tgindex
فوائد أبي معاذ🕋🕋 ፈዋኢዱ አቢ ሙዓዝ

فوائد أبي معاذ🕋🕋 ፈዋኢዱ አቢ ሙዓዝ

Статистика

እንኳን ወደ "ፈዋኢድ አቢ ሙዓዝ" ቻናል በሰላም መጡ! ይህ ቻናል ህይወታችንን በኢስላማዊ እውቀትና ጥበብ ለማነፅ የተዘጋጀ ነው። እዚህ ጋር፦ 📖 ጥልቅ የቁርአን መልዕክቶች 📜 ጠቃሚ የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ሀዲሶች 💡 ልብን የሚያረሰርሱ ኢስላማዊ ጥበቦችና ምክሮች ያገኛሉ። እውቀትን ለራስዎ ቀስመው ለወዳጅዎም ያጋሩ። የኸይር ስራ ተካፋይ ይሁኑ!

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
3
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 973
−15 за 4 дн.
Сутки
−10
−0,34%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
287
22 постов
Вовлечённость
9,7%
к подписчикам
Постов в день
0,4
всего 22
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
63
1/48двое суток
72
1/72трое суток
77

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • መቆየት ካሉ ፁሁፎች بسم الله الرحمن الرحيم ስልክ በሴት ልጅ ላይ የሚያመጣቸው ችግሮች፦ 👆ከላይ በአረብኛ የተጠቀሱትን ልተረጉምላቹህ ። 💫ምክንያቱም ፦ አንደኛ ወንድሞቻችን ይተርጎምልን የሚል ጥያቄ ስላነሱ ሁለትኛ እኔም ከአላህ አጅሩን ፈልጌ። 👇ወደ ትርጉሙ ስልክ በሙስሊም ሴት ልጅ ላይ አደጋው በጣም ትልቅ ነው፤ 🪭 ስልክ ሲባል መጠኑ ትንሽ ነው ነገር ግን አደጋው ከባድ ነው 🪭ስልክ 👉ትልቁና ዋነኛው ምክንያት ነው ሙስሊም ሴቶችን ለማበላሸት፤ 🪭ስልክ 👉ትልቁ ምክንያት ነው ሴት ልጅን ወንጀለኛ ለማስደረግ፤ 🪭 ስልክ 👉ትልቁ ምክንያት ነው ሴት ልጅን ዝንጉ ከማድረግ፤ 🪭 ስልክ👉 ዋንኛው ምክንያት ነው ሴት ልጅን ለማበላሸት፤ 🪭 ስልክ 👉ዋንኛው ምክንያት ነው ሴት ልጅን ከባሏጋ ለመለያየት፤ በተጨባጭም ተከስቷል 🪭ስልክ 👉ዋንኛው ምክንያት ነው ሴት ልጅን የሰላቷን ጊዜ ከማቃጠል ,ቁርአንን ችላ ከማለት/ከማኩረፍ እና አላህን ከማውሳትና ከመገዛት ያዘናጋል። በተጨባጭም ተከስቶ ታይቷል 🪭 ስልክ 👉ሴት ልጅን አላህን ያመፀች እና የወላጆቿን ሀቅ ከማበላሸት ዋነኛው ሰበብ ነው። ይህም ተከስቶም ታይቷል። 🪭 ስልክ 👉ሴት ልጅን የባሏን ሀቅ እንዳትጠብቅ ከሚያደርጉ ነገሮች ዋንኛው ምክንያት ነው።ይህም ተከስቶም ታይቷል 🪭 ስልክ 👉ለሴት ልጅ ልጆቿን ከምታበላሽበት ዋነኛው ምክንያት ነው።ተክስቶም ታይቷል። 🪭ስልክ 👉በሴት ልጅ ክብር ላይ እና በወንድ ልጅ ክብር ላይ ጥቃት ከሚያደርሱ ነገሮች ዋነኛው ምክንያት ነው። ይህም እየተከሰትም ያለ ነው። 🪭ስልክ👉  ትልቁ ምክንያት ነው ሴት ልጅ ልታወራቸው ከማይቻልላት ወንዶችጋ እየተፃፃፈች እና የሃራም ጓደኝነት እንዲከሰት። እየታየም ያለ ነገር ነው። 🪭ስልክ ለሴት ልጅ👉 በባልና በሚስቶች እና በልጆች መካከል ሚስጥርን ከሚያበላሹ ትልቁ ምክንያት ነው። እየታየም ያለ እውነታ ነው። 🪭 ስልክ 👉 ጥቡቅ  እና አማኝ የሆነችዋን ሴት ከሚያበላሹ ትላልቅ ምክንያቶች አንዱ ነው። እየተከሰተም ነው። 🪭ስልክ👉 ሴት ልጅን ፀያፍ የሆኑ ነገሮችን ,ክልክል የሆኑትን እና ክብሯን ዝቅ ከሚያስደርጉ ነገሮችን ለመተግበር ይህንን ፀያፍ ስራ ለሰዎች እንዲደርሱ ከሚያደርጉ ትልቁ ምክንያት ነው።እየተከሰተም ነው 🪭 ስልክ👉 ሴት ልጅን መጥፎ ከሆኑ ወጣቶች እና መጥፎ ባህሪ ካላቸው ጋር ፍቅር እንዲይዛት ከሚያደርጉ ነገሮች አንዱ ነው ።እየተከሰተም ነው። 🪭 ስልክ👉 ሴት ልጅ በመጥፎ ወጣቶች አመፀኛ ሶላትን የማይሰግድ ፀያፍን ነገር የሚወዱ እና ሙዚቃ አድማጭ ከሆኑ ወንዶችን እንድትወድ ያደርጋታል ።ይህ ደግሞ ሙስሊም በሆነች ሴት አይጠበቅም ነበር። 🪭ስልክ👉ለሴት ልጅ ዝሙትን እንድትፈልግ እንደዚሁም ብልሹነትን መጥፎን ነገር እንድትወድ ፊልሞችን በማየት ምክንያት  👆እነዚህ ብልሹ ነገሮችን ሃላል ወደ ማድረግ እንድትጣራ ከሚያደርጉ ነገሮች ነው ።እየተከሰተም ነው፡ አላህ ይጠብቀንና 🪭ስልክ 👉 ሴት ልጅን ትዳርን በተመለከት መጥፎ የሆነ አስተሳሰብ እና መጥፎ የሆነ ወንድ እንድታስብ ከሚያደርጉ ምክንያቶች ነው ።እየተከሰተም ነው 🪭ስልክ👉ሴት ልጅ ጥሩ ጥቡቅ እና ቆንጆ የሆነውን አረ እንደውም እንደሱ አይነት ድጋሚ ልታገኝ የማትችለውን ባሏ እንድትጠላ ያደርጋታል። በሚያሳዝን መልኩ  እየተከሰተም ነው ።የሚያሳዝነው ስልክ ነው ትልቁ ምክንያት ሸሪአዊ ባልሆኑ መንገዶች ፁሁፍ እየተፃፃፈች እንድትጠላው ያደርጋታል። 🪭 ስልክ👉 ሴት ልጅን አባቷን ያ ወላጅዋ የሆነው የመገባት ያሳደጋት ጥብቅ እንድትሆን የለፋው ወላጇን እንድታታልለው ዋነኛው ምክንያት ነው ። 🪭ስልክ👉ለሴት ልጅ እናቷን ያቺ  በእርግዝና የተሸከመቻት ያጠባቻት የልጇ ብላ ብዙ የለፋችዋ እናቷ እንድታታልል ከሚያደርጉ ነገሮች ነው። በሚያሳዝን መልኩ  እየተከሰተም ነው። 🪭 ስልክ👉ሴት ልጅ ለዛ ወንድሟ ለሷ ተከላካይ እና ደጋፊ የሆነው እንድታታልልው ትልቁ ምክንያት ነው።በሚያሳዝን መልኩ  እየተከሰተም ነው። 🪭ስልክ👉ለሴት ልጅ ለአጠቃላይ ቤተሰቦቿን እነዛ  ትልቅ ባንካቸው እና ጌጣቸው አድርገው ለሚያያት እንድታታልል ዋንኛው ምክንያት ነው። በሚያሳዝን መልኩ እየተከሰተም ነው። 🪭ስልክ👉ሴት ልጅ ለባሏ ለዛ እሷን ለመመገብ,ለማጠጣት  እና እሷን ለማልበስ እየለፋ እና ብዙ ችግሮች እየደረሰበት ትዕግስት አድርጎ የሚለፋው እና ያ በሸሪአዊ እና ሃላል በሆነ መንገድ የወደዳት የሆነውን ባሏ ለማታለል ትልቁ ምክንያት ነው። 🪭ስልክ👉እናት ልጆቿን ያ በእናታቸው የሚኮሩባት ,እሷን ለማስደሰት,ለማዝናናት,እና   እሷ ሳትደሰት እሷ ሳትዝናና መደሰትም ሆነ መዝናናት የማይፈልጉ ልጆቿን፣ እሶ ሳታርፍ እርፍትን የማይፈልጉ የሆኑ የናታቸው በህይወት መኖር ምንም አምሳያ የለውም ብለው የሚጠብቋት እና እናታቸው መንከባከብ እና ከመታዘዝ የሚቀድም ቤተሰብም ሆነ ጓደኛም የለም በማለት ለእናታቸው ጎምበስ ቀና የሚሉ የሆኑትን ለማታለል ትልቁ ምክንያት ነው። 🪭ስልክ👉 ሴት ለጅን ፀባያቸውን እንዲቀየር መጥፎ እና ፀያፍ ባህሪ እንዲይዙ ከሚያደርጉ ነገሮች እና፦ ,ከጥቡቅነት ወደ መገላለጥ , ከአይነ-አፋርነት ወደ አይነ -አውጣነት የሚቀይራቸው ነው ፣በሚያሳዝን ሁኔታ ወደ ብልሹነት ሊቀየሩ ትልቁ ሰበብ ነው።እየታየም ነው 🪭ስልክ👉ለሴት ልጅ ያለው ችግር እና ብልሹነት ,አደጋው በጣም ብዙ ነው ነገር ግን ዋና ዋና የሆኑትን ነው የዘረዘርኩላቹህ እንጂ ቢዘረዘር በዚህ የሚያበቃ አይደለም በጣም ብዙ ነው ነገር ግን አጠር አድርጌ ዋና ዋና የሆኑትን ነው ያብራራሁላቹህ፣ምክንያቱም ሁሉንም ችግርሮች በጣም ብዙ ስለሆኑ። 💫እነዚህ👆ነገሮች እያየነው እና እየሰማነው ያለ ነገር ነው ነገር ግን አብዛኛው ሰው ይህንን ስልክ ለሴቶች ከማመቻቸት አልተወገደም ችግሩንም አያቅም። 🔥እናንተ የተከበራቹህ ወንዶች ሆይ!ይህንን መካሪ የሆነውን የወንድማቹህ ምክር ያዙ ስሩበት ። ከሴቶች ስልክን ቀሙዋቸው፣በድጋሚም ስልክ አትስጧቸው። 👌አንተ አሁንም ሴቶችህን እነዚህን ሞባይሎች ለመጠቀም የምትችሉ ሆይ! አንዳንድ ሴቶች የሞባይል ስልክ በሴቶች ላይ ስለሚያደርሰው አደጋ ምክር እና ማስጠንቀቂያ ከተሰጣቸው በኋላ እንዲሁም የበርካታ ሙስሊም ልጃ-ገረዶችን ላይ ያለው ጉዳት ,ወንጀል እና የተከለከሉ ፁሁፎችን በሰሙ ጊዜ ፣ 📱📲 👆ይህንን ስልክ የምትጠቀመው ከሱጋ ቁጭ የምትለው ጌታዋን ፈርታ ልትተውው ትችላለችና ፣ የጌታዋን ፊት እና ውዴታ  ፈልጋ ትጥለዋለችና እንደዚሁም እራሷን ለማስተካከል እና ጥቡቅነቷን ለመጠበቅ ብላ ትተወዋለች።                      ......♻️♻️♻️..... ✍አቡ ሙዓዝ ከባህር ማዶ 👍👇 https://t.me/Fewaed_abumuaz/5989

  • ላጤነት ይብቃ ተዘወጁ በቃ ላይክ ሼር አትርሱ https://t.me/Fewaed_abumuaz/5987

  • ✍...... በቃልህ ከመገኘት በላይ ታማኝነት የለም!

  • ✍.......... ነፍስ ዋጋ የሚሳጣትን አካል ትረሳለች

  • 💫ጥያቄና መልስ 🕌በመናከራ ከተማ በመስጂድ ፉርቃን አራት በር ቦቢቾ ላይ የተነሳ ጥያቄ፣ ደስ የሚል ጥያቄ ጁምዓ እንደተሰገደ አንድ አባት ብድግ ብለው ወደ ኢማመሙ መጡና ጥያቆ ላቀርብ ነው አሉና፣ ካዛ እንደሚከተለው ጥያቄያቸውን ቀጠሉ እንደዚህ ጠይቆ የሚረዳ አባት ነው የናፈቀን 👌መልስ 💺በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ https://t.me/abu_muaz_ibrahim/8243

  • ✍...... ليتني أستطيع ان أرجع إلى الوراء وأن أسترد كل ما أفلت من لساني!.

  • ✍......... "እኛ ዱንያ በላያችን ላይ በጠበበች ጊዜ፣ ሰማይ የሰፋልን ሕዝቦች ነን። ሽይኽ ዒሳ ሙሰኒፍ حفظه الله እንዲህ አለ:- አላህ እንዲህ ብሎአል፦ ﴿وَنَحْنُ أَقْرَبُ إِلَيْهِ مِنْ حَبْلِ الْوَرِيدِ﴾ "እኛም ከደም ሥሩ ይልቅ ወደ እርሱ ቅርብ ነን።" እንዲሁም፦ ﴿فَإِنِّي قَرِيبٌ أُجِيبُ دَعْوَةَ الدَّاعِ إِذَا دَعَانِ﴾ "እኔ ቅርብ ነኝ፤ ጠሪው በጠራኝ ጊዜ ጥሪውን እቀበላለሁ።" በንደዚህ ዓይነት ውብ ንግግሮች በተስፋ የሚሞላን ጌታ እያለን ፣ እንዴት ተስፋ እንቆርጣለን? 'ያ ረብ!' ብቻ በል።" ﴿وَمَنْ يَتَوَكَّلْ عَلَى اللَّهِ فَهُوَ حَسْبُهُ﴾ "በአላህ ላይ የሚተማመን፣ እርሱ በቂው ነው።"

  • ✍.......... • طوبى لكل زوجة صالحة!🌸 ለማንኛዋም መልካም ሚስት ጀነት አለላት ‏"قال القاضي شُريح عن زوجته: ♾«ቃዲ ሹረይህ አላህ ይዘንላቸውና ስለሚስታቸው ሲናገሩ እንዲህ አሉ ፦ مكثَتْ معي عشرين سنة، لم أعتب عليها في شيء إلا مرة واحدة، وكنت لها ظالمًا." ሃያ ዓመታትን ከእኔ ጋር ኖራለች  ተቆጥቼባት አላውቅም አንድ ቀን ሲቀር እሱንም እኔው በዳይ ሆኜ ነበር». ።

  • без подписи

  • ✍።።።። አንዳንድ ሰወች ጨለማን ተገን አድርገው ወንጀልን ይሰራሉ!! የአሏህ ባሮች ደግሞ ጨለማን ተገን አድርገዉ ምህረትን ይጠይቃሉ اللهم اجعلنا من عبادك الصالحين 🤲🏼 አሏሁመ አሚን .....🤲

  • ✍።።።። ኢላሂ ! አኼራ ላይ ከሚፀፀቱት ሳይሆን ዱንያ ላይ ተፀፅተው ወደ አንተ ከሚመለሱት መልካም ባሪያ ወችህ አድርገን🤲

  • 3 авг.188из yehak_mnged

    🛜 ዛሬ ምሸት ቀጥታ ስርጭት     ╰┈➢ አ            ⏰3:30          ╰┈➢ ነ                  ╰┈➢በ                      ╰┈➢ ዕ                              ╰┈➢ሚ  ╰┈➢ኦ                       ╰┈➢ ድያ          ╰┈➢ ን                  ╰┈➢ላ                      ╰┈➢ ይ                              ╰┈➢ን። 📚 كتاب التوحيد 📚 ኪታቡ አተውሂድ 🎙 ┈──── ••⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ ╰┈➢ ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ የኪታቡ pdf ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/NebeaYekeraetSenter/203 🕌 ቦታ:- አነበዕ ኢስላሚክ ሚድያ 🌎ትምህርቱን ለመከታተል👇 https://t.me/yehak_mnged/1556

  • 👌👆 https://t.me/Fewaed_abumuaz/5962

  • 🔋 ፍጠኑ ፍጠኑ🔋 ምዝገባችንን አጠናቀን ትምህርታችን ልንጀምር አንድ ቀን ብቻ ቀረውን፣ 🎁ኪታቡ አተውሂድ ሁሌም 🎈ሰኞ 🎈ማክሰኞ🎈እሮብ ከ 3:30 ጀምሮ የሚሰጥ ይሆናል። 📦ከክፍያ ነፃ ነው📦      በዚሁ አጋጣሚ ይህንን ቻናል ለቂርአት ላመቻቹል  ውንድምና እህቶች ማመስገን እወዳለሁ፣ 📕ትምህርቱን ለመከታታል      👇👇👇👇🫵👇👇👇

  • ✍።።።።። ጎጆ እያፈረሱ ጎጆ 'ሚገነቡ አስቀው አስቀው ደግሞ የሚያስነቡ እነዛ ጨካኞች : እነዛ ክፉዎች የት ደረሱ ብለን ሳንጨርስ ደግሞ ከተፍ ብለው ያሙናል      የምር የምር

  • ✍።።።።። ከጀርባ የሚያሙንን ሰዎች የሚሉት ነገር እውነት ቢሆን ኖሮ በፊት ለፊታችን ያወሩት ነበር። ✍አቡ ሙዓዝ ______

  • 31 июл.2 37726

    💫✍።።።።።። ሰለዋት እና ጁመአ... ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ 🌺 ﴿إنَّ مِن أفضَلِ أيّامِكم يومَ الجُمعةِ، فأكْثِروا عليَّ الصلاةَ فيه؛ فإنَّ صلاتَكم مَعروضةٌ عليَّ.﴾ 🌺“ከቀናችሁ ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው። በዚህ ቀን በኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ አብዙ። ሰለዋታችሁ ለኔ ይቀርብልኛልና።” 📚 አቡ ዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 1531 🌹 ከአነስ ኢብኑ ማሊክ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ:  ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ 🌺﴿من صلّى عليَّ صلاةً واحدةً، صلّى اللهُ عليه عشرَ صلواتٍ، وحطَّ عنه بها عشرَ سيئاتٍ، ورفعَه بها عشرَ درجاتٍ.﴾  🌺“በኔ ላይ አንድን ሰለዋት ያወረደ አላህ አስር ሰለዋትን ያወርድለታል። አስር ሀጢያቱን ይሰርዝለታል። ደረጃውን በአስር ከፍ ያደርግለታል።” 📚 አልባኒ በነሳዒ ዘገባ ውስጥ ሶሂህ ብለውታል: 1297 اللهم صل على سيدنا محمد صلوا على الحبيب የ ዛሬዉ ጁመአ ወንጀላችን የሚማርበ ስራችን ሚወደድበት የተቸገረ የሚያገኝበት የከፋው ሚደሰትበት የታመመ የሚሽርበት  ፍትህ ያጣ ፍትህ ሚያገኝበት ፍቅር በ ፍቅር የምንሆንበት ያርግልን amin🤲 ፏ ያለ ጁመአ ይሁንላቹ 🤲አ🤲ሚ🤲ን🤲

  • አላህ ይወፍቀን