94из IMANVIBES1

    የእጅ ስልኮን ብቻ በመጠቀም ህልሞን እውን ያድርጉ    #ዒናያ ኦንላይን የቁርዓን መአከል እናንተ በሚመቻችሁ ሁኔታ እና ቦታ ላይ ሁናችሁም ምንም ሳይገድባችሁ የእጅ ስልካችሁን ብቻ በመጠቀም  ቁርዓንን አስተካክላችሁ የምትቀሩበትን ፕሮግራም አዘጋጅቶላችኋል ።    ለመመዝገብ 📞0952616368 📱@enayaquransenter

  • 🌸"መልካም ቃል የነፍስ መድኃኒት ነው፤ መልካም ዝምታ ደግሞ የልብ ሰላም ነው" 💥الحمدلله 💫

  • የ አላህ😫😭

  • 🥀 ህመሞችህን በእጅህ ያዝና የተሰበርክ ሆነህ እፊቱ ቁምና ጌታዬ ሆይ! ህመሞቼ እነዚህ ናቸው አንተ ደግሞ ጌታዬ ነህ በለው‥              Te » @IMANVIBES1🫰

  • 🌸إِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا 🥀 ዛሬ ያለቀሰ ነገ ይስቃል፤ ዛሬ የወደቀ ነገ ይነሳል፤ ዛሬ የጨለመ ነገ ይበራል፤👐 🌸ان شاء الله

  • من قرأ سورة الكهف في يوم الجمعة ✍️ 🤩أضاء له من النور ما بين الجمعتين 🤍በጁምዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን የቀራ ሰው በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል✨️ صَلُّوا عَلَى النَّبِيِّ اللهُم صلِّ وسلِم وبَارك على نبينَا محمد [ﷺ]

  • ዱንያ ማለፊያ ድልድይ እንጂ የማረፊያ ሀገር አይደለችም..ድልድይ ላይ ደግሞ ቤት አይሰራም ቀደምቶች እንደሚሉት''ዱንያ 1 ሰአት ናት አላህን በመታዘዝ አሳልፏት ነፍስ ሁሌም ፈላጊ ናት መብቃቃትን አስተምሯት''