tgindex
አል በያን Al_beyan 📚

አል በያን Al_beyan 📚

Статистика

ይህ ቻናል ኢስላማዊ ፁሁፎች, ታሪኮች, አጫጭር ቁርአኖች, የምናስተላልፍበት ይሆናል

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
6
Всего постов
25
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
6 397
−8 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
556
25 постов
Вовлечённость
8,7%
к подписчикам
Постов в день
0,9
всего 25
Упоминаний
4
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
263
1/48двое суток
301
1/72трое суток
325

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • እስካልሞትሽ ድረስ የትኛውም ህመም የመጨረሻሽ አይደለም

  • አሊምን የገማ የሸተተ !! የበሰበሰ የሸተተ !! ብሎ የሚተች ሰውጋ ምን ልትማሩ ይሆን!? ግን ሙስጦፋ አብደላ ተክፊሪው ወዴት እየወሰዳቹህ ነው?? ከኡለማዎች እየለያቹህ 👉 አሊምም እሱ 👉ያአቂዳ ሰውም እሱ 👉ሱንይም እሱ 👌ሌላው ሁሉም የአቂዳ ችግርተኛ አድርጎ እየቆጠር እንዴት አስችሏቹህ ተከተላቹት?? እለማዎችን ተችቶ በጎን የነሱንም ኪታብ እያነበበ ምን ማለት ንው?? አረ ወደ አቅላቹህ ተመለሱ https://t.me/abu_muaz_ibrahim/8249 👉📚 https://t.me/Al_beyan_midya/9049

  • ሰህተት ስህተት የመጨረሻ አይደለም፤ ወደ ስኬት የሚወስድ ትምህርት ነው፡፡ ስለዚህ ያለፉ ስህተቶችህን እንደ ሸክም ሳይሆን እንደ መማሪያ ተጠቀምባቸው፡፡ እራስህን ጠይቅ፦ "ከዚህ ምን ተማርኩ?” ብለህ ስታስብ የሚቀጥለው እርምጃህ የተሻለ ይሆናል። አሸናፊ ማለት ፈጽሞ የማይወድቅ ሰው አይደለም፤ በወደቀ ቁጥር ተምሮ ደግሞ የሚነሳ ሰው ነው። አንድ ነገርካልተሳካልህ ተስፋ አትቁረጥ፤ ”ምን አጎደልኩ? በሚቀጥለው ጊዜ እንዴት የተሻለ አደርገዋለሁ?” ብለህ ጊዜ ውሰድ፡፡ ከስህተት በላይ አስተማሪ የለም። ስህተት ውድቀት አይደለም፤ ወደ ትልቅ ስኬት የሚወስድ ደረጃ ነው። ስለዚህ ዛሬ የወደቅክበትን ቦታ ነገ የምትቆምበት መሠረት አድርገው!!

  • 9 авг.646127

    ✍ሻማን «ማን ጎዳሽ?» አሏት፤ «ከውጭ የመጣው ክብሪት ሳይሆን፣ ከውስጤ አቅፌ የያዝኩት ክር ነው የበላኝ» አለች ይባላል። ☀አንዳንዴ ክፉኛ የሚጎዳችሁ፣ ከሩቅ የመጣ ጠላት ሳይሆን “የእኔ ነው” ብላችሁ የያዛችሁት የቅርብ አካል ይሆናል.... 👉👇 https://t.me/Al_beyan_midya/9047

  • ሁለት ጥሩ ነገሮች ይኑሩህ 👉ሰምቶ መቻልና 👉ንቆ መተው!!

  • የህይወት እውነታዎች 1.ሁሉም ሰው ሊወደን አይችልም 2.እድሜ ሳይሆን ማስተዋል ጠቢብ ያደረጋል 3.ዝምታ ከድምፅ በላይ ይናገራል 4.ሰዎች በማንኛውም ሰአት ሊቀየሩብን ይችላሉ 5.እራስን ከሌሎች ጋር ማወዳደር ደስታን ያሳጣል 6.ፈተና እና ችግር ትልቁ አስተማሪ ነገር ነው

  • ✨ምክር_ከቁርዐን 👉ስለ ድምፅህ 🔹:وَاغْضُضْ مِن صَوْتِكَ ۚ ✨:ከድምጽህም ዝቅ አድርግ፡፡ (ሉቅማን 19) 👉ስለ አካሄድህ 🔹:وَلَا تَمْشِ فِي الْأَرْضِ مَرَحًا ۖ ✨በምድርም ላይ የተንበጣረረክ ሆነህ፤ አትሂድ፡፡ (አልኢስራዕ 37) 👉ስለ አስተያየትህ 🔸:وَلَا تَمُدَّنَّ عَيْنَيْكَ ✨ዓይኖችህንም አትዘርጋ፡፡ (ጧሃ 131) 👉ስለ ነውራችን 🔸:وَلَا تَجَسَّسُوا ✨:ነውርንም አትከታተሉ፡፡( አልሁጅራት 12) 👉ስለ አመጋገባችን 🔸:وَكُلُوا وَاشْرَبُوا وَلَا تُسْرِفُوا ۚ ✨ብሉም፤ ጠጡም፤ አታባክኑም፡፡ ( አዕራፍ 31) 👉ስለ ንግግራችን 🔸:وَقُولُوا لِلنَّاسِ حُسْنًا ✨ለሰዎችም መልካምን ተናገሩ፤(በቀራ 83) 👉ከሰው ጋር ስንቀማመጥ 🔸:وَلَا يَغْتَب بَّعْضُكُم بَعْضًا ۚ ✨ከፊላችሁም ከፊሉን አይማ፡፡(አል ሁጅራት 12) 👉ስለ ነፍሳችን 🔸:لَا يَسْخَرْ قَوْمٌ مِّن قَوْمٍ عَسَىٰ أَن يَكُونُوا خَيْرًا مِّنْهُمْ وَلَا نِسَاءٌ مِّن نِّسَاءٍ عَسَىٰ أَن يَكُنَّ خَيْرًا مِّنْهُنَّ ۖ ✨ወንዶች ከወንዶች አይቀልዱ(አይሳለቁ)፡፡ ከእነርሱ የበለጡ ሊኾኑ ይከጀላልና፡፡ሴቶችም ከሴቶች (አይሳለቁ)፡፡ ከእነርሱ የበለጡ ሊኾኑ ይከጀላልና፡፡ (አልሁጅራት 11) 👉:ስለ አሰተሳሰባችን 🔸:إِنَّ بَعْضَ الظَّنِّ إِثْمٌ ۖ ✨:ከጥርጣሬ ከፊሉ ኃጢአት ነውና፡፡( አል ሁጅራት 12) 👉ስለ አቋማችን 🔸:وَلَا تَقْفُ مَا لَيْسَ لَكَ بِهِ عِلْمٌ ۚ 🔹:ለአንተም በርሱ ዕውቀት የሌለህን ነገር አትከተል፡፡ (ኢስራዕ 36) 👉ስለ ይቅር ባይነት… 🔸: ۖ فَمَنْ عَفَا وَأَصْلَحَ فَأَجْرُهُ عَلَى اللَّهِ ۚ ✨ይቅርም ያለና ያሳመረ ሰው ምንዳው በአላህ ላይ ነው፡፡(ሹራ 40)

  • 5 авг.637из Albyaneslamic2

    🏆ጥሩ ነገር ለጥሩዎቸ🏆 🎬በጣም ጠቃሚ የሆኑ ኢስላሚ ፁሁፎች እና ግጥሞች ትምህርቶች የሚለቀቅበት ምርጥ ቻናል ይዤላቹህ ብቅ አልኩኝ ለመቀላቀል open open ሚለውን ተጫኑት

  • ደረቅ ጥያቄ ✍ ከትልልቅ የቂያማ ምልክቶች መካከል ያልሆነው የቱ ነው?? ሀ// የደጃል መምጣት ለ// ፀሀይ ከምዕራብ መውጣት ሐ// የመህዲ መምጣት መ// የኢሳ መውረድ ሠ// የካዕባ መፍረስ ረ// የረሱል ሰ.አ.ወ መላክ ሰ// ሁሉም መልስ ነው

  • ተስፋን የመሰለ ትልቅ የመኖር ምክንያት የለም..

  • 👍 ግጥም ይደመጥ👍               🎙ኡሚ 🎙 ግጥም ====================== 🎯https://t.me/Al_beyan_midya/9038

  • 🌿መፋቂያ ወይም ሲዋክ  የነቢዩ ﷺ ሱንና ነው፡፡ 🌴ኢማም ኢብኑል ቀይም ረሓመሁሏሁ ዛዱል መዓድ በተሰኘው ኪታቡ ላይ የመፋቂያ ጥቅሞች እንዲህ ብለው ነበር 1-يطيب الفم 🍏 አፍን ያጸዳል 2-يشد اللثة 🍏 ድድን ያጠነክራል 3-يقطع البلغم 🍏 አክታን ይቆርጣል 4-يجلو البصر 🍏 ዐይን ያጠራል 5-يذهب بالحفر 🍏 የጥርስ መቦርቦርን ያስወግዳል 6-يصحح المعدة 🍏 ሆዳችን ጤናማ እንድሆን ያደርጋል 7-يصفي الصوت 🍏 ድምጽን ያጠራል 8-يعين على الهضم 🍏 አላስፈላጊ ውፍረትን ያስወግዳል 9-يطرد النوم 🍏 እንቅፍን ያባራል 10-ينشط للقراءة 🍏 ለቂርኣት ያነቃቃል 11-ينشط للصلاة 🍏 ለሶላት ያነቃቃል 12-ينشط للذكر 🍏 ለዚክር ያነቃቃል 13-يرضي الرب 🍏 የአላህን ውዴታ ያስገኛል፤ 14-يعجب الملائكة 🍏 መላኢካን ያስደስታል 15-يكثر الحسنات 🍏 ምንዳን ያበዛል 🔗https://t.me/Al_beyan_midya/9037

  • 4 авг.620192

    ሌሊቱን ቆሞ እየሰገደ ከማልቀሱ ብዛት እናቱ  ''የኔ ልጅ ነፍስ አጥፍተሀል እንዴ?'' ብላ ስትጠይቀው ''አዎ ነፍሴን በወንጀል ገድያታለው።'' ብሎ መለሰ። ደጋግ ቀደምቶቻችን ዒባዳ ላይ እንዲህ ነበሩ። እኛስ?

  • 3 авг.460из yehak_mnged

    🛜 ዛሬ ምሸት ቀጥታ ስርጭት     ╰┈➢ አ            ⏰3:30          ╰┈➢ ነ                  ╰┈➢በ                      ╰┈➢ ዕ                              ╰┈➢ሚ  ╰┈➢ኦ                       ╰┈➢ ድያ          ╰┈➢ ን                  ╰┈➢ላ                      ╰┈➢ ይ                              ╰┈➢ን። 📚 كتاب التوحيد 📚 ኪታቡ አተውሂድ 🎙 ┈──── ••⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ ╰┈➢ ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ የኪታቡ pdf ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/NebeaYekeraetSenter/203 🕌 ቦታ:- አነበዕ ኢስላሚክ ሚድያ 🌎ትምህርቱን ለመከታተል👇 https://t.me/yehak_mnged/1556

  • ➡️ኢስላማዊ ስርአቶችና ምግባሮች! አቡ ሑረይራ እንዳስተላለፉት የአላህመልእክተኛ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል። ~እስካላመናችሁ ጀነትን አትገቡም እስካልተዋደዳችሁም አታምኑም የሚያዋድዳችሁን ነገር ልንገራችሁን?እርስ በእርሳችሁ ሰላምታን መለዋወጥ አብዙ።      (ሙስሊም ዘግቦታል)

አል በያን Al_beyan 📚 — tgindex