Merham Hadith
Статистика1.በል:-እርሡ፡አላህ፡አንድ፡ነው፡2.አላህ፡(የሁሉ)፡መጠጊያ፡ነው፡፡3.አልወለደም፣አልተወለደምም፡፡4.ለርሡም፡አንድም፡ብጤ፡የለውም፡፡ ሱረቱል፡- ኢኽላስ ለማንኛውም ሀሣብና አስተያየት እንዲሁም ለCross or @Merham_bot ሼር በማድረግ ተባበሩን @hadit_h
- Последний пост
- 10 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 215
- 1/48двое суток
- 246
- 1/72трое суток
- 265
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ማታ ተኝተን ጠዋት ለመንቃት አቅም የሌለን ደካማ ......ፍጥረቶች ነበርን አላህ😍 በችሎታው አነቃን አመስግን❗️ አልሀምዱሊላህ ዓላ ኩሊ ሃል።
ምንድነው እቅድህ ስትባል አላህን እየጠበኩ ነው እንደማለት አጥጋቢ መልስ የለም ❤"አላህንእየጠበኩ ነው😊"
🥀አንዳንድ ጊዜ መልሱ ፈጣን አይሆንም ግን የአላህ ውሳኔ ሁልጊዜ የተሻለ ነው😊 ዛሬ ለረሱል ﷺ ሰልዋትን አብዙ፣ ዱዓንም በተስፋ አድርጉ🫶 💚اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد ﷺ
ከእንግዲህ ማንንም አልወቅስም። ቅርብ መሆን የሚፈልጉ ሰዎች መንገዱን ያውቃሉ። ራሳቸውን ማራቅ የሚፈልጉ ሰዎችም ሰበብ ያገኛሉ። እንደፈለጋችሁ ሁኑ። እኔም እንደገባችሁ እሆናለሁ። 🦋🤎 ☕️😌
My Lord, expand for me my chest, and ease for me my task." ጌታየ ሆይ ልቤን አሥፋልኝ ፤ ጉዳየንም አግራልኝ ፡፡
ወርቅ ያንጸባርቃል እንጂ ‘እኔ ወርቅ ነኝ’ ብሎ አይጮህም።🦋☕️🤎
“ከሰው ጋር ለመኖር: አለመተዋወቅ ጥሩ ነው:: ብዙ ካላወክ የምታውቀው ጥሩ የሚመስለውን ስለሆነ አብሮ ለመኖር አይከብድም:: በጣም ስለሰው ልወቅ ካልክ ደግሞ ብዙው ደካማነቱን: ተንኮሉን: ራስ ወዳድነቱን: ምኑም....ምኑም ስለሚገለጥ አብሮ መኖር ይከብዳል::”
መጥፎ ሰዉ ላለመሆን በዝምታ አብረናቸዉ ሆንን እንጂ ስንፈትናቸዉ ከወደቁ ቆይተዋል
በማንኛውም ጊዜ ለሚጠናቀቅ ህይወት ከመጣን በላይ ስንጨነቅ አንገርምም❤️🩹
ለረጅም ጊዜ አንድ ነገር አልገባኝም ነበር። “እየተማርኩ ነው” እል ነበር፣ ግን ብዙ ጊዜ የማደርገው ማየት ብቻ ነበር። ሰዎች ሲጀምሩ አያለሁ፣ ሰዎች ሲፈጥሩ አያለሁ፣ ሰዎች ሲለወጡ አያለሁ… እኔ ግን “ቀጣይ ጊዜ እጀምራለሁ” እል ነበር። ከዛ አንድ ነገር ገባኝ— ሌሎችን ማየት የራሴን ሕይወት አይገነባም። ከዚያ ጀምሮ ትንሽ ቢሆንም መጀመርን መረጥኩ። ምክንያቱም ቀስ ብሎ መሄድ ይሻላል፤ ቆሞ ሌሎችን ከማየት።
👉 ቤተል 👉 ሳርቤት 👉 ጀሞ 👉 ብስራተ ገብሬል እነዚህ ሰፈሮች ላይ መስመር ዳር የሆነ ለመኪና ማጠቢያ የሚሆን የሚከራይ ቦታ ያላቹህ በውስጥ አናግሩኝ የድለላ እንከፍላለን። በዚ አናግሩኝ 👉 @mrshikur 👉 @mrshikur 👉 @mrshikur
🔗 የአካዳሚው መመዝገቢያ ሊንክ: https://reg.africaacademy.com/ ✨ አሁኑኑ ይመዝገቡ የሸሪዐ እውቀት ጉዞዎን ይጀምሩ ⭐ በአፍሪካ አካዳሚ መማርን ልዩ የሚያደርገው 💵 ሙሉ በሙሉ ነፃ መሆኑ 📱የትምህርት አሰጣጡ በርቀት (ኦንላይን) መሆኑ የዕድሜ ክልል የማገድበው መሆኑ 1️⃣ ቆይታው አንድ ዓመት ብቻ መሆኑ። 👳🏾♂️ትምህርቱ የሚሰጠው በእውቅ መሻይኾችና ዑለማኦች መሆኑ 🎉 ትምህርታቸውን…
🔗 የአካዳሚው መመዝገቢያ ሊንክ: https://reg.africaacademy.com/ ✨ አሁኑኑ ይመዝገቡ የሸሪዐ እውቀት ጉዞዎን ይጀምሩ ⭐ በአፍሪካ አካዳሚ መማርን ልዩ የሚያደርገው 💵 ሙሉ በሙሉ ነፃ መሆኑ 📱የትምህርት አሰጣጡ በርቀት (ኦንላይን) መሆኑ የዕድሜ ክልል የማገድበው መሆኑ 1️⃣ ቆይታው አንድ ዓመት ብቻ መሆኑ። 👳🏾♂️ትምህርቱ የሚሰጠው በእውቅ መሻይኾችና ዑለማኦች መሆኑ 🎉 ትምህርታቸውን በስኬት ላጠናቀቁ ተማሪዎች ሰርተፍኬት (የምስክር ወረቀት) መስጠቱ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ከረጂም ጊዜ መጥፍት ቡኋላ ተመልሻለሁ አልሃምዱሊላህ😊 ሸሪአዊ እውቀትን መማር እየፈለጋችሁ ግን ብዙ ነገሮች ላልተመቻቸላቹህ የጊዜ የቦታ እንዲሁም የሰአት እኔ ተምሬበት የተቀመኝን ለናንተም ለማጋራት የወደድኩት አፍሪካ አካዳሚ ነው ብዙዎቻችሁ ታውቁት ይሆናል 4ኛ ዙር ምዝገባ ተጀምሯል ሁላችሁም በያመልጣችሁ ደስ ይለኛል social media ን ለከይር ነገር እንጠቀመው
አማራጭ ካለው ሰውጋ እኩል አትራመጅ ጠልፎ ይጥልሻል 😒።
🥺🤍 إِنِّي جَزَيْتُهُمُ الْيَوْمَ بِمَا صَبَرُوا አላህ ለታጋሾች የሚሰጠውን ምንዳ ሲናገር የጠቀሰው ትዕግስትን ነው። ትዕግስት ማለት እንባህን እየዋጥክ ልብህ እየተሰበረ ሁኔታዎች እየተደራረቡብህ ነገር ግን ከአላህ ተስፋ ሳትቆርጥ መቆየት ሰዎች ህመምህን ሳያዮት ቢቀሩም አላህ ግን የልብህን ህመም ያውቃል ስለዚህ ከባድ ቢሆንም ታገስ፤ መንገዱ ረጅም ቢመስልም ጠብቅ፤ ምክንያቱም አላህ እያዘጋጀልህ ያለው ከምታጣው ነገር ሁሉ የተሻለ ነው ምናልባት ዛሬ የምታነባው እንባ ነገ ለምትስቅበት ምክንያት ይሆናል فَإِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا ከችግር ጋር እፎይታ አለ እንደተባለው 🤍
በምን ቀን ነው ያቀኩት በምትሉት ሰው ሳይሆን እስከዛሬ የት ነበር በምትሉት ሰው አላህ ያስደሳችሁ🌹
Read Qur’an daily. Even 1 ayah. Consistency > quantity.
ውድድሮችን ለማሸነፍ የሚሮጡ ሰዎች አሉ…. በሌላ በኩል ደግሞ ህይወት የመቆም አማራጭ ስላልሰጠቻቸው የሚሮጡ ሰዎችም አሉ…. ወዳጄ ሩጫህ ከየቱ ወገን ነው ??
✍🏻ተንፍሱ በቃ ዱንያ ነው…. ያጣኸው ነገር ሁሉ ኪሳራ አይደለም። ባንተ መንገድ የማይሄድ ነገር ሁሉ ተረሳህ ማለት አይደለም። አንዳንዴ አላህ ነገሮችን ያስወግዳል ያዘገያል ይቀይራል ምክንያቱም ልባችን የማያየውን ያያል!! ይህ ህይወት ቀላል እንደሚሆን ቃል አልተገባለትም። ሰዎች ይመጣሉ ይሄዳሉ እቅዶች ይቀየራል አንዳንድ ምዕራፎችም ሳንዘጋጅ ያልቃሉ ነገር ግን እያንዳንዱ እርምጃ፣ እያንዳንዱ እንባ፣ ሁሉም ዝም ያለ ዱዓ አላህ ዘንድ ያውቀዋል።☺️ ስለዚህ ዱንያ ላይ በቀስታ እለፉት። በረከትን በምስጋና ያዙ ፈተናዎችንም በሰብር ተጋፈጡ ላንተ ያለው መቼም አያመልጥህም የናፈቀህ ነገር ደግሞ እንዲቀር አልተፃፈም… በቀኑ መጨረሻ ሁላችንም እያለፍን ነው ሁልጊዜ ለጊዜያዊነት ለተፈጠረ አለም ልባችን አይጣበቅ።🤗 ✍🏻...